Get Mystery Box with random crypto!

ምንም ነገር ከማድረጋችሁ በፊት፣ ወሲብ ከጀመራችሁ በኋላ የሚሰማትን ነገር ግልጽ ሆና እንድትነግርህ | ቅዱስ ብልግና

ምንም ነገር ከማድረጋችሁ በፊት፣ ወሲብ ከጀመራችሁ በኋላ የሚሰማትን ነገር ግልጽ ሆና እንድትነግርህ ንገራት። ቀስ ማለት ካለብህ፣ መፍጠን ካለብህ፣ ትዕዛዝ የምትቀበለው ከሷ መሆን አለበት። የምትሰጥህን ትዕዛዞች ተከተል። በራስህ ስሜት ዝም ብለህ እንዳትነዳ። ከመባዳታችሁ በፊት ነጻነት እንዲሰማት አድርጋት። ፍራቻዋን ጠይቃት። ምን እንደሚያስደስታትና የወደፊት ተስፋዋ ምን እንደሆነም ጠይቃት። አለሁልሽ በላት። ግልጽ ሆናችሁ በወሲብ ቋንቋ ስታወሩ ፍርሃት ገለል ይልላታል። አምሮዋም ቀስ በቀስ ዝግጁ ይሆናል። ሰውነቷ እየተፍታታና ስሜቷ እየተቀሰቀሰ ይሄዳል። Our channel Link: @kidusblgna ለአስተያየት ወይም ጥያቄ :@kidusblgnabot