Get Mystery Box with random crypto!

ልባም ሕይወት (Smart Life)

የቴሌግራም ቻናል አርማ libamhiwot — ልባም ሕይወት (Smart Life)
የቴሌግራም ቻናል አርማ libamhiwot — ልባም ሕይወት (Smart Life)
የሰርጥ አድራሻ: @libamhiwot
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.55K
የሰርጥ መግለጫ

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCwC9T__WilAZkLCI3N_AtZw

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-16 19:13:48
'ከራስ ወገን'..እንደ ላስት ወርድ አይነት
.
.
አጭር 15 ቀናት ግን ረጃጅም ቁምነገሮች...ልባም ህይወት!!!
.
.
.
''ምላሽ እንጂ ውደቀት የሚባል ነገር የለም''

ያልተፈተሹ አስተሳሰቦቼን፣ ያልታረቁ ፍላጎቶቼን፣ ያልተገሩ አመለካከቶቼን የተዛነፉ ስሜቶቼን  እንዳይ ምክንያት ሆናችሁኛል... በብዙ አትርፌያለሁ፤ ሙሉ በሙሉ በህይወት ተግብሬው ለዳግም ምስጋና እንድመጣ የነፍስ እምነቴ ነው..!!!
.
.
ማዛባት፣ መጠቅለል መሰረዝ....ፍላጎትን መጠንሰስ፣ ልማድ፣ የብልጫ አመለካከት፣ Anchor፣ የሐይል ቀለበት....ራፖርት...ብዙ...ብዙ በእያንዳንዱ ቀን ከፍ የሚያደርጉ፤ በአጠቃላይ ከስልጠናው አዕምሮን በትህትና የሚነዝሩ ሐሳቦችን አግኝቼባቸዋለሁ::
.
.
አሰልጣኞች #ዳኒ #አማን ስለቅንነታችሁ፣ ስለ በጎነታችሁ፤ ስለ እጅግ ልዩ ትህትናችሁ እስምሽ እና ሌሎች አስተባባሪዎች ስለ ደግነታችሁ


ሁለት ሁለት ሆነን ልምምድ ስናደርግም ሆነ በስልጠና  ወቅት... የሆናችሁትን ሳትሰስቱ፤ ልምዳችሁን ከኑሯችሁ፤ ሐሳባችሁን ከአዕምሯችሁ ያካፈላችሁን(ኝ) ሰልጣኞች ከልብ አመሰግናለሁ።


ምድር ላይ ያለ ....የተሻለው ነገር ሁሉ ይግጠማችሁ Yesss You deserve it.


.
.
.
I Deserve it...!!!!!


''ለስኬት የሚያስፈልጉ ሐብቶች ሁሉ በውስጣችን አሉ''

#ሰው የሆንነው በምክንያት ነው
in Love in Truth (Gize)
1.6K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 21:27:48
ልባም ሕይወት አዕምሮና ስብዕናን የማሳደግ ስልጠና

በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ የተቃኘዉ የ30 ሰዓት (ሶስት ሳምንት) ስልጠናችን ሰኞ ነሃሴ 16፣ 2014 ይጀምራል።

ስልጠናውን ከሚከተሉት በሚመችዎ ሰዓት መርጠው መሳተፍ ይችላሉ!
8፡00 - 10፡00
12፡00 - 2፡00

ቦታ፡ ቫምዳስ ሲኒማ (መገናኛ፡ቶታል፡አጠገብ)

ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046810 ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።

ስለ NLP እና የልባም ሕይወት ፕሮግራሞች የበለጠ ለማወቅ፡
ዩቲዩብ፡

(ልባም ሕይወት ፕሮግራሞች ይዘት)
ዩቲዩብ፡

(ኒውሮ ሎጂካል ሌቭልስ ኦፍ ቼንጅ)
ዩቲዩብ፡

(ስለስልጠናው ሌሎች ምን ይላሉ)
ቴሌግራም፡ https://t.me/libamhiwot
1.6K views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:47:28 ነፃ የልባም ሕይወት ስልጠና እንዲሳተፋ ተጋብዘዋል

ቅዳሜ፡ ነሃሴ 07, 2014
ሰዓት፡ 4፡00 - 06፡00
ቦታው፦ መገናኛ ቶታል ቫምዳስ ሲኒማ

ስልጠናው ከ15 አመት በላይ በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ሙያ ልምድ ባለው አስልጣኝ ይሰጣል።

ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ይደውሉ አሊያም ስምዎን ቴክስት በማድረግ ቦታ ያስይዙ።

ይህን ዜና ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሰዎች ያጋሩ

ስለ NLP እና የልባም ሕይወት ፕሮግራሞች የበለጠ ለማወቅ፡
ዩቲዩብ፡

(ልባም ሕይወት ፕሮግራሞች ይዘት)
ዩቲዩብ፡

(ኒውሮ ሎጂካል ሌቭልስ ኦፍ ቼንጅ)
ቴሌግራም፡ https://t.me/libamhiwot
2.1K views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:53:38 ኒውሮ ሊንጉስቲዊክ ፕሮግራሚንግ ህልማችንን ከተግባር ጋር የምናገናኝባቸውን ጠንካራ ስልቶች ቀላል በሆነ መንገድ ያስተምረናል። ውስብስብ የነበረውን ህልማችንን አቅልሎና አጥርቶ መንገዳችንን ግልፅ ያደርገዋል።

