Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ብልግና

የቴሌግራም ቻናል አርማ kidusblgna — ቅዱስ ብልግና
የቴሌግራም ቻናል አርማ kidusblgna — ቅዱስ ብልግና
የሰርጥ አድራሻ: @kidusblgna
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 717
የሰርጥ መግለጫ

contac us on @beeegodd

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2021-08-11 08:59:19 ትዳር ፈላጊ ወይስ ወሲብ ፈላጊ ኖት የፈለጉትን በሚስጥር እናገናኛለን በታች ሊንክ ይመዝገቡ @txtmesexbot
76 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-07 08:28:40 ጠያቂ፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወሲብ ፍላጎቴ እየጨመረ መጥቷል። እኔ ደግሞ ፍቅር መስራት ላይ ብዙም ጎበዝ አይደለሁም። የሴት ጓደኛዬ ደግሞ ፍቅር አሰራርህ እንደ ኮርማ በሬ ነው ትለኛለች። ምን ላድርግ?

መካሪ፡ አንደኛ ተረጋጋ። ሰከን በል። ሁለተኛ ወሲብ ስትፈጽም ኃይል አታብዛ። ለስላሳ (soft) ሁንላት። በእርጋታ ሳታሳምም ብዳት። ሶስተኛ ያንተን ስሜት ብቻ ሳይሆን የሷንም ፍላጎት ተረዳ። የምትልህን አዳምጥ። “እንዴት አድርጌ ላስደስትሽ?” ብለህ ጠይቃት። ነጻ ሆነህ ፍላጎቷን እንድትነግርህ ገፋፋት። ግልጽ ሁን። ነጻ ሆነህ ስታዋያት ነጻነት ይሰማታል። ይበልጥ ትወድሃለች። እሷ ከረካች አንተንም ታረካሃለች። በርጋታ ወስባት። በርግጥ አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን እያሳመሙ ካልበዱ ወንድነት አይሰማቸውም። ከፍተኛ እርካታ የሚሰማቸው ሴቶች ሲያማቸውና “ማረኝ” እያሉ ሲጮኹ ነው። እነዚህ በሌላው ሰው ህመም የሚረኩት ወንዶች ማቾ-ሳዲስት ይባላሉ። እያሳመመ የሚበዳቸውን ወንድ የሚመርጡ አንዳንድ ሴቶችም አሉ። ያንተ ጓደኛ ግን የነሱ ተቃራኒ ስለሆነች ለስለስ አድርገህ መብዳቱ ለሁለታቹም ጠቃሚ ይሆናል። ወዳ አይደለም “ኮርማ ነህ” ለማለት የተገደደችው። ስለዚህ አስብበት። እንደ ፈረስ አትጋልብባት። ወሲብ ከመጀመርህ በፊት ከአምስት ደቂቃ በላይ የሚሆን ጊዜ ውሰድና በፎርፕሌይ (በቅድመ-ወሲብ እንቅስቃሴዎች) አዝናናት። በቁላ ከመደብደብ ይልቅ አብዛኞቹ ሴቶች ፎርፕሌይን ይመርጣሉ። በፎርፕሌይ ብዙ ሴቶች ኦርጋዝም ላይ ይደርሳሉ። አንተ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቆሞ ሊገነፍልብህ ይችላል። ሴቶች ግን እንደ ወንዶች በቀላሉ ስሜታቸው አይመጣም። በተለይ የተገረዙ ከሆኑ ብዙ ችግር አለባቸው። እናም ታገስና ጠብቃት። ከፎርፕሌይ በኋላ ስሜቷ መነቃቃት ሲጀምር እየሳምክ፣ እያቀፍክ፣ እያጫወትክ፣ ዓይን ዓይኗን እያየህ፣ ቀስ እያልክ ብዳት። አትቸኩል። የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል። ስሜትህ ሲወጣልህ ጥለሃት አትነሳ። ፍቅረኛህ እንጂ ከፍለሃት የምትተኛት ሴት አይደለችም። ስለዚህ የራስህን ጥቅም ብቻ አስጠብቀህ፣ ልክ ድመት እንዳየ አይጥ፣ ካልጋ ውስጥ ዘለህ አትውጣ። እሷን ሳታረካ አታንቀላፋ። አንተ እንደ ረካኸው እሷንም አርካት። ይህን ምክር ከሰማህ ድክመትህን አሻሽለህ ጥሩ አፍቃሪ ይወጣሃል። ለጊዜው በዚሁ እንቋጭ። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabo
136 viewsedited  05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-04 14:51:09 ብትደርብብህስ? ወንዶች ለትዳራቸው ወይም ለፍቅረኛቸው የማይታመኑ እንደሚሆኑ ሁሉ፤ ሴቶችም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ ከትዳራቸው ወይም ከፍቅረኛቸው ውጭ ሊማግጡ (ቺት ሊያደርጉ) ይችላሉ። “እሷ ታማኜ ናት፤ ከልቧ ታፈቅረኛለች፤ ሌላ ወንድ በፍጹም አታስብም፤ ሐይማኖተኛና ንጹህ አፍቃሪዬ ናት፤ ህይወቷን አሳልፋ ለእኔ ትሰጣለች!” በማለት፣ በእርግጠኝነት ቀበቶህን አጥብቀህ የምትከራከርላት ሚስትህ ወይም ፍቅረኛህ ከሌላ ወንድ ጋር በድብቅ የፍቅር ግንኙነት ጀምራ ብትይዛት ለማመን ይከብድህ ይሆናል። አንዳንድ ወንዶች ራሳቸውን የሚገድሉት ወይም ፍቅረኛቸውንና አፍቃሪዋን ገድለው እስርቤት ቀሪ ዘመናቸውን የሚያሳልፉትም በዚህ ምክንያት ነው።

ሚስትህ ወይም ፍቅረኛህ በላይህ ላይ ደርባ ከሆነ የሚከተሉት ምልክቶች ፍንጭ ሰጪዎች ናቸው፦

1) ያልተለመደ የባህሪ ለውጥ ካሳየች። ገና ስትተዋወቁ ብዙ የወንድ ጓደኞች ካሏትና ግንኙነት ከጀመራችሁም በኋላ ከነሱ ጋር ጊዜዋን አልፎ አልፎ የምታሳልፍ ከሆነ፣ ይሄ ብዙም ሊያሳስብህ አይገባም። ነገር ግን በቅርቡ ከሆነ ወንድ ጋር ጓደኝነት መጀመሯን ከነገረችህ ወይም ወሬ ከሰማህ፣ መጠርጠር ይኖርብኻል።

2) ያንተን ርዳታ መፈለግ ካቆመች። ከዚህ በፊት አንተ በሌለህበት ጥናት የማታጠና፣ ገበያ ወይም ጂም የማትሄድ፣ መንገድ የማታቋርጥ ከሆነ፤ ሆኖም ከመሬት ተነስታ እነዚህን ነገሮች ብቻዋን ማድረግ ከጀመረች፣ ምክንያቷም ግልጽ ካልሆነ፣ ሌላ ሰው ያንተን ቦታ ተክቶ እየተራዳት መሆን አለበት።

