2022-04-26 11:06:25
Arba minch University
ሰላም kal እባላለው ። አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ነው ያለውት
አርባ ምንጭ ከ አዲስ አበባ 430 km ርቀት ትገኛለች Haven of rift valley ትባላለች ጊቢው G1 ጊቢ ነው 6 ካምፓሶች አሉት 5ቱ እዚው ጋሞ አርባውንጭ ውስጥ ሲሆን አንደኛው ግን ጎፋ ነው ያለው ።
Main campus
አርባ ምንጭ መግቢያው ላይ ነው ያለው Fresh ተማሪ በሙሉ እዚ campus ወርዶ ጊቢው ባዘጋጀው መኪና ወደ ተመደበበት መሄድ ይችላል ስለዚ ለሎካል ሌቦች አትጋለጡም ግን ይሔ የሚሆነው ጊቢው በጠራበት ቀን ቀመጣችሁ ብቻ ነው።Campusሱ የEnginnering Field እና computer science ይሰጣል በwater science ደም ከምስራቅ አፍሪካ ታዋቂ ነው።
በEnginnering field ውስጥ
Civil
Electrical & Computer
Mechanical
Architect & Urban planing
Irrigation & water supply
Hydraulic
Software
Metrology
Electro Mechanical
Environmental ይሰጣሉ
ውሀ በሳምንት 1ዴ or 2ቴ ይመጣል ላይመጣም ይችላል Wifi ያበደ ነው በየ ቦታው አለ ሽንትቤት በየፍሎሩ አለ በሳምንት ሁለቴ የፀዳል ቢሆንም አይነፍም Cafeው ምንም አይለም ካስፈለገም ጊቢ ውስጥ lounge ።አሉ ምግብ 25 ውጪ ላይ 35 ነው ሙዝ 10 ብር ኑሮ ምንም አይልም ከጊቢ ወደ ከተማ ለመሔድ 10 ባጃጅ መያዝ ነው።
Kulfo/ኩልፎ campus
ጊቢው ደስ የሚል ነው ትንሽ ናት ትመቻለች ግብርና/Agriculture ይሠጣል
Agribusiness
AgriEconomy
Fishery
Forestry እና ሌሎችም ይሠጣሉ
ካምፖሱ ፅድት ያለ ነው ያምራል cafe ከmain አንፃር ዝቅ ያለ ነው wifi arif new ዶርሞቹም አሪፍ ናቸው
Abaya/አባያ campus
Both natural & Social እዚ ነው ሚሰጠው computational እዚ ይሠጣል
Nech sar/ነጭ ሳር campus
ጊቢዋ ከሚገባው በላይ ትንሽ ናት ጠና ነው ሚሠጠው እዚ ደሞ
Medicine
pharmacy
HO
other Health ማለትም Radiology, Anastasia.........እዚ ይሰጣሉ
Chamo/ጫሞ campus
social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like
-Law
-Business and Economics
-Accounting
-political science
የመሳሰሉት ይሰጣሉ ።
Sawla/ሳውላ Campus
አርባ ምንጭ ከደረሳችሁ ብኋላ ከመናሀሪያ ሳውላ ተሳፍራችው በ 3ሰአት ውስጥ ትገባላችሁ
እዚ ደሞ ግማሽ Natural እና ግማሽ Social ይሰጣል
Automotive engineering
Civil engineering
Electromechanical &
Food engineering
ከsocial የተወሰኑትን ይሰጣል
ስለ አርባ ምነጭ በጥቂቱ
የአነር ሁኔታ
ከፍ ያለ ሙቀት ነው ያላት ስትመጡ ዘሚዝ ቲሸርት ቀል ያለ ልብስ ይዛቹ ኑ አስጌ ዘፈን ላይ አረንጓዴ መሆናን አይታችሁ ብርድ እንዳይመስላችሁ አረንጓዴ ነች ግን ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ስለሆነች ትምቃለች።
ኑሮ
ኑሮ ብዙ ውድ አይደለም ምናልባት ረካሽ ነው ሲባል ልትሰሙ ትችላላቹ ግን ውሸት ነው
ፍራፋሬ
ይሔም ርካሽ ነው ምናምን ምልቱዋል ሲባል ትሰማላችሁ ግን ውሸት ነው ድሮ ቀርቱዋል አሁን ላይ
ሙዝ በየቦታው አለ ሞልቱዋል ግን በ 10ብር 4-7 ፍሬ ኪሎ 30ብር
ሌሎቹ ወቅት አላቸው
ማንጎ10ብር2-3ፍሬ
አቮካዶ10ብር4-5ፍሬ
አፕል10ብር2-4ፍሬ አለ
Local ሌቦች
ከጊቢ በጣም በጠዋት እን በጣም ማምሸት ያጋልጣል ያው ያላችሁን መስጠት ነው።
ወባ
ብትችሉ አጎበር ይችሁ ኑ ካልሆነ ያው ፈሬሽ ላይ ታንጠባጥባችኋለች ከዛ ከ2ተኛ አመት ብኋላ በፍቅር ትኖራላችሁ
Join
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot
350 viewsኪያ@en ፨ , 08:06