Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ብልግና

የቴሌግራም ቻናል አርማ kidusblgna — ቅዱስ ብልግና
የቴሌግራም ቻናል አርማ kidusblgna — ቅዱስ ብልግና
የሰርጥ አድራሻ: @kidusblgna
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 717
የሰርጥ መግለጫ

contac us on @beeegodd

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2021-07-22 09:19:40 ምንም ነገር ከማድረጋችሁ በፊት፣ ወሲብ ከጀመራችሁ በኋላ የሚሰማትን ነገር ግልጽ ሆና እንድትነግርህ ንገራት። ቀስ ማለት ካለብህ፣ መፍጠን ካለብህ፣ ትዕዛዝ የምትቀበለው ከሷ መሆን አለበት። የምትሰጥህን ትዕዛዞች ተከተል። በራስህ ስሜት ዝም ብለህ እንዳትነዳ። ከመባዳታችሁ በፊት ነጻነት እንዲሰማት አድርጋት። ፍራቻዋን ጠይቃት። ምን እንደሚያስደስታትና የወደፊት ተስፋዋ ምን እንደሆነም ጠይቃት። አለሁልሽ በላት። ግልጽ ሆናችሁ በወሲብ ቋንቋ ስታወሩ ፍርሃት ገለል ይልላታል። አምሮዋም ቀስ በቀስ ዝግጁ ይሆናል። ሰውነቷ እየተፍታታና ስሜቷ እየተቀሰቀሰ ይሄዳል። Our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
608 viewsedited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-22 09:19:40 ድንግልናና ወሲብ

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና የማይለፋ የለም። በዚያው ልክ ለተለያዩ ሴቶች ድንግልና ልዩ ትርጉም አለው። አንዳንዶች ድንግልናቸውን ያስረከቡበትን ምሽት ወይ በጸጸት አልያም በደስታ ያስታውሱታል። አንዳንዶች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ተደፍረው ለዓመታት ከማይወጡበት የስነልቦና ቀውስ ውስጥ በስቃይ ይዋኛሉ። አንዳንዶች ለድንግልና ልዩ ትርጉምና ክብር በመስጠት ይዘውት ይቀበራሉ። አንዳንድ ሴቶች ድንግልና ሳይኖራቸው “ድንግል ነኝ” በማለት ለድንግልና የሚስገበገቡ ወንዶችን ያታልላሉ—ይህን የሚያደርጉት ከተሳካላቸው የሚፈልጉትን ወንድ ለማጥመድ ሲሉ ነው፤ ካልተሳካላቸው ግን የሚደርስባቸው ገጠመኝ ጥሩ ላይሆን ይችላል።

ድንግልና በተለያዩ ምክንያቶች ሊገረሰስ ይችላል። በተለይም በጠለፋ፣ በሕጋዊ ጋብቻ፣ በሮማንቲክ ፍቅርና ተገዶ በመደፈር። ለነገሩ ጠለፋና ተገዶ መደፈር ልዩነት የላቸውም። ልጅቱ የምትጠለፈው ያለፍቃድዋ ስለሆነ፣ ከተጠለፈች በኋላ ድንግልናዋን ካጣች፣ ተገዳ እንደተደፈረች ይቆጠራል። በርግጥ አንዳንድ ጠላፊ፣ ለልጅቱ ወላጆች የጋብቻ ጥያቄ በመላክ፣ ፈቃድ አግኝቶ እስኪያገባት ድረስ በፍትወት ላይደርስባት ይችላል። ወጣም ወረደ ጠለፋና አስገድዶ መድፈር ብዙም ልዩነት የላቸውም። አስገድዶ መድፈርን እንደ ጀብዱ የሚቆጥር ሰው ካለ ደግሞ የሥነ ልቦና ችግር ያለው መሆን አለበት።

