Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች (ለጮራ ተማሪዎች ብሆንም ) ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትላን | ETHIO STUDENT CHANNEL

ማስታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
(ለጮራ ተማሪዎች ብሆንም )

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትላንትና ከአገር-አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በደረሰን መረጃ መሠረት ከእንግዲህ ተጨማሪ 2ዙር የፎርም እሞላል እንዳላና የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 100% በOnline እንደሚሆን በስልክ ተገልፆልናል፡፡

ስለዚህ ካበላይ አካል እስከሚወሰንና የት/ት ሽፋን እስከሚጠናቀቅ፣ ከወቅታዊ መረጃ ሳትርቁ እየተከታተላችሁ ትምህርታችሁን እንድትማሩ ሆኖ በሚከተለው መመሪያ መሠረት ግዴታችሁን እንዲትወጡ ይሁን፡፡

1.እስክ ዛሬ ያልተከፈለ ውዝፍ ካለ በአስቸኳይ እንዲከፍሉ፣

2.የ2014 ዓ.ም የት/ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ያለው
መጠናቀቅ ያለበት ከ2ኛ ሞዴል እና ከፈተና መግቢያ/Admission Card በፊት እስከ ሰኔ 5/2014 ዓ.ም ተከፍሉ ክሊራንስ እንድትይዙ፣

3. ሞዴል-2 የሚሰጠው ከሰኔ 8-10/20፥4 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ለትራንስክሪፒት ውጤታችሁ እንዳይበላሽ በደንብ ዝግጅት እንዲታደርጉ በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

Join and share
═════════════════╗
• @kiyapage •
• @kiyapage •
╚═════════════════╝
for comment @kiyapag12bot