Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ የልባም ሕይወት ስልጠና እንዲሳተፋ ተጋብዘዋል ቅዳሜ፡ ነሃሴ 07, 2014 ሰዓት፡ 4፡00 | ልባም ሕይወት (Smart Life)

ነፃ የልባም ሕይወት ስልጠና እንዲሳተፋ ተጋብዘዋል

ቅዳሜ፡ ነሃሴ 07, 2014
ሰዓት፡ 4፡00 - 06፡00
ቦታው፦ መገናኛ ቶታል ቫምዳስ ሲኒማ

ስልጠናው ከ15 አመት በላይ በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ሙያ ልምድ ባለው አስልጣኝ ይሰጣል።

ስልጠናውን ለመካፈል በስልክ ወይም በቴሌግራም ቁጥር +251974046870 ይደውሉ አሊያም ስምዎን ቴክስት በማድረግ ቦታ ያስይዙ።

ይህን ዜና ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሰዎች ያጋሩ

ስለ NLP እና የልባም ሕይወት ፕሮግራሞች የበለጠ ለማወቅ፡
ዩቲዩብ፡

(ልባም ሕይወት ፕሮግራሞች ይዘት)
ዩቲዩብ፡

(ኒውሮ ሎጂካል ሌቭልስ ኦፍ ቼንጅ)
ቴሌግራም፡ https://t.me/libamhiwot