ብዙውን ጊዜ ድንግልናን መበጠስ እንደ ጀብዱ የሚያወሩት በሕጋዊ ጋብቻ ያገቡ ወንዶችና በፍቅር አሳበው የፈለጓትን ያገኙ ጎረምሶች ናቸው። “እንትናን በጠስኳት!” እያሉ መጎረር በወጣት ወንዶች ዘንድ የተለመደ ነው። በጎልማሶችም ዘንድ ድንግሎች ብርቅ ናቸው። “እከሊት እኮ ድንግል ናት” ሲባል ሰምቶ የማይቀነዝር ወንድ ጥቂት የሚባል አይደለም። በሐሳቡ ለሱ የሚታየው፣ ድንግልናዋን ወስዶ፣ በደሟ ታጥቦ፣ “ይኸውና የደሙ ሻሽ” እያለ እርካታው ሲወጣለት እንጂ፣ “ድንግልናዋን እንዲያ ስበጥስላት እሷን ምን ይሰማት ይሆን?” ብሎ ለመጠየቅ ከቶ አይጨነቅም።

እንደ ሕንድ ባሉ ሀገሮች ደግሞ ድንግሎች ከመንደራቸው እየተሰረቁ በከፍተኛ ዋጋ ለቡና ቤቶች ይሸጣሉ። ይህም የሚሆንበት ምክንያት “ድንግሎች ጎልማሳውን ወጣት ያደርጋሉ” የሚሉት አጉል እምነት ስላላቸው ነው። በተጨማሪም ድንግሎች ወሲብ ፈጽመው አለማወቃቸው ከኤድስ ነጻ ለመሆናቸው እንደ ማስተማመኛ ስለሚወሰድም ነው። የሚያሳዝነው ግን የሚደፍሯቸውን ወንዶች ከኤድስ ነጻ ይሁኑ አይሁኑ የሚጠይቃቸው የለም፣ ገንዘባቸውን ከፍለው የሚፈልጓትን ድንግል እስካገኙ ድረስ። … ድንግልና ጣጣው ብዙ ነው።

ድንግልናቸውን ከወሲብ ውጭ የሚያጡ ብዙ ሴቶችም አሉ። ለመከረኛው ድንግልና ተጠያቂ የሆነችው የቆዳ ሽፋን ስስ ከመሆኗ የተነሳ በቀላሉ ልትቀደድ ትችላለች። ሴቶች ገመድ ዝላይ ሲጫወቱ ወይም ብስክሌት ሲነዱ ያጧታል። ሆኖም ድንግልናን አካብዶ በሚያይ ማህበረሰብ ውስጥ ሲኖሩ፣ ድንግልናን ሳይዙ መገኘት የሚያስከትለው መዘዝ ደግሞ ራሱን የቻለ ስቃይ አለው።

አንዳንድ ሴቶች ድንግልናቸውን እስኪያስረክቡ ድረስ ያቁነጠንጣቸዋል። የቁላና የእምስ መገናኘት ምን እንደሚመስል ለማወቅ ይጓጓሉ። “ያማል”፣ “አያምም” የሚል አሉባልታ ስለሚሰሙ፣ ያን ስሜት በራሳቸው ሰውነት ለማጣጣም ይቋምጣሉ። ሌሎች ደግሞ የሚያምኑትን፣ የሚወዱትንና የሚያገቡትን ወንድ እስከሚያገኙ ድረስ ከወሲብ ታቅበው ድንግልናቸውን በክብር መያዝ የሚመርጡ አሉ። እነዚኛዎቹ የፈለገውን ጊዜ ይውሰድ፣ ለጋብቻ የሚሆናቸውን ወንድ ለመጠበቅ የቆረጡ ናቸው። አንዳንዶች በሐይማኖት ምክንያት፣ በድንግልና ጸንተው ፈጣሪን እያገለገሉ ለመኖር ይወስናሉ።