ከሁሉም በላይ ይህን ፍላጎታችንን ዕውን ማድረግ የሚችል ስብዕና መፍጠር የምንችልበትን መንገድ ያስተምረናል።

ስልጠናው ከ15 አመት በላይ በሙያው ልምድ ባለው አስለጣኝ ይሰጣል።

ነሃሴ 9 የሚጀምረውንና በኒውሮ ሊንጉስቲዊክ ፕሮግራሚንግ ስልት የተቀረፀውን ስምንተኛውን በአዲስ አበባ በአካል የምናካሂደውን ስልጠና ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ይደውሉ አሊያም ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።

ይህን ዜና ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሰዎች ያጋሩ

ስለ NLP እና የልባም ሕይወት ፕሮግራሞች የበለጠ ለማወቅ፡
ዩቲዩብ፡

(ልባም ሕይወት ፕሮግራሞች ይዘት)
ዩቲዩብ፡

(ኒውሮ ሎጂካል ሌቭልስ ኦፍ ቼንጅ)
ቴሌግራም፡ https://t.me/libamhiwot
2.2K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 23:02:37 የአዕምሮዎን ቋንቋ ማወቅ፤ካርታውን መረዳት ይፈልጋሉ?

በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ ጽንሰ ሃሳብ የተቃኘውን ነፃ የልባም ሕይወት አዕምሮንና ስብዕናን የማበልፀግ ስልጠና እንዲሳተፋ ተጋብዘዋል

ስልጠናው በዚህ ሙያ ከ15 አመት በላይ ልምድ ባለው ባለሙያ ይሰጣል.

ቀን፡ በመጪው ቅዳሜ፤ ሀምሌ 30, 2014
ሰዓት፡ 7፡30 - 10:30
ቦታ፡ መገናኛ ቶታል ቫምዳስ ሲኒማ ውስጥ

ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046810 ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።

ስለስልጠናውና የበለጠ ለማወቅ





2.5K viewsedited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 15:52:41
3ተኛ ቀን NLP ስልጠናችን ቀጥሏል። ተግባርን የጨመረው ስልጠናችን ዛሬ ህልምን እና ውጤትን አዕምሮአችን በሚረዳው ልክ ማስቀመጥ የምንችልባቸውን መንገዶች እያሳየን ይገኛል።

ለወዳች ዘመድዎ መረጃውን ያድርሱ። ህይወታቸውን በአውንታዊ መልኩ እንዲመሩ ያግዟቸው።

ልባም ህይወት
2.8K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 16:03:58
7ተኛው ዙር የ NLP ስልጠና ተጀምሯል። ውድ ሠልጣኞች እንኳን ደህና መጣችሁ።

ቀጣዮቹ ሣምንታት ህይወታችሁን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በዘላቂት ለመቀየር አብረን እንሠራለን።

መልካም ሣምንት!!
2.3K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:00:09
571 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:56:48
የስሜት ብስለት

“ስሜታዊ ነበርኩ”፤ “በስሜት የተናገርኩትን ኣላውቅም”፤ “በስሜታዊነት ነው ያደረኩት” ። እነዚህ ንግግሮች ለአብዛኞቻችን የተለመዱ ናችው። ነገር ግን ስሜቶቻችንን መረዳት እና መግዛት በመለማመድ ህይወታችንን መግራት እንችላለን።

የሰው ልጅ ከውልደቱ ጀምሮ ከራሱ፣ ከቤተሰቡ እና ከአካባቢው ጋር የሚግባበት አንዱ መንገድ ስሜት ነው። ስለዚህ ስሜት ቀዳሚው የተፈጥሮ የመግባቢያ መንገዳችን ነው። በእድሜ ከፍ እያልን ስንመጣ ብዙ ውሳኔዎችን ለመወሠን ስሜታችንን እንጠቀማለን። ነገር ግን አብዛኛውን ግዜ ስሜትን መረዳት እና መግራት የምንችልበት ጥበብ ልምምድ ስለሌለን ውሳኔያችን እና ድርጊታችን ፀፀት ይበዛዋል።

ኒውሮ ሊንጉስቲክ ፕሮግራሚንግ ስሜትን መረዳት ፤በምንፈልገው መልኩ መግራት እና ለምንፈልገው አላማ መጠቀም የምንችልባቸውን ሀሳቦችን እንድናውቅ እንዲሁም ልምምድ እንድናደርግ ጠንካራ ቴክኒኮችን ያስተምረናል።

እነዚህን የሃሳብና የስሜት መግራት ቴክኒኮች ለመማር እና ለመለማመድ፡

ሐምሌ 18 የሚጀምረውንና በኒውሮ ሊንጉስቲዊክ ፕሮግራሚንግ ስልት የተቀረፀውን ሠባተኛውን በአዲስ አበባ በአካል የምናካሂደውን ስልጠና ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046810 ይደውሉ አሊያም ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።

ስለ NLP እና የልባም ሕይወት ፕሮግራሞች የበለጠ ለማወቅ፡

ዩቲዩብ፡

(ልባም ሕይወት ፕሮግራሞች ይዘት)

ዩቲዩብ፡

(ኒውሮ ሎጂካል ሌቭልስ ኦፍ ቼንጅ)

ቴሌግራም፡ https://t.me/libamhiwot
592 views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 23:35:51

1.3K views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