3) መናደድ ካቆመች። ከዚህ በፊት ምሳ አብረኻት ካልበላህ፣ ግንቧሯን ሳትስም ከቤት ከወጣህ፣ ከጓደኞቿ ጋር ለመዝናናት አልወጣም ካልክ፣ ስልክ ሳትደውልላት ከቀረህ በጣም የምትናደድ ከነበረች፤ አሁን ግን ያ ባህሪህ ምንም የማያናድዳት ከሆነ፣ ወይ ላንተ ያላት ፍቅር እየተሟጠጠ መጥቷል አልያም ሌላ ሰው ቦታህን ወስዷል። ያለምክንያት ግዴለሽ ልትሆን አትችልም።

4) በጣም ሚስጥረኛ መሆን ካበዛች። እንደድሮው ስለውሎዋ አታወራም። ገና ምንም ሳትጠይቃት ስታደርግ የዋለችውን ሁሉ ትቀባጥርልህ ነበረች፣ ዛሬ ግን አንተ ነህ ጠያቂ። ጠይቀህም በቂ ምላሽ አታገኝም። የተድበሰበሰ ምላሽ ነው የምትሰጥህ ወይም ከነጭራሹ የማውራት ፍላጎት የላትም። ሚስጥረኛነት ካበዛች፣ አንተ እንድታውቅባት የማትፈልገው ነገር አለ ወይም አንተ ጋር የምትመጣው ከሌላ ሰው ጋር አውርታ ባትሪዋን ከጨረሰች በኋላ ነው።

5) ከመጠን በላይ ጥሩ ከሆነች። ስታጠፋ አትቆጣህም። ስትበድላት ስቃ ታሳልፋለች ወይም ትንሽ አኩርፋ የረሳች መስላ ታልፈዋለች። እስኪሰለችህ ድረስ በስልክም ሆነ አልጋ ላይ በጣም እንደምትወድህ ትነግርኻለች። በቀን አንዴ ወይም ሁለቴ እወድኻለው የምትልህ፣ በቀን ሺ ጊዜ መውደዷን በተለያየ መንገድ የምትገልጽ ከሆነ፣ አንተን ለመካስ የምታደርገው ጥረት ሊሆን ይችላል። ከአንተ ተደብቃ ሌላ ወንድ በመብዳቷ ወይም በመሳሟ ስለተጸጸተች ወይም “ሌላ ፍቅረኛ ይዛለች” ብለህ እንዳትጠረጥራት ከመጠን በላይ ጥሩ ሆና ትገኝ ይሆናል።

በርግጥ እነዚህ ምልክቶች ሚስትህ ወይም ፍቅረኛህ ባንተ ላይ ስለመደረቧ መቶ በመቶ የሚያረጋግጡ አይደሉም። “ከጀርባዬ እያማግጥሽ ነው” የሚል ክስ ከማቅረብህ በፊትና ግንኙነታችሁን አደጋ ላይ የሚጥል ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት ነገሮችን በደንብ መርምር። በደንብ አጣራ። በስማበለው ወይም መረጃ በሌለው ጥርጣሬ አትደንፋ። ጥርጣሬህ ከቅናት የመነጨ ይሆናል። የማያከራክር መረጃ እጅህ ውስጥ እስኪገባ ድረስ ጥርጣሬህን በውስጥህ ያዝ። ሰው ነገረኝ ብለህ ወይም ከሌላ ወንድ ጋር ስታወራ፣ ጊዜ ስታሳልፍ ስላየኻት ብቻ በአማጋጭነት መኮነን የለብህም።

“እያማገጠችብኝ ነው” ብለህ የምታስብ ከሆነ፣ ስለማማገጥ ሳታነሳ በግልጽ አወያያት። ችግር ካለ ጠይቃት። ባህሪዋ ሰሞኑን እየተቀያየረብህ መምጣቱን ምሳሌ እየጠቀስክ ንገራት። የሚያስጨንቃት ነገር ካለ ማወቅ እንደምትፈልግና መፍትሄ በማፈላለግ እንደምትተባበራት ግለጽላት። ፍላጎትህ ነገሮችን ካንተ እንድትደብቅ ሳይሆን ግልጽ ሆና የሚያስጨንቃትን ነገር እንድታወያይህ መሆን አለበት። በደንብ መነጋገር መቻል አለባችሁ። ውይይት የጎደለው ግንኙነት ስኬታማ ሊሆን አይችልም። ያንተ አቀራረብ ወሳኝነት አለው። አቀራረብህ ካላስፈራት ወይም ወደ ኋላ እንድታፈገፍግ ካላደረጋት፣ ቀስ በቀስ የሚያሳስባትን ነገር ወይም ባህሪዋ የተለወጠበትን ምክንያት ትነግርኻለች።