ድንግልና ይህን ያህል ዋጋ ያለው ነገር ቢሆንም፣ አንዳንድ ወንዶች ብዙም አይጨነቁለትም። ደም አዩ አላዩ ደንታ አይሰጣቸውም። ደምን ሳይሆን ፍቅርን ነውና የሚፈልጉት። በነሱ ዕይታ አንዲት ልጅ ድንግል ከሆነች ጥሩ። ካልሆነች ምንም ማለት አይደለም። እንደዚህ ዓይነት ወንዶች ድንግል የሆነች ጓደኛ ስታጋጥማቸው ወሲብ ለመፈጸም ወይም “ድንግልናዋን ለመበጠስ” አይቸኩሉም። ለነሱ ከወሲብ ይልቅ የሚቀድመው ፍቅር ነው። የግብረሥጋ ግንኙነት ሳይፈጽሙ ጓደኛቸውን ለማርካት ይሞክራሉ። እሷ በራሷ ጊዜ ከድንግልናዋ ለመገላገል እስክትወስን ድረስ አያጨናንቋትም፣ አይገፋፏትም። ግንኙነታቸው ካልቀጠለም ጣጣ የላቸውም። ቀድሞውኑ ለድንግልናዋ ሳይሆን እሷን ብለው ነውና የቀረቧት።

እስኪ ሁለት ወጣት ወንዶች የሚሉትን እንይ፡

ወጣት ጠያቂ፡ ጓደኛዬ ድንግል ናት። ግብረ ሥጋ ሳንፈጽም በወሲብ ለመርካት ብዙ ሞክረናል። በጣቶቼ እምሷን እየነካካሁ ኦርጋዝም ላይ ላደርሳት ያደረግሁት ጥረት አልተሳካም። እንደውም አንዳንዴ በማደርገው ነገር ያማታል። ላስደስታት እፈልጋለሁ። ሆኖም ምን ባደርግ የወሲብ ፍላጎቷን በደንብ ማርካት እንደምችል አላውቅም። ያልሆነ ቦታ ነክቼ ላሳምማት አልሻም። ምን ትመክረኛለህ?

መካሪ፡ እሷን ለማርካት ብዙ እንደምትጨነቅ ተገንዝብያለሁ። ጥረትህና ለሷ ማሰብህ የሚደነቅ ነው።

ራሷን በራሷ አርክታ (በማስተርቤሽን) ኦርጋዝም ላይ መድረስ ትችላለች? አዎን ከሆነ መልሱ ሚስጥሯ ምን እንደሆነ ሳታፍር ጠይቃት። ከዚያም ራሷን ስታረካ ከጎኗ ሆነህ እያት። ጣቶቿን ተከትለህ እምሷን በጣቶቿ የት፣ የት እንደምትነካ አስተውል። ከዚያም ቀስ እያልክ አብረሃት የምታደርገውን አድርግ። የሷን ቴክኒክ ተከተል። ፍጥነቷንና ምን ያህል ወደ ውስጥ ዘልቃ ራሷን እንደምትነካ ለማወቅ ሞክር። ግራ ከገባህም ጠይቃት። ደስ እያላት ታስረዳሃለች።

“ስነካካት ያማታል” ያልከው የሚያረጥብ ዘይት (ሉብሪካንት) ስላልተጠቀምክ ሊሆን ይችላል። እንዲሁም በጣቶችህ ወይ ሴንሴቲቭ የሆኑ ነርቮችን በሐይለኛ ፍጥነት ነካክተሃል አልያም እምሷ ውስጥ መስመጥ ከሚገባህ በላይ ሰምጠሃል።

ወጣት ጠያቂ፡ በጣም ከምወዳት ልጅ ጋር የፍቅር ጓደኝነት ጀምርያለሁ። ግንኙነታችንን ከመጀመራችን በፊት ጓደኛዬ ድንግል እንደሆነች ነግራኝ ነበር። ምንም ወሲብ አለመፈጸሟንና ሆኖም ከሁለት ወንዶች ጋር በተለያዩ ጊዜያት ግንኙነት ጀምራ እንደነበረች ገልጻልኝ ነበር። በቅርቡ ስለወሲብ አውርተን፣ የመጀመሪያዋ እንድሆን እንደምትፈልግ ነግራኝ ነበር። ችግሬ ታዲያ ቁላዬ ነው። 8 ኢንች ወይም 20 ሴንቲሜትር ያህል ርዝመት አለው። 6 ኢንች ወይም 15 ሴንቲሜትር ያህል ውፍረት አለው። እሷን ሳልጎዳ ወሲብ የምፈጽምበት መንገድ ካለ እባክህን ንገረኝ።

