Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ ሀሳቦች በፍቅር ለምን ሀበሾች በሴክስ ሂወታቸው ይቸገራሉ??? መቸም ሀበሻ ሁሌም በህይወቱ እየ | ቅዱስ ብልግና

ነፃ ሀሳቦች በፍቅር
ለምን ሀበሾች በሴክስ ሂወታቸው
ይቸገራሉ???
መቸም ሀበሻ ሁሌም በህይወቱ እየተገበረው
ስለሴክስ ማውራትን ግን ፈፅሞ አይወድም።
ተጋብተው ወይም ፍቅረኛሞች ሆነው እየኖሩ
ሴክስን እያረጉ ችግሩን ከመፍታት ይልቅ
በዝምታ ወይ ስለሚዋደዱ ይሰማዋል ወይም
ይሰማታል በሚል ያለደስታ ይኖራሉ።
ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ የሴክስ ህይወታችን
ችግር የሚገጥመው ብለን ስንል ዋና ዋና
ምክንያቶች እነዚህን ይመስላሉ።
1. ግልፅ አለመሆን
የሰው ልጅ በሂወቱ አብሮ ከሚያሳልፈው ሰው
ጋር ግልፅ ሊሆን ይገባል የሴክስ ሂወት
ቅድሚ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። የሴክስ
ህይወት አላማረም ማለት ትዳር ወይም ፍቅር
ቀዘቀዘ ወይም ፈረሰ ማለት ነው። ሁሌ
አብረሽው ወይም አብረሀት ሴክስ ከምታረጋት
ሚስትህ ባልሽ ፍቅረኛህ/ሽ እንዴት በዚህ
ጉዳይ ግልፅነት ይጎላል? ችግር ካለ
እንደዚህ ብናረግ እንደዚህ ይሻላል በሚል
ጥሩ የሆነ ግልፅ ውይይት በማድረግ ችግሩን
መፍታት።
2. ይሉኝታ ወይም ፍርሀት
ይሄ በጣም ብዙወችን ያጠቃ ትልቅ በሽታ
ነው ። ብዙወች ይሉኝታ ይዞዋቸው የሴክስ
ሂወታቸው የጨለመ ፈፅሞ ከደስታ ይራቁ
ናቸው ፍርሀት በውስጣቸው አለ እንዲህ ብየ
ብነግረው ብነግራት ቢለየኝስ ብትለየኝስ
በሚል መብሰልሰል በውስጣቸው በፍርሀት
በይሉኝታ አምቀው ብዙ ይጉዋዛሉ። ይህ
ደግሞ ፍቅር ሊሆን አይችልም ሴክስ ከሌለ
ምኑን ፍቅር ሆነ ከምንወዳቸው ሚስቶቻችን
ወይም ፍቅረኞቻችን ጋር በዚህ ሂወት
ካልተደሰትን አብሮ መሆኑ ጥቅሙ ምኑ ላይ
ነው። ስለዚህ ግዴታ የኛ ያልናቸው ሚስት
ወይም ፍቅረኛ በሚገባ ትምህርትን ወስደው
ማያውቁ ከሆነ ቀድመን ካወቅን ነግረናቸው
ከይሉኝታ ወተን ጥሩ የሴክስ ሂወት እንዲኖረን
ማድረግ ይቻላል። ባንድ አልጋ እየተኙ
ላለመተያየት መብራት አጥፍተው ብቻ ሴክስ
የሚያረጉ እንዳሉ ታውቃላችሁ? እንዴት
እንደዛ ይሆናል ? የፍቅረኛህን የሚስትህም
ገላ ሳታይ ሴቱዋም የባልሽን ወይም
የፍቅረኛሽን ገላ ሳታይ እንዴት በጨለማ ፍቅር
ይሰራል? ጥናቶች እንደሚሉት በጨለማ
የሚደረግ ሴክስ ባብዛኛ በአምሮ ላክ ጉዳት
ያመጣል በመተያየት እና በብርሀን የሚደረግ
ግንኙነት አመርቂ ነው። ስለዚህ ይሉኝታ
ፍርሀት ጎጂ ናቸው።
3. አለመጠባበቅ ወይም ቀድሞ መጨረስ
ይህ በጣም ብዙ በሚባሉ የሀበሻ ጥንዶች