መቶ በመቶ እርግጠኛ ካልሆንክ፣ የሆንክ ቢመስልህ እንኳ “እያደረግሽ ያለውን ደርሼበታለሁ! በጀርባዬ ምን እያደረግሽ እንደሆነ አውቃለሁ!” በማለት ውንጀላ ውስጥ አትግባ። ውንጀላህ እውነት ሆኖ ካልተገኘ፣ ልታምናት ባለመቻልህና ባላደረገችው ነገር በመወንጀልህ አዝና ልትለይህ ትችላለች። ባንተ ላይ መደረቧን ብታውቅ እንኳ ከሷ እስኪመጣ ድረስ የማታውቅ መስለህ ጠብቅ። ምንም ከሷ የሚመጣ ነገር ከሌላ የማያከራክር መረጃ በእጅህ ከያዝክ በኋላ አፋጥጣት። መለያየት የግድ ከሆነ ደግሞ በሰላም አሰናብታት። “ልግደልሽ፣ ልስቀልሽ፣ ልሰንጥቅሽ፣ ራሴን ልግደል፣ ወ.ዘ.ተ.” ድሮ የቀረ ነገር ነው። በሆነ ሰዓት ትወድህ ነበር፣ አሁን አትወድህም። አከተመ። በኃይል ያንተ ልታደርጋት አትችልም። “የእኔ ካልሆንሽ አፈር ይብላሽ!” ማለት ደግሞ ራስ ወዳድነት ነው። ከልብህ የምታፈቅራት ከሆነ ምኞትህ እሷን ደስተኛ “መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ” ብለህ ሸኛት። ነገር ግን ምኞትህ እሷን መበቀል ከሆነ የምትወደው እሷን ሳይሆን ራስህን ነው። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabo
352 viewsedited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-03 09:39:43 የሚያደርግ ብዙ አለ ይህ በጣም የሴክስ
ሂወትን ከሚያቀዘቅዙት ምክንያቶች አንዱ
ነው። የምተኙበት አልጋ ሁሌም ከምንም ነገር
በላይ ፅዱ ይሁን ከመተኛታችሁ በፊት ጥሩ
አየር ወደመኝታ ክፍላችሁ አስገቡ። እናም
መልካም ጠረን ለሴክስ ህይወት ቁልፍ ሚናን
ይጫወታል።
እመኑኝ እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን በሚገባ
ተረድታችሁ በማስተካከል በመነጋገር በጥሩ
የሴክስ ህይወት ደስታ ውስት መግባት
ትችላላችሁ። ቤታችሁ ወይም ፍቅራችሁ
በሴክስ ምክንያት አደጋላይ ያለ ፈፅሞ ተስፋ
አትቁረጡ። ሴክስ እራሳችን በሚገባ ካዘጋጀን
እና ከላይ ያሉት ችግሮች በሚገባ ቀርፈን
ካስወገድን በፍቅር ህይወት ስኬታማ
ማንሆንበት ምክንያት አይኖርም። አምናለሁ
ጊዜየን ቆጥቤ ይችን ምክር መሳይ ፅሁፍ
ስፅፍ አንብባችሁ ትንሽም ብትሆን በመረዳት
እራሳችሁን ጠይቃችሁ መፍትሄን ማግኘት
እንደምትችሉ። ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ወዶና
ፈቅዶ የሰጣችሁ መልካም የትዳር የፍቅር
ጉዞዋችሁ ባማረ የሴክስ ህይወት ውብ
ይሁንላችሁ።
ሌሎችም ይጠቀሙበታልና ሸር በማድረግ
ፍቅራቸው በዚህ ምክንያት አደጋላይ የወደቀ
ፍቅራቸውን ትዳራቸውን ማስተካከል
እንዲችሉ እናርግ። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
389 viewsedited  06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-03 09:39:43 ነፃ ሀሳቦች በፍቅር
ለምን ሀበሾች በሴክስ ሂወታቸው
ይቸገራሉ???
መቸም ሀበሻ ሁሌም በህይወቱ እየተገበረው
ስለሴክስ ማውራትን ግን ፈፅሞ አይወድም።
ተጋብተው ወይም ፍቅረኛሞች ሆነው እየኖሩ
ሴክስን እያረጉ ችግሩን ከመፍታት ይልቅ
በዝምታ ወይ ስለሚዋደዱ ይሰማዋል ወይም
ይሰማታል በሚል ያለደስታ ይኖራሉ።
ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ የሴክስ ህይወታችን
ችግር የሚገጥመው ብለን ስንል ዋና ዋና
ምክንያቶች እነዚህን ይመስላሉ።
1. ግልፅ አለመሆን
የሰው ልጅ በሂወቱ አብሮ ከሚያሳልፈው ሰው
ጋር ግልፅ ሊሆን ይገባል የሴክስ ሂወት
ቅድሚ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። የሴክስ
ህይወት አላማረም ማለት ትዳር ወይም ፍቅር
ቀዘቀዘ ወይም ፈረሰ ማለት ነው። ሁሌ
አብረሽው ወይም አብረሀት ሴክስ ከምታረጋት
ሚስትህ ባልሽ ፍቅረኛህ/ሽ እንዴት በዚህ
ጉዳይ ግልፅነት ይጎላል? ችግር ካለ
እንደዚህ ብናረግ እንደዚህ ይሻላል በሚል
ጥሩ የሆነ ግልፅ ውይይት በማድረግ ችግሩን
መፍታት።
2. ይሉኝታ ወይም ፍርሀት
ይሄ በጣም ብዙወችን ያጠቃ ትልቅ በሽታ
ነው ። ብዙወች ይሉኝታ ይዞዋቸው የሴክስ
ሂወታቸው የጨለመ ፈፅሞ ከደስታ ይራቁ
ናቸው ፍርሀት በውስጣቸው አለ እንዲህ ብየ
ብነግረው ብነግራት ቢለየኝስ ብትለየኝስ
በሚል መብሰልሰል በውስጣቸው በፍርሀት
በይሉኝታ አምቀው ብዙ ይጉዋዛሉ። ይህ
ደግሞ ፍቅር ሊሆን አይችልም ሴክስ ከሌለ
ምኑን ፍቅር ሆነ ከምንወዳቸው ሚስቶቻችን
ወይም ፍቅረኞቻችን ጋር በዚህ ሂወት
ካልተደሰትን አብሮ መሆኑ ጥቅሙ ምኑ ላይ
ነው። ስለዚህ ግዴታ የኛ ያልናቸው ሚስት
ወይም ፍቅረኛ በሚገባ ትምህርትን ወስደው
ማያውቁ ከሆነ ቀድመን ካወቅን ነግረናቸው
ከይሉኝታ ወተን ጥሩ የሴክስ ሂወት እንዲኖረን
ማድረግ ይቻላል። ባንድ አልጋ እየተኙ
ላለመተያየት መብራት አጥፍተው ብቻ ሴክስ
የሚያረጉ እንዳሉ ታውቃላችሁ? እንዴት
እንደዛ ይሆናል ? የፍቅረኛህን የሚስትህም
ገላ ሳታይ ሴቱዋም የባልሽን ወይም
የፍቅረኛሽን ገላ ሳታይ እንዴት በጨለማ ፍቅር
ይሰራል? ጥናቶች እንደሚሉት በጨለማ
የሚደረግ ሴክስ ባብዛኛ በአምሮ ላክ ጉዳት
ያመጣል በመተያየት እና በብርሀን የሚደረግ
ግንኙነት አመርቂ ነው። ስለዚህ ይሉኝታ
ፍርሀት ጎጂ ናቸው።
3. አለመጠባበቅ ወይም ቀድሞ መጨረስ
ይህ በጣም ብዙ በሚባሉ የሀበሻ ጥንዶች
ያለ ክፉ ጎጅ ነገር ነው። በሴክስ ሂወት
ውስጥ መጠባበቅ ግድ ነው። ስሜት
መረዳዳት ቀድሞ ማወቅ ደጋግሞ ባረጉ
ቁጥር ልምድ መውሰድ እና በቂ የሆነ
መነቃቃት መፍጠር ግድ ነው ። ብዙ ጊዜ
በሴቶችም በወንዶችም ቀድሞ መጨረስ ጥሩ
ያልሆነ የሴክስ ሂወት እንዳይኖረን ያረጋል።
ለዚህ ሁሉ ትልቁ ችግር አምሮን አለማሳመን
ነው ።ሁሉም ሰው እኩል ነው የተፈጠረው
አንዱ የተለየ እንዱ ሰነፍ ሌላው ጎበዝ ሊሆን
አይችልም ያ የሚሆነው አምሮን አለማዘጋጀት
ወይም ስንፈት ነው። ገና ሴክስ እንደ ጀመሩ
አምሮዋቸው ወይኔ ጨረስኩ የሚል ደውል
ይደውላል ያኔ እንደተጀመረ በሶስተኛው ደቂቃ
የሉም እረክተው እስክስ ይላሉ
ብታገላብጡዋቸው ምንም ብትሉዋቸው
ቀዝቅዘው... ዛል ብለው ቁጭ እናንተን ፍም
ላይ ጥደው እነሱ በጀመረ በትንሽ ደቂቃ
ተዘርረዋል። ይሄን ደግሞ እንዳይደገም
ማድረግ ይቻላል አንደኛው ነገር ሴክስ ላይ
አምሮን ተጠቀሙ ሴክስ የአምሮ ጨዋታ
እንጅ የአካል ልፊያ ብቻ አይደልለም። ስለዚህ
ስትጀምሩ ቶሉ እጨርሳለሁ በሚል ፍራቻ
አትጨነቁ። አልጋ ላይ ፍቅረኛችሁን ማስደሰት
እንደምትችሉ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ።
ተነጋገሩ ስሜት ለስሜት ተደማመጡ
4. የቦታ / ፖዚሽን አለማወቅ
ይህ በተለይ በሀበሻ ሴቶች ትልቁ ችግር ነው
።በቃ ቀድሞ የሚታያቸው በታች መሆን ወንዱ
በላይ ይህ በጣም ሁዋላቀር ባህል ነው።
ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ የሀበሻ ወንዶች ቶሎ
እንዲጨርሱ ምክንያት የሆነው እናም
ሴቶቻችን በታች ሁነው ወንዱን በላይ
የሰርተህ ብላ አይነት ጨዋታ ስስ ጎኑን
ያስመቱታል ያኔ ወንዱ ምን ያርግ ከታች ሁና
እሱ እስክስ ሲል ቶሎ ጨርሶ ቁጭ። ሴቱዋ
በታች ነች ማጣጣም ነው ወዳጄ ከዛ ወይኔ
እሱማ በቃ የሞተ ነው አይችልም ብላ ወሬ
ትቀዳለች። ብልጥ ወንድ ከሆንክ ከዛሬ ጀምሮ
አንችም ከላይ ሁኝ ብለህ ከላይ ከርበት
አርገህ ፈረሱም ሜዳውም ያውልሽ በላት ያኔ
እሱዋ የለችም። የሴክስ ፖዚሽን በጣም ወሳኝ
ነው እሱን አልቦ እስከዛሬ በላይ ሁናችሁ
መከራችሁን የበላችሁ ወንዶች ሴክስ መሆኑ
ቀርቶ የቀን ስራ የሆነባችሁ በቃ እወቁበት
ፈፅሞ በላይ ሀናችሁ ብዙ አትቆዩ ቀያይሩ ።
በተለይ ሴት ልጅ ከላይ ትሆን ጥሩ ሴክስ
ማድረግ እና የበለጠ ጣፋጭ ሴክስ ማድረግ
ይቻላል ።እንደ እንዝርት ቦታ በራሱዋ
እየቀያየረች በላይ በታች በጎን ብቻ ብዙ
የማትሾር ሴት ምኑን ሴት ሆነች ዝም ብላ
በታች የምትሆን የሳማኒያ አመት ሽማግሌ
ናት እንዴ ?? ብዙ ፖዚሽኖች አሉ
ተጠቀሙባቸው። ወንዱም ወንድ ሁን እቅፍ
አርገህ ላይህ ላይ ስቀላት ቦታ ቀያይሩ ብዙ
ደስ የሚሉ የሴክስ ፖዚሽኖች አሉ።
የሚገርመው በአፍሪካ ደህና መልክ አላቸው
ጥሩ የሆነ ውበትና erected መሆን የሚችል
የመራቢያ አካል አላቸው ከሚባሉት ወንዶች
ሀበሾች ከቅድሚያወቹ ዝርዝር ውስጥ
ይካተታሉ። ትልቁ ችግር ግን በትክክል
ማድረግን አለማወቁ ላይ ነው። ለዛም ነው
ብዙወች ሌላ የውጭ ሰው ጋር ወንዱም
ሴቱዋም የሚሄዱት ። ይህን ማስተካከል
እየቻሉ በራሳቸው ችግር በሴክስ ምክንያት
ይለያያሉ። እናም ወንዶችም በቃ ምንም
አትችልም ገደለችኝ ቶሎ አትጨርስ በታች
ብቻ ሁና ገደለችኝ በሚል ለመለያየት
ይገደዳሉ። በትንሹ አንድ ጊዜ ሴክስ ስናረግ
ከአምስት እና ስድስ በላይ ፖዚሽኖችን
መለዋወጥ ግድ ነው ዝም ብሎ በላይና በታች
ብቻ ሆኖ መልፋት ዋጋ የለውም።
5. በቂ የመነቃቂያ ጊዜ አለመውሰድ
በቃ አልጋ ላይ ይወጣል ወርማፕ የለ
እንደወረደ ሄዶ ሴክስ መጣድ የብዙወች
ችግር ነው ።እንዴት ሰው ሳይማሙዋቅ
ሴክስ ውስጥ ይገባል ውሀ ዋና ነው እንዴ?
ወርማፕ መቅረት የሌለበት ግዴታ ነው በሱ
ተነቃቅቶ በመነጋገር ወደዋናው የፍቅር አለም
በደስታ መስመጥ ነው እናም ፈፅሞ
መነቃቃትን ከሴክስ በፊት ይቅደም።
6. የፅዳት ጉድለት እና ውብ ሆኖ አለመገኘት
ይህ በጣም በሀበሻ አንገብጋቢው ሌላኛው
ችግር ነው። ሰው ሴክስ ከማድረጉ በፊት
ፅዳቱን መጠበቅ ግድ ነው። ብዙ ሀበሾች
ሻወር የሚወስዱት ከሴክስ በሁዋላ ነው ያ
በጣም ትልቅ ስህተት ነው ወደሴክስ
ከመግባታችሁ በፊት ጥሩ ሽታ እና ፅዱ ገላ
ይኑራችሁ አምሮ ውብ ሽታና ማራኪ ጠረን
ይፈልጋል። ቀን ስትዞር ወለህ ውለሽ ማታ
የቀኑ ጠረን ሳይለወጥ አልጋላይ መጣድ
ነገሩን ደባሪ ያረገዋል ምንጊዜም ከሴክስ
በፊት ፅዱ ሁኑ ሻወር ውሰዱ ሽቶ ተቀቡ
እምር ይበልባችሁ። ዝምብሎ አፍን ሲከፍቱ
አይደለም ሴክስ ለመሳም ጠረናችን የሚጋፋ
ከሆነ ውጭ የሚያሳድር የአፍ ጠረን ይዞ
ሴክስ ያስጠላል። ጥርሳችሁን ከሴክስ በፊት
ፋቁ ብትችሉ ጥሩ መአዛ ያለው ማስቲካ
ካፋችሁ በሴክስ ጊዜ አይለይ። ሴቶች
ቆንጆወች ናችሁ በአለም ላይ የተለየ የሴክስ
መስህብ አላቸው ተብለው ከተለዩት ውስጥ
የሀበሻ ሴቶች ግንባር ቀደም ናቸው። ግን
ፀጉሩዋ ቅባት ተቀብቶ ሳይትታጠብ እየሸተተ
አንተ ክንድ ላይ ትትኛለች ያኔ ቀን ስትሰራበት
የዋለችው ጠረን ሳይቀየር እንደዛው
እየሸተተች አልጋ ውስጥ እምትገባ አለች
ያበጣም ደባሪ ነው። ፅድት ብላ ባሉዋም
ፅድት ብሎ አምረው በጣም በመልካም ጠረን
ወዳልጋቸው ሚገቡ በጣም ጥቂቶች ናቸው።
ወንዱም በትንሽ ገንዘብ እንኩዋን የሚገዛ
ዲወድራንት ሳይጠቀም ሻወር ሳይወስድ ማታ
ወደአልጋው ሚስቱን ሊያቅፍ እየሸተተ
359 viewsedited  06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 12:08:50 ትዳር ፈላጊ ወይስ ወሲብ ፈላጊ ኖት የፈለጉትን በሚስጥር እናገናኛለን በታች ሊንክ ይመዝገቡ @txtmesexbot
370 viewsedited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 12:06:55 በእንቅልፍ ልብ ከብልት የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
ምርጦች እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ተከታታያችን በጠየቅን ጥያቄ መሰረት የተለያዩ የህክምና ፅሁፎች እንዲሁም ባለሙያም በማማከር ጥያቄውን ከነመለሱ ይዘን ቀርበናል
#ጥያቄ
በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?
ፊሊሞን እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ይህ ችግር ይከሰትብኛል፡፡ ሁሌም ከእንቅልፌ ስነቃ በተደጋጋሚ የሌሊት ልብሴ፣ የውስጥ ሱሪዬ እና አንሶላዬ ረጥቦ እና አልጋዬ ባልተለመደ ጠረን ታውዶ አገኘዋለሁ፡፡ ይህ ነገር ደግሞ ለሀፍረት ስሜት ያጋልጠኛል፡፡ ለራስ ምታት ህመምም ይዳርገኛል፡፡ ገና ተማሪ ስሆንኩ እስካሁን የሴት ጓደኛ የለኝም፡፡ ወሲብም ፈፅሜ አላውቅም፡፡ አልፎ አልፎ ግን ማስተርቤት አደርጋለሁ፡፡ ስለዚህ ውድ አዘጋጅ ይሄ ነገር የሚከሰትብኝ ለምንድን ነው? ወሲብ ብጀምርስ ይህ ነገር ይጠፋል? ከዚህ ነገር መላቀቅ የምችለው እንዴት ነው? እባክህ ለችግሬ መልስ ፈልግልኝ፡፡ ፊሊሞ ነኝ
#መልስ
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በወጣትነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ወንዶች 84 በመቶ የሚሆኑት ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይህ ችግር ይከሰትባቸዋል፡፡ በተደጋጋሚ የማስተርቤሽን ተግባር የሚፈፅሙ ወጣቶች በእንቅልፍ ልብ የዘር ፈሳሽ ለመፍሰስ ችግር የተጋለጡ ናቸው፡፡ በመንስኤው ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚገልፁት በእንቅልፍ ልብ የሚከሰተው የዘር ፍሬ መፍሰስ ወሲብ ካለመፈፀም ጋር እንደማይገናኝ ይጠቁማሉ፡፡ በእንቅልፍ ልብ ዘር ፍሬ የመፍሰስ አጋጣሚ የሚፈጠረው በተለያዩ ምክንያቶች ነው፡፡ በሰውነታችን ውስጥ በሚከሰት የሆርሞኖች ለውጥ የመጀመሪያው ሲሆን ከፍተኛ የሆነ የዘር ፍሬ ክምችት በሰውነታችን ውስጥ መኖር ደግሞ በሁለተኛነት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት ምክንያቶች በተጨማሪ ወሲብ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ሲፈፅሙ ህልም ማየት እና ስለወሲብ ደጋግሞ ማሰብ እንዲሁም ከመኝታ በፊት ወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞችን መመልከት እንዲሁም መጽሐፍትን ማንበብ በእንቅልፍ ወቅት ዘር ፍሬ የመፍሰስ ችግርን እንደሚያስከትል ይጠቁማሉ፡፡
ወድ ጠያቂያችን ፊሊሞ በወር አንድ ጊዜ እና ሁለት ጊዜ በእንቅልፍ ልብ የዘር ፍሬ የመፍሰስ ችግር ጤናማ እንዲሁም ተፈጥሯዊ እና ምንም አይነት ችግር የሌለው ነው፡፡ ነገር ግን በየቀኑ እና እንደ አንተ በሳምንት ሁለት ሶስቴ የሚከሰት ከሆነ እና እሱን ተከትሎ መደበርን፣ ራስ ምታትን፣ አቅም እንዲሁም እንቅልፍ ማጣትን የሚያስከትል ከሆነ ግን ጤናማ ስላልሆነ በፍጥነት ባለሞያን ማማከር ያስፈልግሃል፡፡ ምክንያቱም ይህ ነገር በሰውነታችን ወስጥ የሚኖረውን የቴስቴስትሮን መጠን በማሳነስ ለተለያዩ ሆርሞን ችግሮች ሊያጋልጥ ይችላል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የዘር ፍሬ በብዛት መፍሰስ በሰውነታችን ውስጥ ጤናማ ያልሆነ የዘር ፍሬ ፈሳሸ ምርት ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ጤናማ ያልሆነ የዘር ፍሬ ምርት ደግሞ በተለይ ወንዶችን ለመሀንነት ችግር ሊያጋልጥ ይችላል፡፡ የዘር ፍሬ ብዛት በመመረቱ የተነሳ የዘር ፍሬ በብዛት የሚፈስ ከሆነ የሚፈሰው የዘር ፍሬ በአብዛኛው ትክክለኛ ቅርጽ እና መጠን ያለው ስለማይሆን ከሴት እንቁላል ጋር ተገናኝቶ ጽንስ የመፍጠር አቅሙ እጅግ አነስተኛ ይሆናል፡፡
በተመሳሳይ ይህ ነገር በሰውነታችን ውስጥ ያለው የዘር ፍሬ ክምችት አነሰተኛ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ በአንድ ጊዜ በሚፈስ የዘር ፍሬ ውስጥ ከ20 ሚሊዮን በላይ ሴሎች ይገኛሉ፡፡ በአንድ ሚሊ ሊትር የዘር ፈሳሽ ውስጥ የሴሎች ብዛት ከ20 ሚሊዮን በታች ከሆነ ጽንሰ የመፍጠር አቅም አይኖረውም፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በእንቅልፍ ልብ የዘር ፍሬን መፍሰሰ በወሲብ ወቅት ከሴቷ በፊት ቀድሞ የመርካት ችግርን እና ሌሎች ስንፈተ ወሲብ ችግሮችን ያስከትላል፡፡ የሰውነት ክብደት መቀነስን እና በራስ የመተማመን መንፈስንም ያሳጣል፡፡ ለራሳችን የምንሰጠውን ግምት በመሸርሸርም የፀፀት እና የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡
ወደ መፍትሄው ስንመጣ የመጀመሪያው በጀርባ አለመተኛት ነው፡፡ ወደ መኝታ ከመሄድ በፊት ወተት አለመጠጣት እና ብዙ ምግብ አለመመገብም ይመከራል፡፡ በተለይ ደግሞ እራት ወደ መኝታ ከመሄዳችን ቢያንስ ከ3 ሰዓት በፊት መመገብ እና እራት ላይ ብዙ ቅመም የበዛበት ምግብን፣ ከመጠን በላይ ወይን ከመጠጣት፣ እንቁላል፣ ስጋ እና ሌሎች አነቃቂ ነገሮች የበዛባቸው ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ ቢቻል እራት ላይ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ማዘውተር ጠቃሚ ነው፡፡ ሌላው መፍትሄ ደግሞ ምግብን በደምብ አድቅቆ መመገብ እንዲሁም የፈሳሽ አወሳሰዳችንን ማስተካከል ነው፡፡ በተለይ ከእራት በኋላ ብዙ ፈሳሽ አለመውሰድ፣ ቀን ላይ ብዙ ውሃ መጠጣት፣ ከመኝታ በፊት ሽንትን መሽናት ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ የዘር ፍሬ የሚፈሰው ሊነጋጋ ሲል ስለሆነ በጠዋት የመነሳት ልማድን ማዳበርም ይመከራል፡፡
ውድ ፊሊሞ ፈረስ መጋለብን እና ሳይክል መንዳትን የመሳሰሉ ችግሮችንም ለዚህ ችግር ያጋልጣል፡፡ ስለዚህ መሰል ተግባራትን መቀነስም ጠቃሚ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የእግር ጉዞ ማድረግ፣ ከመኝታ በፊት ወሲብ ቀስቃሸ ፊልሞችንም ሆነ ጽሁፎችን ከመመልከት እና ከማንበብ መቆጠብ፣ እለታዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘውተር እንዲሁም ብልት እና አካባቢውን በየቀኑ በአግባቡ ማጽዳት እና የተመጣጠነ የአመጋገብ ስርዓትን ማዳበር ጠቃሚ ነው፡፡
በእንቅልፍ ልብ ካለፍቃድ እና ካለፍላጎት የዘር ፍሬ የመፍሰስ ችግርን ከላይ በመፍትሄነት የተዘረዘሩትን ነገሮች በአግባቡ እና ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ በማድረግ ካለብህ ችግር መላቀቅ ትችላለህ፡፡ በእነዚህ መንገዶች የምትፈልገውን ለውጥ ማምጣት ካልቻልክ ግን በአፋጣኝ ባለሞያዎችን ማማከር ይገባሃል፡፡ Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
371 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 12:05:43 _እርግዝና እና ወሲብ_
አንዳንድ ጥንዶች የሴቷ ማርገዝ በወሲብ ህይወታቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ ባይፈጥርባቸውም በአብዛኛው እርግዝና የወንዱንም ሆነ የሴቷን የወሲብ ፍላጎት ይቀይረዋል። የተወሰኑ ጥንዶች እርግዝና የተሻለ የወሲብ ህይወት እንደሰጣቸው ሲመሰክሩ ሌሎች ከባድ ጊዜ ሊያሳልፉ ይችላሉ። ሆኖም በተለይ ከወሊድ በኋላ ብዙዎች ረዘም ያለ እረፍት ይወስዳሉ።