መካሪ፡ አንተንም ላደንቅህ እወዳልሁ። ከራስህ ምቾት ይልቅ ለሷ መጨነቅህ ምን ያህል እንደምትወዳትና እንደምታስብላት ያሳያል። ለብዙ ሴቶች የመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ጥሩ ትውስታን የሚተው አይደለም።
634 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 11:35:37 ወሲብና ትዳር @kidusblgna @kidusblgnabot

ከጋብቻ በኋላ ወሲብ ለብዙዎች ቀዝቃዛ ወላፈን ነው። የጋብቻ ቀለበት አጠለቃችሁ ማለት ወሲብን ልጅ ለመውለድ ብቻ ተጠቀሙበት ማለት አይደለም። ከጋብቻ በፊት በቀን ሦስት፣ አራት ጊዜ ሲደረግ የነበረው ወሲብ፤ ከጋብቻ በኋላ በቀን አንዴ፣ በሳምንት ሁልቴ፣ በሁለት ሳምንት አንዴ፣ በወር አንዴ፣ በስድስት ወር አንዴ፣ በአመት አንዴ እያለ ደብዛው ይጠፋል። የልጆች ኃላፊነትና ሥራ ሲደራረቡ የወሲብ ጣሙ መረሳት ይጀምራል።

ብዙ ወንዶች ካገቡ የወሲብ ጥማታቸው ላይ ቀዝቃዛ ውሃ እንደሚፈስበት አድርገው ያስባሉ። ነገር ግን ጋብቻ የወሲብን ወላፈን የሚያጠፋ ቀዝቃዛ ውሃ አይደለም። የወሲብ ጥማት ሳይበርድ ለብዙ ዓመታት ቀጣይነት ያለው እንዲሆን የባልና ሚስትን ያላሳለሰ ጥረት ይጠይቃል። ያ ካልሆነ በሆነ ሰዓት ከሁለቱ አንዱ ወደ ውጭ ማየት ይጀምራል። ይህ ደግሞ ጋብቻን ለአደጋ ያጋልጣል። ቃልኪዳንን ያስፈርሳል። ታማኝነትን ያስረሳል።

የወሲብ ህይወትን በማደስና እንደድሮም ጣፋጭ ለማድረግ ዘዴዎችን በማፈላለግ ትዳር እንዳይፈርስ ማድረግ ይቻላል።

እሷን እንደሚስትህ ብቻ አትያት። እርግጥ ነው በህግ ያገባሃት ሚስትህ ነች። ግን የወሲብ ህይወታችሁን ለማጣፈጥ እሷን እንደ ሚስትህ ብቻ ማየት አቁም። እንደዚያ ካደረግህ ከሷ ጋር ለዘላለሙ ከርቼሌ የገባህ አድርገህ ራስህን ከማየት ትቆጠባለህ። ስለሆነም እሷን ከሚስትነት ባሻገር የወሲብ ንግስትህ እንደሆነች ቁጠራት። መንገድ ላይ እንዳየሃት ቆንጆ ልጅ ባምሮህ ቅረጻት። በአዕምሮህ ያልሆነችውን ነች ብለህ ሳል። እሷም እንደዚያው። የተለያዩ ገጸባህርያትን ተላብሳቹ አብራችሁ ተውኑ። አዳዲስ የአወሳሰብ ዘዴዎችን ሞክሩ። በየጊዜው ለየት ወዳለ ቦታ ይዘሃት ሂድ። ከልጆች ከጓደኛ ከዘመድ ከሥራ ርቃችሁ ለብቻችሁ ጥሩ ጊዜን አሳልፉ። ቤት ስትሆኑ ደግሞ ክፍላችሁን የግላችሁ አድርጉት። ልጆቻችሁን ከክፍላችሁ ውጭ አግኟቸው።

