Get Mystery Box with random crypto!

ባጠቃላይ የዚህ ቻናል ዓላማ በግልጽነት ወሲብ ነክ ጉዳዮችን መወያየት ነው። የቻናሉ አዘጋጅ ሐይማኖ | ቅዱስ ብልግና

ባጠቃላይ የዚህ ቻናል ዓላማ በግልጽነት ወሲብ ነክ ጉዳዮችን መወያየት ነው። የቻናሉ አዘጋጅ ሐይማኖትን ወይም ባሕልን የማራከስ ፍላጎት የለውም። ፍላጎቱ በግልጽ እነዚህ በድብቅ የምናደርጋቸውን ነገሮች መወያየትና ጠቃሚ መረጃን ለታዳሚው ማቅረብ ነው። ሐሳቡን የሚቃወም ሊኖር ይችላል። የሚደግፍም ሊኖር ይችላል። የቤቱ በር ለሁሉም ክፍት ነው—የምናወራው ስለቅዱሱ ብልግና ነውና። ስለሆነም ከታዳሚው የሚጠበቀው በግልጽነት፣ ሳይፈሩ፣ ሳያፍሩ መወያየትን ነው። መሰዳደብ አይፈቀድም። መስደብ ሱሱ የሆነ ሰው ካለ በመጣበት እግሩ ይመለስ። @kidusblgna @kidusblgna