በዚህ ወቅት በፊት የነበራችሁ ጥሩ የወሲብ ህይወት በጣም እንዳይቀየር ዋናው መፍትሄ ስለምትፈልጉት እና ስለሚሰማችሁ ነገር በግልፅ መወያየት ነው። ሁለታችሁንም የሚያረካ መፍትሄ ፈልጉ። ከዚህ በታች ብዙ ጥንዶች ስለ ወሲብ የሚያሳስቧቸው ነገሮች ተዘርዝረዋል። በሃገራችን ባህል ስለነዚህ ጉዳዮች በግልጽ ማውራት ሊከብድ ይችላል። ይህ ከሆነ ከባለቤትሽ/ባለቤትህ ጋር በመሆን ይህንን ፅሁፍ ማንበብ ነገሮችን ሊያቀል ይችላል።
የግብረ ሥጋ ግንኙነት በእርግዝና ወቅት በእናቲቱ ወይም በልጁ ላይ ችግር ይፈጥር ይሆን?
ይህ ጥያቄ ብዙዎችን የሚያሳስብ ነው። በአጠቃላይ መልሱም በፍፁም ነው። ሴቷ በወሲብ ወቅት በምትረካበት ጊዜ በማህፀን ላይ የመኮማተር (የመጫን) ስሜት ሊፈጥር ይችላል። የእምስ ግርግዳ ስለሚሳሳ በግንኙነት ወቅት በትንሹ ሊደማ ይችላል። እኚህ ሁኔታዎች ባይመቹም በብዛት አደጋ የላቸውም። ለመጀመሪያ ጊዜ የደማሽ እንደሆነ ወይም አደማምሽ ካሳሰበሽ ሃኪምሽን አማክሪ። የደማሽው መጠኑ ብዙ ከሆነ ግን በፍጥነት ወደ ሆስፒታል ሂጂ። በባለቤትሽ ብልትና በልጅሽ መካከል ብዙ ርቀት ስላለ በተጨማሪም ልጅሽ በማህፀን ግርግዳ፣ እንዲሁም የማህፀን በሩን ዘግቶ ባክቴሪያና የውንዱ የዘር ህዋስ እንዳይገባ በያዘው ዝልግልግ መድፈኛ ከዚያም አልፎ በክርታሱና ውስጡ ባለው የሽርት ውኃ ተከልሎ ስለሚገኝ ወሲብ ልጅሽ ላይ የሚፈጥርበት ችግር አይኖርም።
ጥሩ ግንኙነት ስለመፈፀም
ብዙ እናቶች በእርግዝና ምክንያት በሰውናታቸው ውስጥ ባሉ ሆርሞኖች አማካኝነት እና የብልት ግርግዳዎች ስለሚለሰልሱ በወሲብ ወቅት በቀላሉ ለመራስ ይችላሉ። ስለዚህም በዚህ ጊዜ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ይመቻቸዋል። በጣም ጥሩው ጊዜ በተለይ የመጀመሪያው ሶስት ወር (ብዙ ማቅለሽለሽ የሚሰማበት) ካለፈ በኋላ ፅንሱ ትልቅ ሆኖ ሆድ በጣም እስከሚገፋ በመኃል ያለው ነው።
ሆድሽ ወደፊት ሲገፋስ?
ሆድሽ በሚገፋበት ጊዜ ለወሲብ የሚመች አኳኋን ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ዋናው ነገር የሚመቻችሁን አይነት መንገድ እስክታገኙ መሞከር ነው። ሴቷ በጎኗ ብትተኛ ወይም በጉልበቷ ብትንበረከክ የበለጠ ሊመቻችሁ ይችላል።
ወደ እርግዝና መጨረሻ
በዚህ ጊዜ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል። ጉልብት የበዛው ግንኙነት ማድረግ አይመከርም። ቢሆንም አንደኛው ወገን ወሲብ ማድረግ ፈልጎ ሊላኛው ወገን ባይፈልግ ሌሎች ፍቅርን ለመግለፅ ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች አሉና መረሳት የለባቸውም።
ከወሊድ በኋላ
ወሊድ በእያንዳንዷ እናት ላይ የሚፈጥረው ስሜት ይለያያል። ቀላል ወሊድ ከነበረ በቶሎ ወደነበረው ሁኔታ ለመመለስ ይቀላታል። ከባድ ወሊድ ያሳለፈች እናት ደግም አእሮዋም ሆነ ሰውነቷ ዝግጁ እስኪሆን ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድባት ይችላል። በወሊድ ወቅት የማህፀን መውጫ እና አካባቢው ሊቆስልና ህመም ሊሰማ ይችላል። ሆኖም ይሄ የሚድን ሁኔታ ነውና ሊያሳስብሽ አይገባም። በሰውነትሽ ውስጥ ያለው የኤስትሮጅን መጠንም ይቀንሳል። በዚህ ምክንያትም እንደበፊቱ እርጥበት ላይሰማሽ ይችላል፤ ነገር ግን ይሄ የተለመደ ነው። ሊረዳሽ የሚችል ቅባት በፋርማሲዎች ስለሚገኝ ሐኪምሽን ማማከር ትችያለሽ።
ከወሊድ በኋላ ግንኙነት ማድረግ የሚቻለው መቼ ነው?
ከአራት እስከ ስድስት ሳምንት በኋላ ሁኔታዎች በፊት እንደነበሩት ለመመለስ ቢችሉም ብዙ ጥንዶች የበለጠ ጊዜ ይወስድባቸዋል።፡አዲስ ወላጆች እንደመሆናቸው በቤታቸው ለመጣው እንግዳ ህይወት ብዙ ትኩረት ስለሚሰጡ ላያስባቸውም ይችላል። አብሮ በመተኛት እና በመጨዋወት ቀስ በቀስ ድሮ ወደነበረው ፍቅራቸው በሂደት መመለስ ይችላሉ። ይህ እንደገና ለመላመድ እድል ይሰጣቸዋል። ስለስሜታቸው በግልፅ መወያየት በጣም ጥሩ ነው። በተጨማሪ ስለዚህ ጉዳይ ሐኪምን ማማከር ይቻላል። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
335 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-02 10:02:37 ☞☞☞18+☜☜☜
ሴቶች ወዲያውኑ ሴክስ እንዲያደርጉ ሁኔታዎች
ካላሰገደዳቸው በቀር
መጀመርያ ስለሴክስ ማውራት
ይወዳሉ።አብዛኛውን ጊዜ ሴክስ
ለማድረግ ዙሪያ ጥምጥም ከሄዱ በኃላ ነው
ቀስ በቀስ ፈታ የሚሉት።
ወንዱ ቶሎ ወደ ሴክስ ከመሄዱ በፊት ረዘም
ያለ ጊዜ ሰጥቶ በዙሪያዋ
እንዲሽከረከር ትፈልጋለች።
ስሜቷ እስኪነሳሳ ድረስ የተለያዩ ቦታዎቿ
እንዲነካካና እንዲዳበስ
ትፈልጋለች። ወንዱ እጆቹን ቀጥታ ጡቶቿ ላይ
ከማሳረፉ በፊት በጡቶቿ
ዙሪያ ክብ ቅርፅ እየሰራ ሊነካው ሲቃረብ
እጆቹን ወደ ሌላ አቅጣጫ
በመቀየር ሊያጓጓት ይገባል።
ሴት ልጅ ስሜታዊ የሆኑ የአካሏ ክፍሎች
በቶሎ ሳይሆን ቀስ በቀስ
እንዲነካላትና ወደምትናፍቀው ቦታ በእርጋታ
መድረስን ትፈልጋለች።
ሴት ልጅ የምትፈልገውን በትንሽ ትንሹ
እየተሰጣት መልሳ እንድትጓጓና
ስሜቷ እንዲንርላት ትወዳለች። ይህ ሂደት
የስሜት ርሃብ ይፈጥርላታል
ይህ የስሜት ርሃብ ደግሞ ታላቅ ደስታ
ይሰጣታል።
ብዙ ጊዜ እኛ ወንዶች ሴት ልጅ በዝግታ ወደ
ሴክስ ማምራት
እንደምትፈልግ አንረዳም። ስንጀምር ለሴክስ
ዝግጁ ሆነን ወድያው
ወሲባዊ እርካታ እንፈልጋለን ያ ማለት ደግሞ
ሴቷን አስቀድሞ ዘና
የማድረጉን ነገር እንረሳዋለን። ሴቶች ደግሞ
ከወንዱ በተለየ ሴክስ
ከማድረጋቸው በፊት ዘና ማለት ይፈልጋሉ።
ረጋ ያለ ፣ስልት ያለው መነካካት ፣ማፍተልተልና
ማሻሻት ቀጥሎም
ወሲባዊ አካላቷን መዳበስ ለሴክስ ዝግጁ
ያደርጋታል ። ማንኛውም
ወንድ ሴት ልጅን ማርካት ከፈለገ ዘና
የምትልበትን ጊዜ ሊሰጣት ግድ
ይለዋል። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
322 viewsedited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-31 09:55:36 እንደምትወድህ እንዴት ታውቃለህ?