ያለ ክፉ ጎጅ ነገር ነው። በሴክስ ሂወት
ውስጥ መጠባበቅ ግድ ነው። ስሜት
መረዳዳት ቀድሞ ማወቅ ደጋግሞ ባረጉ
ቁጥር ልምድ መውሰድ እና በቂ የሆነ
መነቃቃት መፍጠር ግድ ነው ። ብዙ ጊዜ
በሴቶችም በወንዶችም ቀድሞ መጨረስ ጥሩ
ያልሆነ የሴክስ ሂወት እንዳይኖረን ያረጋል።
ለዚህ ሁሉ ትልቁ ችግር አምሮን አለማሳመን
ነው ።ሁሉም ሰው እኩል ነው የተፈጠረው
አንዱ የተለየ እንዱ ሰነፍ ሌላው ጎበዝ ሊሆን
አይችልም ያ የሚሆነው አምሮን አለማዘጋጀት
ወይም ስንፈት ነው። ገና ሴክስ እንደ ጀመሩ
አምሮዋቸው ወይኔ ጨረስኩ የሚል ደውል
ይደውላል ያኔ እንደተጀመረ በሶስተኛው ደቂቃ
የሉም እረክተው እስክስ ይላሉ
ብታገላብጡዋቸው ምንም ብትሉዋቸው
ቀዝቅዘው... ዛል ብለው ቁጭ እናንተን ፍም
ላይ ጥደው እነሱ በጀመረ በትንሽ ደቂቃ
ተዘርረዋል። ይሄን ደግሞ እንዳይደገም
ማድረግ ይቻላል አንደኛው ነገር ሴክስ ላይ
አምሮን ተጠቀሙ ሴክስ የአምሮ ጨዋታ
እንጅ የአካል ልፊያ ብቻ አይደልለም። ስለዚህ
ስትጀምሩ ቶሉ እጨርሳለሁ በሚል ፍራቻ
አትጨነቁ። አልጋ ላይ ፍቅረኛችሁን ማስደሰት
እንደምትችሉ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ።
ተነጋገሩ ስሜት ለስሜት ተደማመጡ
4. የቦታ / ፖዚሽን አለማወቅ
ይህ በተለይ በሀበሻ ሴቶች ትልቁ ችግር ነው
።በቃ ቀድሞ የሚታያቸው በታች መሆን ወንዱ
በላይ ይህ በጣም ሁዋላቀር ባህል ነው።
ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ የሀበሻ ወንዶች ቶሎ
እንዲጨርሱ ምክንያት የሆነው እናም
ሴቶቻችን በታች ሁነው ወንዱን በላይ
የሰርተህ ብላ አይነት ጨዋታ ስስ ጎኑን
ያስመቱታል ያኔ ወንዱ ምን ያርግ ከታች ሁና
እሱ እስክስ ሲል ቶሎ ጨርሶ ቁጭ። ሴቱዋ
በታች ነች ማጣጣም ነው ወዳጄ ከዛ ወይኔ
እሱማ በቃ የሞተ ነው አይችልም ብላ ወሬ
ትቀዳለች። ብልጥ ወንድ ከሆንክ ከዛሬ ጀምሮ
አንችም ከላይ ሁኝ ብለህ ከላይ ከርበት
አርገህ ፈረሱም ሜዳውም ያውልሽ በላት ያኔ
እሱዋ የለችም። የሴክስ ፖዚሽን በጣም ወሳኝ
ነው እሱን አልቦ እስከዛሬ በላይ ሁናችሁ
መከራችሁን የበላችሁ ወንዶች ሴክስ መሆኑ
ቀርቶ የቀን ስራ የሆነባችሁ በቃ እወቁበት
ፈፅሞ በላይ ሀናችሁ ብዙ አትቆዩ ቀያይሩ ።
በተለይ ሴት ልጅ ከላይ ትሆን ጥሩ ሴክስ
ማድረግ እና የበለጠ ጣፋጭ ሴክስ ማድረግ
ይቻላል ።እንደ እንዝርት ቦታ በራሱዋ
እየቀያየረች በላይ በታች በጎን ብቻ ብዙ
የማትሾር ሴት ምኑን ሴት ሆነች ዝም ብላ
በታች የምትሆን የሳማኒያ አመት ሽማግሌ
ናት እንዴ ?? ብዙ ፖዚሽኖች አሉ
ተጠቀሙባቸው። ወንዱም ወንድ ሁን እቅፍ
