እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel 848 views15:03