ሰላም፣ ሰላም ውድ አንባቢዎች!
እናም ዛሬ አዲስ መጣጥፍ በሴት አምደኛችን ለወንዶች ምክር ይዘን ከች። አንብባችሁ አስተያየትና ጥቆማ ከመስጠትና ጸሃፊዋን ከመደገፍና ከማረም አትቆጠቡ። መልካም ንባብ!

እንደምትወድህ እንዴት ታውቃለህ?

እንበልና የሴት ጓደኛ አለህ። በጓደኝነት ደረጃ እያላችሁ ሲውል ሲያድር ወደድካት። ቆየህና አፈቀርካት። ለመናግር ግን ድፍረቱ የለህም ምክንያቱም ፈሪ ሆነህ ሳይሆን የሷን ስሜት ስለማታውቅ። ትውደድህ አትውደድህ እንዴት ልታውቅ እንደምትችል በዚህ ጽሁፍ ልረዳህ እሞክራለሁ። አሁን በቁላህ ሳይሆን ባምሮህ የምታስብበት ሰዓት ነው። ስለዚህ በጽሞና ተከታተለኝ! ከወንዶች ይልቅ ከኔ ከሴትዋ የምትሰማው ምክር የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ።

አንድ ወንድ አንዲት ሴት ትውደደው አትውደደው እንዴት ሊያውቅ ይችላል? ከባድ ጥያቄ ይመስላል አይደል? አይዞህ የሮኬት ሳይንስ ግን አይደለም።

