Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO STUDENT CHANNEL

የቴሌግራም ቻናል አርማ kiyapage — ETHIO STUDENT CHANNEL E
የቴሌግራም ቻናል አርማ kiyapage — ETHIO STUDENT CHANNEL
የሰርጥ አድራሻ: @kiyapage
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.08K
የሰርጥ መግለጫ

This channel is created to help freshman university students!
#Channelaችን ውስጥ ብዙ ነገሮች አለን
#all freshmann course pdf
#9-12 text book
#teacher guide
#ppt,quiz
#COC, EXAM
@kiyapage

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-09 00:07:11
#የትምህርት_እድል

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች አወዳድሮ ለማስተማር እንደሚፈልግ ገልጿል።

የምዝገባ መስፈርቶቹ ከታች የተዘረዘሩት ሲሆኑ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተማሪዎች ተመዝግባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።

ሀ/ የውድድር መስፈርቶች

1ኛ. ክልላዊ የ8ኛ ክፍል አማካይ ውጤት (average) (ጥሬ ማርክ) ለወንድ 78 እና ከዛ በላይ ለሴት 75 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገበ / ያስመዘገበች

2ኛ. ለተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች ከፍተኛ ፍላጎት ያለው/ያላት 10ኛ ክፍል ካጠናቀቀ በኋላ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ መቀጠል የሚፈልግ/የምትፈልግ

ለ. ዝርዝር መረጃ

• የምዝገባ ቀን ከ09/12/14 - 13/12/14
• የምዘገባ ቦታ-በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ፡ በቀድሞው ቀዳማዊ ምኒልክ የመጀመሪያ ት/ቤት፡፡ ከአራዳ ክ/ከተማ ፊት ለፊት
• የምዝገባ ሰዓት ከረፋዱ 3፡00 - ቀኑ 10:00

ሐ/ ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ

• ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ውጤት የሚገልጽ ዋናውንና 1 ፎቶ ኮፒ
• የመመዝገቢያ ብር 400
• አንድ ክላሰር ይዛችሁ ተገኙ

መ. ተጨማሪ መረጃ

• የጽሑፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 18/12/14 ከቀኑ 7፡30 - 10፡30
• ፈተና የሚሰጥበት ቦታ በካምፓሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው ተብሏል።

ት/ቤቱ ጎበዝ ተማሪዎች በማፍራት በሀገሪቱ ውስጥ አሉ ከሚባሉና በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናዎችም እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ያፈራ ት/ቤት ነው።

ለአብነት በ2013 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና 78 ተማሪዎችን አስፈትኖ 42 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

════════
• @kiyapage •
• @kiyapage •
174 viewsኪያ@en ፨ , edited  21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:01:18 Geography chapter 1


Geography is the scientific study of the Earth that describes and analyses spatial and temporal variations of physical, biological and human phenomena, and their
interrelationships and dynamism over the surface of the Earth.

Geography ስንል በዋነኝነት ሰለ ምድር እና በውስጧ ስለሚከናወኑ ነገሮች ነው።

Geography is a holistic and interdisciplinary field of study contributing to the understanding of the changing spatial structures from the past to the future. Thus, the scope of Geography is the surface of the Earth .

Geography has five basic themes.

Geography በዋነኝነት 5 መገለጫዎች አሉት።

1. Location:- is defined as a particular place or position. Location can be of two types: absolute location and relative
location.

Location የምንለው የአንድ ቦታ ልዩ መገኛ ነው።

2. Place:- refers to the physical and human aspects of a location. This theme of geography is associated with toponym (the name of a place), site (the description of the features of the place), and situation (the environmental conditions of the place). Each place in the world has its unique characteristics expressed in terms of landforms, hydrology, biogeography, pedology,
characteristics and size of its human population, and the distinct human cultures.

Place የምንለው የአንድ መገኛ ቦታን ሰዋዊ እና አካላዊ መገለጫ ሲሆን በስም፣ በአከባቢው ሁኔታ፣ መልካምድራዊ መገለጫውን ጨምሮ ሌሎችም የሚያካትት ነው።

3. Human-Environment Interaction:- Humans have always been on ceaseless interaction with their natural environment. Humans have adapted to the environment in ways that have allowed them to dominate all other
species on Earth. Thus, human-environment interaction involves three distinct aspects:
dependency, adaptation, and modification.
Dependency:- refers to the ways in which humans are dependent on nature for a living.
Adaptation:- relates to how humans modify themselves, their lifestyles and their behavior to live in a new environment with new challenges.
Modification:- allowed humans to “conquer” the world for their comfortable living.

Human-Environmental interaction ስንል ደግሞ በሠው ልጅ እና በአከባቢው የሚፈጠር መስተጋብር ነው። ይህም በ የሠው ልጅ በአከባቢው ላይ የሚኖረው ጥገኝነት፣ አከባቢውን እንዲመቸው መለወጥ እና ራሱን አከባቢውን እስኪለምድ መለወጥን ያካትታል።

4. Movement:- entails to the translocation of human beings, their goods, and their ideas from one end
of the planet or place to another.

