Get Mystery Box with random crypto!

የሚያደርግ ብዙ አለ ይህ በጣም የሴክስ ሂወትን ከሚያቀዘቅዙት ምክንያቶች አንዱ ነው። የምተኙበት አ | ቅዱስ ብልግና

የሚያደርግ ብዙ አለ ይህ በጣም የሴክስ
ሂወትን ከሚያቀዘቅዙት ምክንያቶች አንዱ
ነው። የምተኙበት አልጋ ሁሌም ከምንም ነገር
በላይ ፅዱ ይሁን ከመተኛታችሁ በፊት ጥሩ
አየር ወደመኝታ ክፍላችሁ አስገቡ። እናም
መልካም ጠረን ለሴክስ ህይወት ቁልፍ ሚናን
ይጫወታል።
እመኑኝ እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን በሚገባ
ተረድታችሁ በማስተካከል በመነጋገር በጥሩ
የሴክስ ህይወት ደስታ ውስት መግባት
ትችላላችሁ። ቤታችሁ ወይም ፍቅራችሁ
በሴክስ ምክንያት አደጋላይ ያለ ፈፅሞ ተስፋ
አትቁረጡ። ሴክስ እራሳችን በሚገባ ካዘጋጀን
እና ከላይ ያሉት ችግሮች በሚገባ ቀርፈን
ካስወገድን በፍቅር ህይወት ስኬታማ
ማንሆንበት ምክንያት አይኖርም። አምናለሁ
ጊዜየን ቆጥቤ ይችን ምክር መሳይ ፅሁፍ
ስፅፍ አንብባችሁ ትንሽም ብትሆን በመረዳት
እራሳችሁን ጠይቃችሁ መፍትሄን ማግኘት
እንደምትችሉ። ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ወዶና
ፈቅዶ የሰጣችሁ መልካም የትዳር የፍቅር
ጉዞዋችሁ ባማረ የሴክስ ህይወት ውብ
ይሁንላችሁ።
ሌሎችም ይጠቀሙበታልና ሸር በማድረግ
ፍቅራቸው በዚህ ምክንያት አደጋላይ የወደቀ
ፍቅራቸውን ትዳራቸውን ማስተካከል
እንዲችሉ እናርግ። Share our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot