Get Mystery Box with random crypto!

በምእራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ገላን ወዴሳ ቀበሌ የመንግስት ወታደሮች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባ | KMN

በምእራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ገላን ወዴሳ ቀበሌ የመንግስት ወታደሮች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባል ናችሁ በሚል አይናችን እያየ ንፁሃን ታጋድዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው መቅበር እንዳንችል እንኳ አስክሬናቸውን ከለከሉን በማለት ቤተሰብ ገለጸ።

አይናችን እያያ የልጆቻችንን አስክሬን አንስተን እንዳንቀብር ተከለከልን የሚሉት እነዚህ የሟቾች የቤተሰብ አባላት፣ የልጆቻችን አስክሬን በየሜዳው እንደተበተነ ውሎ ያድራል ሲሉ በመንግስት ታጣቂዎች የተፈጸመባቸውን ለኦ ኤም ኤን ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/15025/