Movement የምንለው የሰውልጅን፣ እቃዎችን እንዲሁም የሀሳቦችን በመላው አለም ላይ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ ነው።

5. Region:- is a geographic area having distinctive characteristics that distinguishes itself from
adjacent unit(s) of space. It could be a formal region that is characterized by homogeneity in terms of a certain phenomenon (soil, temperature, rainfall, or other cultural elements like
language, religion, and economy).

Join
https://t.me/kiyapage
484 viewsኪያ@en ፨ , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:50:21
የ11 ልጆች አባትና የ69 ዓመቱ አዛውንት የዘንድሮ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ11 ልጆች አባት እና የ69 ዓመቱ አዛውንት ታደሰ ጊችሌ የጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተቀበላቸው ካሉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መካከል አንዱ ሆነዋል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 502 የመግቢያ ነጥብ ያመጡት እና በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ተማሪ ታደሰ ጊችሌ ፥ ከምዕራብ ወለጋ ገንጅ ወረዳ መነሻቸውን አድርገው ለትምህርት ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዕድሜ ከልጆቻቸው…
#source=FB
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
534 viewsኪያ@en ፨ , edited  09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 17:55:08 ETHIO STUDENT CHANNEL pinned «#Update for fresh students ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚያደርጉባቸው እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉባቸውን ካምፓሶች ዩኒቨሲቲው አሳውቋል። Freshman Social Science, Freshman Teachers Education…»
14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 17:35:20
ማስታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
(ለጮራ ተማሪዎች ብሆንም )

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትላንትና ከአገር-አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በደረሰን መረጃ መሠረት ከእንግዲህ ተጨማሪ 2ዙር የፎርም እሞላል እንዳላና የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 100% በOnline እንደሚሆን በስልክ ተገልፆልናል፡፡

ስለዚህ ካበላይ አካል እስከሚወሰንና የት/ት ሽፋን እስከሚጠናቀቅ፣ ከወቅታዊ መረጃ ሳትርቁ እየተከታተላችሁ ትምህርታችሁን እንድትማሩ ሆኖ በሚከተለው መመሪያ መሠረት ግዴታችሁን እንዲትወጡ ይሁን፡፡

1.እስክ ዛሬ ያልተከፈለ ውዝፍ ካለ በአስቸኳይ እንዲከፍሉ፣

2.የ2014 ዓ.ም የት/ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ያለው
መጠናቀቅ ያለበት ከ2ኛ ሞዴል እና ከፈተና መግቢያ/Admission Card በፊት እስከ ሰኔ 5/2014 ዓ.ም ተከፍሉ ክሊራንስ እንድትይዙ፣

3. ሞዴል-2 የሚሰጠው ከሰኔ 8-10/20፥4 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ለትራንስክሪፒት ውጤታችሁ እንዳይበላሽ በደንብ ዝግጅት እንዲታደርጉ በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

Join and share
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
394 viewsኪያ@en ፨ , 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 16:52:10 #Update for fresh students

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚያደርጉባቸው እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉባቸውን ካምፓሶች ዩኒቨሲቲው አሳውቋል።

Freshman Social Science, Freshman Teachers Education in Social Science እና
Freshman Teachers Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ።

Freshman in Natural Science የተመደባችሁ በጅማ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እና በጅማ ግብርና እና ሕክምና ኮሌጅ ካምፓሶች።

https://portal.ju.edu.et ላይ በመግባትና የአድሚሽን ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ ትችላላችሁ አሁን ይሰራል ያልቻላችሁ በኦፊሻል ቦታችን ላኩልን እናይላችኋለን።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ ╔═══════════╗
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
340 viewsኪያ@en ፨ , 13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 19:00:47 #Update

መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4 /2014 ዓ/ም

መቱ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4/2014 ዓ/ም

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 9 እስከ 11/2014 ዓ/ም

@tikvahethiopia
464 viewsኪያ@en ፨ , 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 10:33:53 #HarmayaUniversity

በ2014 ዓ/ም የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በግንቦት 12፣ 13 እና 14 /2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

ምንጭ ፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት

Share &
Join Us: ═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
347 viewsኪያ@en ፨ , 07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 10:32:58 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።

ማስታወቂያ!!
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁ ለመማር ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 03 እና 04 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በማሟላት በአካል በመገኘት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
1ኛ) ከስምንተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት ሙሉ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ (ሠርተፊኬትና ትራንስክሪብት) ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ) አራት ፓስፖርት መጠን ያላቸውን ፎቶ ግራፎች፤
3ኛ) ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
ማሳሰቢያ፡-
• በ2013 ዓ/ም 1ኛ ሴሚስተር በውጤታችሁ መሠረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፤
• ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ www. wku.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት!!
Join
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
328 viewsኪያ@en ፨ , 07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 18:08:05

ለመ
ላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


ኢድ
ሙባረክ
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
542 viewsኪያ@en ፨ , edited  15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