ፒጃማ ለብሰህ አትተኛ። አንቺም እንዲሁ። ሰዎች ከተጋቡ በኋላ ፒጃማ ለብሰው መተኛት ያዘወትራሉ። አይታወቃቸውም እንጂ በቆየ ቁጥር የወሲብ ፍላጎታቸውን ይቀንሳል። ሁሌም ፒጃማ እየለበስክ የምትተኛ ከሆነ እንደድሮው ማራኪ ሆነህ አትታያትም። ዕድሜዋ እየገፋ መምጣቱን ነው የምታስታውሳት። ሳትጋቡ በፊት የነበረህን የአልጋ ውስጥ ባህሪ ብዙም አትቀይር። በፓንት (ቦክሰር) ብቻ ከነበረ የምትተኛው አሁንም በፓንት ብቻ ተኛ። እሷ የምትወደውን ከነቴራ ለብሰህ ከነበረ የምትተኛው አሁንም ያንኑን ከነቴራ የሚመስል ለብሰህ ተኛ። ፒጃማ ደራርበህ የምተኛ ከሆነ ግን አንተም እንቅልፍ ይወስድሃል እሷም የወሲብ ፍላጎቷ አይቀሰቀስም።

ከሁሉም በላይ ጋብቻን ከሌላው ግንኙነት የሚለየው ዘላቂነቱ አስተማማኝ መሆኑ ነው። ስለሆነም ባለቤትህን ልታምናት ይገባል። እሷም አንተን ልታምንህ ይገባል። እናም የወሲብ ምኞትህንና ፋንታሲህን ሳትደብቅ ንገራት። እሷም የራሷን ፋንታሲ ትንገርህ። ከዚህ በኋላ የሚቀረው ነገር ፋንታሲያችሁን በፈለጋችሁት ሰዓት እውን ማድረግ ነው። ፋንታሲህን እውን ካደረገችልህ አንተም የሷን እውን ካደረግህላት ሌላ ፍለጋ ሾልኮ መውጣቱ የማይታሰብ ይሆናል። የማትተማመኑና የወሲብ ፍላጎታችሁን ግልጽ አውጥታችሁ የማትወያዩ ከሆነ የወሲብ ወላፈናቹ ሳይቆይ እየተዳፈነ ይሄዳል ትዳራችሁም መቀዝቀዝ ይጀምራል። @kidusblgna contact us @kidusblgnabot
807 viewsedited  08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 09:26:35 ባጠቃላይ የዚህ ቻናል ዓላማ በግልጽነት ወሲብ ነክ ጉዳዮችን መወያየት ነው። የቻናሉ አዘጋጅ ሐይማኖትን ወይም ባሕልን የማራከስ ፍላጎት የለውም። ፍላጎቱ በግልጽ እነዚህ በድብቅ የምናደርጋቸውን ነገሮች መወያየትና ጠቃሚ መረጃን ለታዳሚው ማቅረብ ነው። ሐሳቡን የሚቃወም ሊኖር ይችላል። የሚደግፍም ሊኖር ይችላል። የቤቱ በር ለሁሉም ክፍት ነው—የምናወራው ስለቅዱሱ ብልግና ነውና። ስለሆነም ከታዳሚው የሚጠበቀው በግልጽነት፣ ሳይፈሩ፣ ሳያፍሩ መወያየትን ነው። መሰዳደብ አይፈቀድም። መስደብ ሱሱ የሆነ ሰው ካለ በመጣበት እግሩ ይመለስ። @kidusblgna @kidusblgna
812 viewsedited  06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-21 09:25:26 ስለ ቻናሉ
ቅዱሱ ብልግና ቤት፡ በዓይነቱ ልዩ የሆነ፤ ወሲብ-ነክ መጣጥፎችን ግልጽ በሆነ ቋንቋ ለባለጌዎችና ለጨዋዎች፣ ለዓይናፋሮችና ለዓይናውጪዎች፣ ዕድሜያቸው አስራስምንትና ከዚያም በላይ ለሆኑ ታዳሚዎች በሚመች መልኩ አቀናብሮ የሚያቀርብ፤ አስተማሪና አዝናኝ ቻናል!

