Get Mystery Box with random crypto!

KMN

የቴሌግራም ቻናል አርማ kmn12345medianetwork — KMN K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kmn12345medianetwork — KMN
የሰርጥ አድራሻ: @kmn12345medianetwork
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.82K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCNMxaXuUGnGrqmdzW3cl-qA

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-26 13:38:00
"የኢትዮጵያን አይር ክልል አልፎ ሲገባ ተመቶ ወደቀ" ስለተባለዉ አዉሮፕላ...!

መሉዉን በዚህ ማስፈንጠሪያ ... ያግኙት

9.6K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 03:18:42

1.2K views00:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 00:21:37

11.2K views21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:43:13

11.9K views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:37:42

10.2K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:29:50 https://gofund.me/ef1fe68f
695 views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:10:55 https://gofund.me/ef1fe68f
6.6K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 17:52:59 በምእራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ገላን ወዴሳ ቀበሌ የመንግስት ወታደሮች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባል ናችሁ በሚል አይናችን እያየ ንፁሃን ታጋድዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው መቅበር እንዳንችል እንኳ አስክሬናቸውን ከለከሉን በማለት ቤተሰብ ገለጸ።

አይናችን እያያ የልጆቻችንን አስክሬን አንስተን እንዳንቀብር ተከለከልን የሚሉት እነዚህ የሟቾች የቤተሰብ አባላት፣ የልጆቻችን አስክሬን በየሜዳው እንደተበተነ ውሎ ያድራል ሲሉ በመንግስት ታጣቂዎች የተፈጸመባቸውን ለኦ ኤም ኤን ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/15025/
1.2K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:29:42
"በዘመናዊ ጦርነት ሶስት ነገሮ ግዴታ እአስፈላጊ ናቸዉ::
መሳሪያ
ነዳጅ እና ገንዘብ..,

ላብሮቭ (ይራሽያ ዉጪ ጉዳይ) በሰጧቸዉ የዕርዳታ ብር እነሱ መሳሪያ ገዝተዋል:: 40 ኮንቴነር መስሪያ አስግብተዋል, ከገቡት መሳሪያ ወስጥ የድሮን ተተኳሾች የሉበትም እንጂ ክላሽ,መትርየስ,እስናይፐርን ጨመሮ ተተኳሾቹ አብረዉ ገብተዋል::

ነዳጅ በሀግሪቱ ዴፖዎች በደንብ አስገብተዋል::

ገንዘብ ወደ 16 ኮንቴነር ፕሪንት(ለማሳተም) አቅደዋል:: የቀራቸዉ ነገር የለም::

ለድርድር በየትኛዉም ስበባ አስባብ አይቀመጡም::"

ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ከ13 ቀን በፊት ከተናገሩት::
ሙሉwu



11.5K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