ማስጠንቀቅያ፦ ይህ መጣጥፍ ሁሉም ሴቶች ላይ የሚሰራ መምሪያ አይደለም። የአንዷ ሴት ባህሪ ከሌላኛዋ ይለያል። ስለዚህ እዚህ የምታነበውን ነገር ይዘህ ብቻ አትሩጥ። ያየሃት ሴት ሁሉ አንድ ዓይነት ባህሪ አላት የሚል አስተሳሰብ ካለህ አንተ ዶማ ነህ።

እኛ ሴቶች ስሜታችንን የምንገልጽባቸው የተለያዩ መንገዶች አሉ። ግልጽ ሆነን ከመቅረብ ይልቅ ስሜታችንን እንድንደብቅ የሚያስገድዱን ምክንያቶችም አሉን።

አንድ ሴት ያይን ፍቅር ያዛት እንበል። ወይም የወሲብ አምሮት መጣባት። ይህን ስሜቷን እንዴት ነው ለተመኘችው ወንድ የምትገልጸው?

መቼም እንደምታውቁት አብዛኛው የሀገራችን ባሕል ሴቶች አይደለም ስለስሜታቸው ስለቤተሰብ ጉዳይ እንኳን አፍ አውጥተው ቤት ውስጥ እንዲወያዩ ብዙም አይፈቅድም። በዚህ ባሕል ያደግን አብዛኞቻችን ሴቶች ደግሞ ስሜታችንን የመግለጽ ችግር አለብን። ሌላው ሴት ሳትሆን ወንድ ቀድሞ ስሜቱን መግለጽ አለበት የሚለው አቋም በሀገራችን ብቻ ሳይሆን በሌሎችም አለማት ጎልቶ የሚታይ ጉዳይ ነው። ይህ ጉዳይ በራሱ ሴቶች ላይ ተጽኖ ያሳድራል።

ስሜትዋን ሳትፈራ የምትገልጽን ሴት እንደ ዓይን አውጣ ወይም ስድ አደግ ወይም ዝሙተኛ አድርገው የሚቆጥሩ ብዙዎች ናቸው። እንግዲህ እኛ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ደፍረን ስሜታችንን የምንገልጸው ከዚህ ሁሉ ፈተና አልፈን ነው።

ከባህላዊ ውጭ ደግሞ ስሜትቻንን እንዳንገልጽ የሚያደርገን ምንድነው? አንድን ወንድ ከወደድኩት ደፍሬ እንደምወደው እንዳልነግረው የሚያደርገኝ ምንድነው?

አብዛኞቻችን ፍራቻ አለን። ፍራቻው በብዙ መልኩ ቢገለጽም የሚከተለውን ይመስላል። ለምሳሌ ጀማል ከሚባል ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝ። ጀማል አብሮኝ የሚማር ልጅ ነው እንበል። ያውቀኛል ግን እንደምወደው አያውቅም። እናስ እንደምወደው ብነግረው ምን ሊከሰት ይችላል? የፍራቻዬ ምንጭ ያለው እዛ ላይ ነው።

ጀማልን ወደድኩህ ብለው

አንደኛ፦ ያልጠበቀው ነገር ከሆነ ሊደነግጥና ውዴታዬን ላይቀበለው ይችላል። በረገገ ማለት ነው! በሬ!

ሁለተኛ፦ የጠበቀው ነገር ከሆነ ነገር ግን እሱ ግን ለኔ ስሜት ከሌለው እስኪበዳኝ ድረስ እኔም እኮ ወድሻለሁ ብሎ ዋሽቶ ስሜቱን ካረካ በሁዋላ ውዴታዬን ገደል ሊከተው ይችላል። እንዲዚህ ዓይነት ጀማሎችን ምን እንደማደርጋቸው ታውቃለህ? ኩላሊታቸውን ነው የምጨፈልቅላቸው!

ሶስተኛ፦ ጀሙዬ የኔ ምስኪን እሱም ለኔ ስሜት አለው እንበል። በደስታ ውዴታዬን ይቀበለዋል ግን ቀድሜ ስለነገርኩት ኩራት ሊሰማው ይችላል። እንዲህ ዓይነቱን ኩራተኛ ደግሞ ልቡ ውስጥ ከገባሁ በኋላ ከልቡ ጋር ዳማ መጫወት ደስ ይለኛል። ብድር በምድር!

ወ.ዘ.ተ.

እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው እንግዲህ ጥቂቶቹ የፍራቻዬ ምንጮች ናቸው። እነዚህን ፍራቻዎች በውስጤ ይዤ እንዴት ነው ስሜቴን ራሴን ላደጋ ሳላጋልጥ የምገልጸው? እዚህ ጋር ነው ሚስጥሩ! እናም አዳምጥ!

የተለያዩ ምልክቶችን አሳያለሁ። ወሳኙ ግን አንተ ነህ!

አንድን ሴት እንደምትወድህ ልታውቅ የምትችለው እንደምትወዳት ስትገልጽላት ነው። እኔ የምሰጥህን ምልክቶች ተከትለህ ግልጽ ሆነህ ልታቀርበኝ ይገባል። አንተ አጠገብ መሆን የሚመቸኝ ከሆነና አንተም ለኔ ስሜት አለህ ብዬ የማስብ ከሆነ ቀስ በቀስ በሬን እየከፈትኩልህ መጣለሁ። ካንተ የሚጠበቀው ከላይ የጠቀስኳቸውን ፍራቻዎቼን እውን ሳታደርግ በከፈትኩልህ በር ሰተት ብለህ መግባትና ልብህን ለልቤ መስጠት ነው። ቀላል ነው አይደል? ለዛም እኮ ነው ሮኬት ሳይንስ አይደለም ያልኩህ! በል ሂድና የምትወዳትን ልጅ በፍቅር ቀርበህ እንደምትወዳት ንገራት። ፍቅርህን ግለጽላት። ከወደደችህ ያለምንም ጥርጣሬ ትቀበልሃለች። እሷ ቀድማ ስሜቷን ከገለጸችልህ ደግሞ እንደ ዓይን አውጣ አትያት!

ከሁሉም ነገር በላይ ቀድመህ በቁላህ አታስብ! ለመብዳት ብቻ አትንሰፍሰፍ ! channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot
95 viewsedited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