ከወሲብ ጋር የሚዛመዱ ገለጻዎች፦ መታቀብ፣ መመርመር፣ መወሰን፣ መጠቀም። ድንግል፣ ሸርሙጣ፣ ጋለሞታ፣ ባለጌ፣ ጨዋ፣ ልክስክስ፣ አተራማሽ፣ ጭምት፣ ቀበጥ። ቂንጥራም፣ እምሳም፣ ቁላራስ። የቤት ልጅ፣ የቡና ቤት ልጅ፣ ልጃገረድ፣ ወንዳገረድ። የወር አበባ። አስገድዶ መድፈር፣ ጠለፋ፣ አንድ ካንድ፣ አንድ ከብዙ፣ ጋብቻ፣ ፍቺ። መብዳት፣ መበዳት፣ መባዳት፣ መበዳዳት። መነፋፋት፣ መጠባበስ፣ መጠባባት፣ መላላስ። ሹገር ማሚ፣ ሹገር ዳዲ፣ ማማሲታ፣ ባቢ፣ ነፍስ ነገር፣ ወርቅ ነገር፣ ቅምጥ፣ ውሽማ፣ የጭን ገረድ፣ ፍቅረኛ፣ ሚስት፣ ባል። ስትሬት፣ ጌይ፣ ሌዝቢያን፣ ባይ። ሄትሮ፣ ሆሞ፣ ትራንስ። የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት፣ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት፣ የተደበላለቀበት። ቡሽቲ፣ ሉጢ፣ ቀውጢ። ራስን በራስ ማርካት። ማስተርቤሽን። ግብረ ሥጋ፣ ግብረ ሶዶም፣ ግብረ መዳፍ፣ ግብረ አፍ፣ ግብረ ደረቅ። የላይ፣ የታች፣ የቅምጥ፣ የግልብጥ፣ የፍንድድ፣ የፊንጢጣ፣ የቁም፣ የጎን፣ የማንኪያ፣ 69። ኡህህህ፣ አህህህ፣ እህ … እምስ ሀገር ስታምስ፣ ቁላ አፈር ይበላል።

ወሲብ ይጥማል። ወሲብ ይሰለቻል። ወሲብ አይሰለችም። ወሲብ ይመራል። ወሲብ ማርማር ይላል። ወሲብ ሱስ ይሆናል። ወሲብ አደገኛ ነው። ወሲብ ቅዱስ ነው። ነገር ግን በባሕላችን ስለወሲብ በግልጽ መወያየትና ማውራት እንደ ነውር ይቆጠራል። ይህ ደግሞ ለወሲብ ያለንን ጉጉት (curiosity) ጨመረ እንጂ አልቀነሰም። በድብቅ ይበልጥ እንድናሳድደው አደረገን እንጂ እንድንርቀው ወይም እንድንጠላው አላደረገንም። በድብቅ ስለምናደርገው ብዙውን ጊዜ ለከፋ አደጋ እንጋለጣለን።

የሐይማኖት በባሕላችን የጎላ ሚና መጫወት ወሲብን ከሰይጣናዊ ሥራ ጋር እንድናያይዝ አስገድዶናል። በሐይማኖት መነጽር ወሲብ ቅዱስ አይደለም። ወሲብ ኃጥያት ነው—በተለይ ከሕጋዊ ጋብቻ ውጭ ከተፈጸመ። በሐይማኖታዊ ትምህርት ዕይታ ወሲብ ዘርን ከመተካት ያለፈ ጠቀሜታ የለውም። ወሲብን ከዘር መተኪያነት አብልጠው የሚመለከቱትን “ዝሙተኞች”፣ “አመንዝራዎች” እያለ ሐይማኖት ያወግዛቸዋል።

