Get Mystery Box with random crypto!

Kalu HD Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluentertainmenttt — Kalu HD Tube K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kaluentertainmenttt — Kalu HD Tube
የሰርጥ አድራሻ: @kaluentertainmenttt
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 195

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-03 20:40:30
ለዉጥ የለም አትበሉ

ሆደ ጩቤ ይሉት~ አፈ ቅቤ ነግሶ
በየቀኑ ሰበር~ በየቀኑ ለቅሶ
መልካም ዜና ናፍቆት~ ጆሮ ግንባር ላይ ነው
'ምንሰማው ይቀድማል~ ባ'ይናችን ካየነው


ለ.ው.ጥ.ማ... አለ!
መፈናቀል አለ
መገዳደል አለ
ሴራ ማሴር አለ
መንገድ መዝጋት አለ
ቤት ማቃጠል አለ
ዘረኝነት አለ~ ዱለኝነት አለ
ይህ ሁሉ ተደርጎም~ ማስተባበል አለ።
ለዚህ ስራ ስኬት~ ለትግላችን ሲባል
ዓለም አጨብጭቦ~ ኖቤል ሸልሞናል
ስለዚህ...
እንለወጣለን~ ገና ከመሃሉ
ይሄ ሁሉ እያለ~ ለውጥ አታጣጥሉ
ከዚህ በላይ የለም~ ለውጥ የለም አትበሉ
የኋሊትም ቢሆን~ ብዙ ለውጦች አሉ።

@kaluEntertainmenttt
@kaluEntertainmenttt
67 viewsቃሉ የሚካኤል ልጅ, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:35:00
[ Photo ]
ሳፈቅርሽ ኖራለሁ

የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ

የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!

የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።

KALKIDAN
55 views#@@@@@%&, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:30:59
........"ፍቅር ማለት ........

የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤
የሶስት ፊደል ጥምረት የቃል ልቅምቃሚ ፤
የደቂቃ ስሜት.......
ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤

......ፍቅር ማለት ...
በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ..
ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤
ከአንድ ገበሬ እጅ..
በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤
........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤

የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤
የተንኮል ገሞራ .....
የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤
ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ.....
ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤
ፍቅር ቡቃያ ናት..........."

"ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤
ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤"
እንዲያውም እንዲያውም....
ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤
ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና Aneche ነን ።

KALKIDAN
63 views#@@@@@%&, edited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 23:17:41
[ Photo ]
Share Share Share

ለ­­­­­­­­­­­­­­­­­­­­­­­ሁሉም መገናኛ ብዙኃንና የጥበብ ቤተሰቦች
የሀገር መከላከያ ብዕረኛው የሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ " ብዕር ከጠብ-መንጃ " የተሰኘውን መጽሐፍ ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በድምቀት ያስመርቃል፡፡
በመሆኑም የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንዲገኙ በክብር እንጠይቃለን፡፡

በመጽሐፋ ላይ ዳሰሳ
ደራሲና መምህር ታዬ ቦጋለ

አነቃቂ ንግግር
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ
ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ

· ከመጽሐፉ የግጥም አቅርቦትና መዝናኛ
አርቲስት አስቴር በዳኔ
አርቲስት ሳሙኤል ተስፋዬ
ጋዜጠኛሻለቃ ወይንሐረግ በቀለ
ኮሚዴያን ስንታየሁ ክፍሌ
ጋዜጠኛ ናሆም ታደሰ
ገጣሚ ቤተልሔም ኃይሌ
ድምጻዊ ጌታቸው ኃ/ማርያም ይገኛሉ
ሰም እና ወርቅ(0911 125788)
81 viewsቃሉ የሚካኤል ልጅ, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 17:41:02

73 viewsHabesha_k, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 13:40:27 https://www.youtube.com/channel/UCJkrw4gmuG6ZHUJmW8ZBbYw
74 viewsቃሉ የሚካኤል ልጅ, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 14:07:49
ቀን 22/10/2014 ዓ.ም

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኚታቸዉ ወቅት ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንደሚኒስትሩ ገለጻ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኤሌክትሮኒክስ /online/ መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱ ይቀጥላል ።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲ እንዲሰጥ የተወሰነው የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት በስራና በታታሪነት የሚገኝ መሆኑን አውቀው በርትተው መማር ፣ማጥናትና ማወቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራትን ለማሻሻል በአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፎች ሌሎችንም የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ መሆኑንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ መጠቆማቸዉን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል ።
46 viewsHabesha_k, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 16:31:47 https://www.youtube.com/channel/UCJkrw4gmuG6ZHUJmW8ZBbYw?sub_confirmation=1
79 viewsቃሉ የሚካኤል ልጅ, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 17:24:17
Part
Jun 22 FASHION SHOW

INLINE MODELING ACADEMY students WORK

INLINE MODELING ACADEMY with PURPLE FASHION DESIGN

የሞዴሊንግ ምዝገባ ቀጥሏል....
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``

ለሞዴሊንግ ተማሪዎቻችን.... ነፃ የስራ እድል፣ፍላጎቱ ካሎት ለማሰልጠኛችን ቋሚ ማርኬተር ይሆናሉ አጫጭር የትወና፣የዘመናዊ ዉዝዋዜ፣ ሳይኮሎጂ ፣ ADVERTISING ስልጠናዎችን እሰጣለን

አድራሻ -4ኪሎ(ከቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ ተስኒም ህንፃ 5ኛ ላይ )
✆+251911805574 / +251912476020
Seefun // eden
57 viewsHabesha_k, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 11:16:31

80 viewsቃሉ የሚካኤል ልጅ, edited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