Get Mystery Box with random crypto!

📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗

የቴሌግራም ቻናል አርማ leywo — 📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗
የቴሌግራም ቻናል አርማ leywo — 📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗
የሰርጥ አድራሻ: @leywo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.05K
የሰርጥ መግለጫ

ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!!
ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!!
በዚህ ቻናል
👉የስነ ልቦና ምክሮች
👉ግጥሞችና ወጎች
👉ሳይንስና ፍልስፍና
👉ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ይቀርባሉ።
ወዳጆዎን የዚህ የንባብ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በመጋበዝ ቻናሉን ይደግፋ።
ማንኛውም አስተያየት @FiyametaGelay ላይ ይላኩልን
Creator -kalkidan

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-05 21:37:09 ቲያትር አይተሽ ታውቂያለሽ ለዋናውን ገፀባህሪ ማድመቂያ ካጠገቡ የተቀመጠውን 'ሌላ' የሚያጠለሹ።

ፈጣሪ በአንዲት እለት ለነገሮች ምክንያትንነት ሲቦራ የምትባል እናትን ፈጠረ፤ ይህቺ መከረኛ ሴት ዩሁዳ የሚባል ልጅ የወለደችም ነበረች ልጇም ባሰበው ሳይሆን እንደተጻፈለት ይኖር ዘንድ የተፈጠረ ገፊ ነው። ኖላዊውን በመክዳት 'ራሱንም በማጥፋት እንዲያልፍ የመጣ አንድ አዳማቂ ሰው፤

አየሽ አንዳዴ እንደዚህ ሰው ላ'ንዳድ ታሪክ ማስጌጫ ብቻ ነን።

@leywo
140 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:07:01 ዉድ ቤተሰባቼ በታጋይ ቼኩፔራ በሕይወት ታራኩ ዙርያ የተፃፈ መፅሐፍ ካላችዉ በማጋራት ተባበሩን @FiyametaGelay
144 viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:54:29
ተወዳጇ አሜሪካዊት ደራሲ ማርጋሬት ሚሸል ተጽፎ በነብይ መኮነን የተተረጎመው

ነገም ሌላ ቀን ነው



@leywo
145 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:54:29
ጥሩ ተነባቢነትን አትርፏል።
በእጅጉ ህይዎት ቀያሪና አስተማሪ ከሰማንያ በላይ ትምህርቶችንና ሃሳቦችን ይዟል።



መልካም ምሽት
ሁሌም ለንባብ ባህል መጎልበት እንተጋለን።
@leywo
129 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:46:14
የአሳብ ማህበል ወስዶ ወስዶ

ወደ ባህሩ ይሰጥምካል ቀሽም ዋናተኛ ከሆንክ በዛዉ ሰጥም ትቀራለ ስለዚ ሚበጅክን ምረጥ

ቃል
131 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:45:37
ማንበብ
መፃፍ
መናገር
መስማት
ማስረዳት
መረዳት
ሁሉም ሲከብድ ዝም ትላለክ ከዝምታ ዉጭ ያለክበትን ማስረዳት አትችልም ግን እዉነታዉ ሁለታችንም በዛ መስመር
ዉስጥ ያለን እብዳች ነን። ስለዚ
ዝምምምም


@leywo
145 views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:47:31 Psychiatry ላይ ያለ አንድ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው...

አንዳንድ የጭንቀት ታማሚዎች ለምናልባት ወይም ቢነሳብኝ ብለው መድሃኒታቸውን ይዘው ይንቀሳቀሳሉ። ታዲያ መድሃኒቱን ስለያዙት ብቻ የጭንቀቱ መምጣት ይቀንሳል። ምክንያቱም መድሃኒቱን መጠቀሙን ብቻ ሳይሆን እራሱ መድሃኒቱን ከጭንቀት ቅነሳ ጋር አስተሳስረው እንዲያምኑ(conditioned) ሆነዋል።

ሰሞኑን ደሞ Joey Diaz የJoe Rogan ቆየት ያለ podcast ላይ፥ ስለ አለፈ የCocaine ሱሱ ሲያወራ ይህን የመሰለ ነገር አለ። የፊልም ቀረፃ ላይ ውሎ እየተጠዳደፈ ወደ Cocaine ግዢው ይሄዳል። እና ልክ ገዝቶ በእጁ እንዳስገባው ወይም ወደ ቤት ሲሄድ የሚጠብቀው Cocaine እንዳለ ማወቁ ብቻ እረፍት እንደሚሰጠው ይናገራል። ከመጠቀሙ ባልተናነሰ ሁኔታ የነገሩ መኖር የሚያረጋጋ ይሆናል ማለት ነው።


እና ምን አሰብኩ... እቺን ነገር ብዙ ነገር ላይ አፕላይ ልናረጋት አንችልም? የማንጠቀማቸው ግን የያዝናቸው ብዙ ነገሮች የሉም? ልንጠቀማቸው የማንፈልጋቸው ግን ደሞ ብንለቃቸው የሚቸግረን ነገሮች የሉም? እንደው ከአቅም በላይ ሲሆን የምንሻቸው፥ እስከዚያ ግን ይዘናቸው የምንቆይ ነገሮች? ወይም ሰዎች?

ለመረጋጋት ስንል...



@leywo
166 views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 15:58:17
አንዳንዴ ነገሮችን ካልተዉካቸዉ ዛሬን ማየት አትችልም!

ቃሊና

@leywo
175 views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 15:57:19
እኔ ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው
የሚለው በኢየሱስ አስተምህሮት አልስማም። የልቤን የሚያደርስልኝ የሙሴ ህግ ብቻ ነው። ግራህን ለመታህ ግራውን በለው! ዓይንህን ላጠፋህ ዓይኑን አጥፋው!

ቃል

@leywo
161 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 15:48:35
If you fail never give up, because "F-A-I-L " means "First Attempt In Learning" and you can take End,
End is not the end, in fact "E-N-D" mean ,"Effort Never die".
If you get No as an answer remember "N-O" means "Next Opportunity"
148 views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