ከሐይማኖታዊ ትምህርት ዓላማዎች መካከል የሰውን ልጅ ፍላጎት (ወይም ስሜት) መግታት፣ መቆጣጠር መቻል ዋነኛው ነው። ኃጥዕን ከጻድቅ የሚለየው ለምድራዊ ፍላጎት ተገዢ መሆኑ ነው። ሐይማኖት እንዳማራጭ የሚያቀርበውን ሰማያዊ ደስታን መጎናጸፍ የሚፈልጉ ሰዎች፣ ምድራዊ ደስታቸውን ረስተው፣ ስሜታቸውን ገተው መኖር ሐይማኖታዊ ግዴታቸው ነው። ከዚያ ሰማያዊ ደስታ ከሚያደናቅፏቸው መሰናክሎች መካከል ተቀዳሚው ወሲብ ነው። ወሲባዊ ፍላጎታቸውን ማሸነፍ መቻል አለባቸው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዚህ ዓይነት ሐይማኖታዊ ትምህርት ተቀርጾ ያደገና ህይወቱ ከባሕልና ከሐይማኖት ጋር የተሳሰረ ስለሆነ ወሲብን እንደ ታቡ ማየቱ የሚያስደንቅ አይደለም።

ለነገሩ ተፈጥሯዊ ግዴታ በመሆኑ ወሲብን የሚጠላ አይገኝም። “ተሰናከልኩኝ”፣ “ሰይጣን አሳሳተኝ” እያለም ቢሆን የተመኘውን ሳይቀምስ እንቅልፍ አይወስደውም። በእንቅልፉ እንኳ ሳይቀር “ቢኩ እየገነፈለ” የሚያስቸግረውን ቤቱ ይቁጠረው። ማንም አጉል ጻድቅ ለመምሰል በይፋ ወሲብን ቢያጥላላም ከመጋረጃ በስተጀርባ የሚያደርገውን ግን አድራጊው ራሱ ነው የሚያውቀው።

በርግጥ ፈር የለቀቀ (ልቅ የሆነ) የወሲብ ባሕል ጥሩ አይደለም። ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ጤና-ነክ ቀውስን ሊያስከትል ይችላል። ከግብረገብም አንጻር ተቀባይነት የለውም። ነገር ግን በዚያው መጠን ግልጽነት የጎደለው ጨለማ የወሲብ ዓለምም የራሱ የሆነ ስነልቦናዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አለው። ለምሳሌ ለኤድስ መስፋፋት የጎላ ሚና ከተጫወቱት ምክንያቶች መካከል የግልጽነት ማነስ አንደኛው ነው።

እንደሚታወቀው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ስለወሲብ ከወላጆቹ ሳይሆን የሚማረው ከወላጆቹ ተደብቆ ነው። ወሲብን አስመልክቶ በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ደረጃ ውይይት ይካሄዳል ማለት ዘበት ነው። ሆኖም ስንቱ ልጅ ነው ተደብቆ የወሲብ ፊልም የሚያየው፣ የወሲብ ጋዜጣና መጽሔት የሚያነበው!? አሁንማ እድሜ ለኢንተርኔት ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ—የፈለገውን ጎልጉሎ እያወጣ ማየት፣ ማንበብ ይችላል። ባሕላችን ለወሲብ ያለው አቋም የከረረ ከመሆኑ የተነሳ ልጆቻቸው የፍቅር ልቦለድችን ጭምር እንዳያነቡ ጥረት የሚያደርጉ ቤተሰቦች ብዙ ናቸው። ይህም በቤተሰብና በሀገር ላይ የራሱ ጉዳት አለው። የወሲብ እንደ ታቡ መታየት ብዙ ወጣት ሴቶችን ላልተጠበቀ እርግዝናና ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል። ወንዶችም የጥቃቱ ሰለባዎች ናቸው።