አርገህ ላይህ ላይ ስቀላት ቦታ ቀያይሩ ብዙ
ደስ የሚሉ የሴክስ ፖዚሽኖች አሉ።
የሚገርመው በአፍሪካ ደህና መልክ አላቸው
ጥሩ የሆነ ውበትና erected መሆን የሚችል
የመራቢያ አካል አላቸው ከሚባሉት ወንዶች
ሀበሾች ከቅድሚያወቹ ዝርዝር ውስጥ
ይካተታሉ። ትልቁ ችግር ግን በትክክል
ማድረግን አለማወቁ ላይ ነው። ለዛም ነው
ብዙወች ሌላ የውጭ ሰው ጋር ወንዱም
ሴቱዋም የሚሄዱት ። ይህን ማስተካከል
እየቻሉ በራሳቸው ችግር በሴክስ ምክንያት
ይለያያሉ። እናም ወንዶችም በቃ ምንም
አትችልም ገደለችኝ ቶሎ አትጨርስ በታች
ብቻ ሁና ገደለችኝ በሚል ለመለያየት
ይገደዳሉ። በትንሹ አንድ ጊዜ ሴክስ ስናረግ
ከአምስት እና ስድስ በላይ ፖዚሽኖችን
መለዋወጥ ግድ ነው ዝም ብሎ በላይና በታች
ብቻ ሆኖ መልፋት ዋጋ የለውም።
5. በቂ የመነቃቂያ ጊዜ አለመውሰድ
በቃ አልጋ ላይ ይወጣል ወርማፕ የለ
እንደወረደ ሄዶ ሴክስ መጣድ የብዙወች
ችግር ነው ።እንዴት ሰው ሳይማሙዋቅ
ሴክስ ውስጥ ይገባል ውሀ ዋና ነው እንዴ?
ወርማፕ መቅረት የሌለበት ግዴታ ነው በሱ
ተነቃቅቶ በመነጋገር ወደዋናው የፍቅር አለም
በደስታ መስመጥ ነው እናም ፈፅሞ
መነቃቃትን ከሴክስ በፊት ይቅደም።
6. የፅዳት ጉድለት እና ውብ ሆኖ አለመገኘት
ይህ በጣም በሀበሻ አንገብጋቢው ሌላኛው
ችግር ነው። ሰው ሴክስ ከማድረጉ በፊት
ፅዳቱን መጠበቅ ግድ ነው። ብዙ ሀበሾች
ሻወር የሚወስዱት ከሴክስ በሁዋላ ነው ያ
በጣም ትልቅ ስህተት ነው ወደሴክስ
ከመግባታችሁ በፊት ጥሩ ሽታ እና ፅዱ ገላ
ይኑራችሁ አምሮ ውብ ሽታና ማራኪ ጠረን
ይፈልጋል። ቀን ስትዞር ወለህ ውለሽ ማታ
የቀኑ ጠረን ሳይለወጥ አልጋላይ መጣድ
ነገሩን ደባሪ ያረገዋል ምንጊዜም ከሴክስ
በፊት ፅዱ ሁኑ ሻወር ውሰዱ ሽቶ ተቀቡ
እምር ይበልባችሁ። ዝምብሎ አፍን ሲከፍቱ
አይደለም ሴክስ ለመሳም ጠረናችን የሚጋፋ
ከሆነ ውጭ የሚያሳድር የአፍ ጠረን ይዞ
ሴክስ ያስጠላል። ጥርሳችሁን ከሴክስ በፊት
ፋቁ ብትችሉ ጥሩ መአዛ ያለው ማስቲካ
ካፋችሁ በሴክስ ጊዜ አይለይ። ሴቶች
ቆንጆወች ናችሁ በአለም ላይ የተለየ የሴክስ
መስህብ አላቸው ተብለው ከተለዩት ውስጥ
የሀበሻ ሴቶች ግንባር ቀደም ናቸው። ግን
ፀጉሩዋ ቅባት ተቀብቶ ሳይትታጠብ እየሸተተ
አንተ ክንድ ላይ ትትኛለች ያኔ ቀን ስትሰራበት
የዋለችው ጠረን ሳይቀየር እንደዛው
እየሸተተች አልጋ ውስጥ እምትገባ አለች
ያበጣም ደባሪ ነው። ፅድት ብላ ባሉዋም
ፅድት ብሎ አምረው በጣም በመልካም ጠረን
ወዳልጋቸው ሚገቡ በጣም ጥቂቶች ናቸው።
ወንዱም በትንሽ ገንዘብ እንኩዋን የሚገዛ
ዲወድራንት ሳይጠቀም ሻወር ሳይወስድ ማታ
ወደአልጋው ሚስቱን ሊያቅፍ እየሸተተ