Get Mystery Box with random crypto!

KMN

የቴሌግራም ቻናል አርማ kmn12345medianetwork — KMN K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kmn12345medianetwork — KMN
የሰርጥ አድራሻ: @kmn12345medianetwork
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.82K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCNMxaXuUGnGrqmdzW3cl-qA

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 10:30:03

1.1K views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:29:41 ፋኖ ከጎጃም ተሻግሮ በሆሮ ጉዱሩ ያረዳቸው ንፁሀን ኦሮሞዋች ቁጥር 81 ደርሳል
1.2K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 03:06:12 ማነው ኦሮሞ ?

ኦሮሞ ተብሎ በዘር ምክንያት ሚጨፈጨፈው ወለጋ ነው ወይስ ጨፍጫፊውን ቁጭ ብሎ የሚያየው ሃረርጌ ፣ ባሌ ፣ አርሲ ፣ጅማ ፣ሸዋ አረ ለመሆኑ ማነው ኦሮሞው ????
1.2K views00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 01:24:09

940 views22:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:57:06
1.3K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:42:37 በኦሮሚያ ክልል ሆሮጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አገምሳ ከተማ ትናንት ከማለዳ ጀምሮ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ 55 ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ።
የአከባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ለአንድ ዓመት ያህል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የአከባቢውን ፀጥታ ሲያስከብሩ ነበር። ይሁንና ባለፈው ዕሁድ ነሐሴ 22 ቀን፣ 2014 የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከከተማዋ መነሳታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ስያሜ ያላቸው ታጣቂዎች በከተማዋ መፈራረቃቸውን ነው የዐይን እማኞች የገለጹት። የአይን እማኞቹ ለዶይቼ ቬለ እንዳሉት «መንግስት ‘ሸነ’ ያላቸው “የኦሮሞ ነጻነት ጦር” ሰኞ ጠዋቱን ገብተው ከተማዋን ተቆጣጠሩዋት» ብለዋል። የዐይን እማኙ አክለውም እንዳብራሩት ታጣቂዎቹ ከተማዋ ውስጥ ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ ከጀመሩ በኋላ ወደ 59 መሳሪያ ከማህበረሰቡ አስፈትተው በዚያው ሰኞ ቀን ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል፡፡ “ትናንት ማክሰኞ ጠዋት ደግሞ ፋኖ ነን ያሉ የታጠቁ አካላት ወደ ከተማዋ ገብተው ከኦነግ ጋር አብራችኋል በሚል በመደዳው ከተማዋ ላይ ተኩስ በመክፈታቸው ከ15 ሺህ የማያንሱ የከተማዋ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመሰደድ ተገደዋል” ነው ያሉት፡፡
ከትናንት ማታ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የ55 ሲቪል ዜጎች አስከሬን መቅበራቸውንና የ32 ሰዎች አስከሬን በየጫካውና በየገደሉ እየፈለግን ነው” ሲሉም የችግሩን ስፋት አስረድተዋል፡፡ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስዩም ጌቱ የተለያዩ የኦሮሚያ ባለስልጣናትን ለማነጋገር ቢሞክርም ሊያገኛቸዉ አልቻለም።

#DW
2.1K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:40:24

8.0K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:04:46
እጃቸውን ለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከሰጡ የመከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ



1.1K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:18:35
የአንድነት ጥሪ

#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር

https://t.me/SidamaLiberationArmy
1.2K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:33:06

5.5K views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