Get Mystery Box with random crypto!

ልባም ሕይወት (Smart Life)

የቴሌግራም ቻናል አርማ libamhiwot — ልባም ሕይወት (Smart Life)
የቴሌግራም ቻናል አርማ libamhiwot — ልባም ሕይወት (Smart Life)
የሰርጥ አድራሻ: @libamhiwot
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.55K
የሰርጥ መግለጫ

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCwC9T__WilAZkLCI3N_AtZw

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-05-31 23:47:50
1.9K views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 23:47:49
1.9K views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 23:47:47 ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 22 ሜዳሊያዎችን በማግኘት በበላይነት አጠናቀቀች

እኛም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በቦታው ተገኝተን ለጀግናው ቡድናችን የሞራል ድጋፍ አድርገናል።

ግንቦት 20/2014 ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን 22 ሜዳሊያዎችን በማግኘት በበላይነት አጠናቃለች።

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 17 የወርቅ፣ 3 የብር እና 2 የነሐስ በድምሩ 22 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሩን በበላይነት አጠናቃለች።

Tanzania, Dar es Salaam
1.8K viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 15:19:30
እዚህ ያደረሰህ ማንነት የምትፈልግበት አያደርስህም!

ልባም ሕይወት የአዕምሮና ራስን የማሳደግ ስልጠና 6ኛ ዙር ኦንላይን ምዝገባ ተጠናቆ ስልጠና ሊጀመር ነው!

ሆኖም ቀሪ ባሉት የተወሰኑ ቦታዎች ሰልጣኞችን መቀበል እንፈልጋለን። ስልጠናው ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 30 ይሰጣል።

ለአራት ሳምንታት፣ በሳምንት ሦስት ቀናት (ማክሰኞ፣ ሃሙስና ቅዳሜ)፣ ምሽት ከ3:00 - 5:00 ሰዓት በሚሰጠው የአዕምሮና ራስን የማሳደግ ስልጠና በመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ስልጠናው የሚሰጠው ኦንላይን በዙም ነው።
ለስልጠናውን ከጨረሱ በኋላም የልባም ሕይወት ማስተርማይንድ አባል በመሆን ቀጣይ ድጋፎችን ያገኛሉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ወይም ቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ይደውሉ ወይም ስምዎን ቴክስት ያድርጉ።



1.7K views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:40:49
#ልባምሕይወት

ልባም ሕይወት የአዕምሮና ራስን የማሳደግ ስልጠና 6ኛ ዙር ኦንላይን ምዝገባ ተጠናቆ ስልጠና ሊጀመር ነው።

ሆኖም ቀሪ ባሉት የተወሰኑ ቦታዎች ሰልጣኞችን መቀበል እንፈልጋለን። ስልጠናው ከግንቦት 23 እስከ ሰኔ 25 ይሰጣል።

ለአምስት ሳምንታት፣ በሳምንት ሦስት ቀናት፣ ምሽት ከ3:00 - 5:00 ሰዓት በሚሰጠው የአዕምሮና ራስን የማሳደግ ስልጠና በመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ወይም ቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ይደውሉ ወይም ስምዎን ቴክስት ያድርጉ




https://t.me/libamhiwot
2.7K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:07:32

2.6K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 13:25:10
2.5K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