በተጨማሪ በወሲብ አለመረካካት የብዙ ትዳሮች መፍረስ ተጠቃሽ ምክንያት ነው። ባሏ ያላረካት ሚስት በድብቅ ሌላ ወንድ ስትይዝ፣ ባልም በበኩሉ ሌሎች ሴቶችን ሲያተራምስ፣ መጨረሻ ላይ ነገሩ ሲጋለጥ ቤተሰባዊ ቀውስ ሲፈጠር ማየት የተለመደ ነው።

ወሲብ ትዳርን ወይም ወደ ትዳር ሊመሩ የሚችሉ ግንኙነቶችን ሊያጠናክር ይችላል። በፍቅር ግንኙነት ደረጃ ወንዱ መርካት እንደሚፈልግ ሁሉ የሴት ጓደኛውን ማርካት መቻል አለበት። ሴቷም ወንዱን ማርካት መቻል አለባት። አንዱ ወገን ረክቶ ሌላኛው ሳይረካ ሲቀር ችግር ይፈጠራል። አብዛኛውን ጊዜ ወንዶች የራሳቸውን ፍላጎት ካሟሉ በኋላ የሴት ጓደኛቸውን ፍላጎት ይረሱታል። ይህ ፍትሃዊ (ወይም fair play) አይደለም። በርግጥ የፍቅር ግንኙነት በወሲብ መረካካት ብቻ የሚለካ ባይሆንም ወሲብ ለፍቅር መሳካት የራሱን አስዋጾ ያበረክታል።

ወሲብ ጥበብ ነው። ተቀብሎ የመስጠት ጥበብ። ፈቃደኛነቱና ግልጽነቱ ካለ ይህንን ጥበብ ማንም ሊካነው ይችላል።

በዚህ ድረገጽ ወሲብን በተመለከተ ብዙ ነገር ለመዳሰስ ታቅዷል። የሚያስተምሩ፣ የሚያዝናኑ የወሲብ ታሪኮችና ቴክኒኮች በስፋት ይዘገባሉ። እነዚህ የወሲብ ታሪኮች፣ ምክሮችና ስልቶች ከተለያዩ ድረገጾች የተለቀሙና ለኢትዮጵያዊ ታዳሚ ይሆናሉ ተብለው የተተረጎሙ ናቸው። ከባሕላችን ወጣ ያሉ ሆኖም በስፋት (ግን በድብቅ) የሚከወኑ ወሲባዊ ልማዶችም ለንባብ ይቀርባሉ—ለምሳሌ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት።

የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት በባሕላችን የሚነቀፍ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት በድብቅ በሀገሪቱ እየተስፋፋ መምጣቱን የተለያዩ የዜና አውታሮች ዘግበውታል። ከመጋረጃ ጀርባ የሚካሄድ ነገር ቢሆንም መጋረጃውን እየቀደዱ በነጻነት ሊኖሩ ወደሚችሉባቸው ሀገሮች የሚሰደዱ ብዙ ዜጎች እንዳሉን የሚታወቅ እውነታ ነው።

ኢተፈጥሯዊ ወይም ኢሞራላዊ ተደርጎ ስለሚቆጠር የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት በባህሪው እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ተቀባይነት የለውም። ነገር ግን ባሕልና ሐይማኖት እንደተጠበቁ ሆነው፣ ሰዎች (የየትም ሀገር ዜጋ ይሁኑ) ያለፍላጎታቸውና ያለተፈጥሯቸው በተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ውስጥ ታስረው ሊሰቃዩ አይገባም። ስለሆነም ስለተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ምንነት ማወቅና መወያየት በሀገራችን ወይም በቤተሰባችን ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ወይም እየተከሰቱ ያሉ ቀውሶችን ለመቋቋም ይረዳል። በተለይ ሀገራችን ሙሉ በሙሉ ዲሞክራሲያዊት ስትሆን የግብረሶዶማውያን መብት አራማጆች በግልጽ መውጣታቸው አይቀርምና ከወዲሁ ስለ ተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት መረዳት ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ የሚያመዝን ይመስላል።
916 views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