Get Mystery Box with random crypto!

'በዘመናዊ ጦርነት ሶስት ነገሮ ግዴታ እአስፈላጊ ናቸዉ:: መሳሪያ ነዳጅ እና ገንዘብ.., ላብሮ | KMN

"በዘመናዊ ጦርነት ሶስት ነገሮ ግዴታ እአስፈላጊ ናቸዉ::
መሳሪያ
ነዳጅ እና ገንዘብ..,

ላብሮቭ (ይራሽያ ዉጪ ጉዳይ) በሰጧቸዉ የዕርዳታ ብር እነሱ መሳሪያ ገዝተዋል:: 40 ኮንቴነር መስሪያ አስግብተዋል, ከገቡት መሳሪያ ወስጥ የድሮን ተተኳሾች የሉበትም እንጂ ክላሽ,መትርየስ,እስናይፐርን ጨመሮ ተተኳሾቹ አብረዉ ገብተዋል::

ነዳጅ በሀግሪቱ ዴፖዎች በደንብ አስገብተዋል::

ገንዘብ ወደ 16 ኮንቴነር ፕሪንት(ለማሳተም) አቅደዋል:: የቀራቸዉ ነገር የለም::

ለድርድር በየትኛዉም ስበባ አስባብ አይቀመጡም::"

ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ከ13 ቀን በፊት ከተናገሩት::
ሙሉwu