Get Mystery Box with random crypto!

የ11 ልጆች አባትና የ69 ዓመቱ አዛውንት የዘንድሮ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪ ሆነዋል አ | ETHIO STUDENT CHANNEL

የ11 ልጆች አባትና የ69 ዓመቱ አዛውንት የዘንድሮ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ11 ልጆች አባት እና የ69 ዓመቱ አዛውንት ታደሰ ጊችሌ የጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተቀበላቸው ካሉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መካከል አንዱ ሆነዋል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 502 የመግቢያ ነጥብ ያመጡት እና በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት ተማሪ ታደሰ ጊችሌ ፥ ከምዕራብ ወለጋ ገንጅ ወረዳ መነሻቸውን አድርገው ለትምህርት ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዕድሜ ከልጆቻቸው…
#source=FB
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot