Get Mystery Box with random crypto!

Information Science and Technology

የቴሌግራም ቻናል አርማ information_science_technology — Information Science and Technology I
የቴሌግራም ቻናል አርማ information_science_technology — Information Science and Technology
የሰርጥ አድራሻ: @information_science_technology
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.16K
የሰርጥ መግለጫ

Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-27 14:23:02 correct?
A. A low receivables turnover is desirable.
B. The lower the total debt-to-equity ratio, the lower the financial risk for a firm.
C. An increase in net profit margin with no change in sales or assets means a poor ROI.
D. The higher the tax rate for a firm, the lower the interest coverage ratio.
33. Which of the following statements is correct?
A. If the NPV of a project is greater than 0, its PI will equal 0.
B. If the IRR of a project is 0%, its NPV, using a discount rate, k, greater than 0, will be 0.
C. If the PI of a project is less than 1, its NPV should be less than 0.
D. If the IRR of a project is greater than the discount rate, k, its PI will be less than 1 and its
NPV will be greater than 0.
34. To increase a given present value, the discount rate should be adjusted
A. upward. B. downward. C. No change. D. constant
35. Which of the following is not the responsibility of financial management?
A. allocation of funds to current and capital assets
B. obtaining the best mix of financing alternatives
C. preparation of the firm's accounting statements
D. development of an appropriate dividend policy
36. Which of the following statements regarding a 10-year monthly payment amortized mortgage
with a nominal interest rate of 12% is CORRECT?
A. The monthly payments will decline over time.
B. A smaller proportion of the last monthly payment will be interest, and a larger proportion
will be principal, than for the first monthly payment.
C. The total dollar amount of principal being paid off each month gets smaller as the loan
approaches maturity.
D. Exactly 10% of the first monthly payment represents interest.
2.3K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 14:23:02 Page 1 of 25
UNITY UNIVERSITY
DEPARTMENT OF ACCOUNTING AND FINANCE
ADAMA CAMPUS
MODEL EXAM
Max. Time allowed: 3 Hr.
Prepared by; ACFN Department February:10/ 2023
General Instructions:
Read the following instructions very carefully!
 Write your name, Id and section both on question paper and answer sheet.
 Cheating and an attempt to do so shall result in total cancellation of your results.
 Switch off your cell phone.
 Use the space provided for your answer.
 Return both the question paper and answer sheet to your respective invigilator.
BOOKLET No 1 Fundamentals of Accounting I
Instruction: Choose the best answer from the given alternatives and write the letter of your
answer on the separate answer sheet provided to you.
1. Which of the following would not be considered an internal user of accounting data for the
ABC Company?
A. President of the company B. Production manager
C. Merchandise inventory clerk D. President of the employees' labor union
2. The liability created by a business when it purchases coffee beans and coffee cups on credit
from suppliers is termed a(n)
A. Account payable. B. Account receivable.
C. Revenue. D. Expense.
3. The cost of assets consumed or services used is also known as
A. Revenue. B. An expense. C. A liability. D. An asset.
4. The best definition of assets is the
A. Cash owned by the company.
B. Collections of resources belonging to the company and the claims on these resources.
C. Owners‟ investment in the business.
D. Resources belonging to a company that have future benefit to the company.
Page 2 of 25
5. To show how successfully your business performed during a period of time, you would report
its revenues and expenses in the
A. Balance sheet. B. Income statement.
C. Statement of cash flows. D. Retained earnings statement.
6. Ashley‟s Accessory Shop started the year with total assets of $210,000 and total liabilities of
$120,000. During the year the business recorded $330,000 in revenues, $165,000 in expenses,
and dividends of $60,000. The net income reported by Ashley‟s Accessory Shop for the year
A.$120,000. B. $150,000. C. $195,000. D. $165,000.
7. As of January 1, 2022, Elena‟s Store had a balance in its retained earnings account of
$100,000. During the year Elena‟s Store had revenues of $80,000 and expenses of $45,000. In
addition, the business paid cash dividends of $20,000. What is the balance in Retained
Earnings at December 31, 20XX for Elena‟s Store?
A. $100,000 B. $115,000 C. $135,000 D. $155,000
8. Which of the following financial statements is concerned with the company at a point in time?
A. Balance sheet B. Income statement
C. Retained earnings statement D. Statement of cash flows
9. An income statement
A. Summarizes the changes in retained earnings for a specific period of time.
B. Reports the changes in assets, liabilities, and stockholders‟ equity over a period of time.
C. Reports the assets, liabilities, and stockholders‟ equity at a specific date.
D. Presents the revenues and expenses for a specific period of time.
10. Which of the following accounts is a liability account?
A. Dividends B. Cash C. Accounts Payable D. Capital Stock
11. A debit may signify a(n):
A. Increase in asset accounts B. Increase in liability accounts
C. Increase in the capital account D. Decrease in expense accounts
12. Which of the following applications of the rules of debit and credit is true?
A. Increase rent expense with debits and the normal balance is a debit.
B. Decrease accounts receivable with credits and the normal balance is a credit.
C. Increase accounts payable with credits and the normal balance is a debit.
D. Decrease cash with debits and the normal balance is a credit.
Page 22 of 25
D. Diversification leads to increased value.
31. A company can improve (lower) its debt-to-total assets ratio by doing which of the
following?
A. Borrow more. B. Shift short-term to long-term debt.
B. Shift long-term to short-term debt. D. Sell common stock.
32. Which of the following statements (in general) is
3.3K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:09:50 1ማዕዶት፦መሻገሪያ ማለት ነው
2 ኖላዊ፦ጠባቂ ማለት ነው።
3 ማኅቶት፦ብርሃን ማለት ነው
4 ኂሩት፦በጎነት ማለት ነው።
5 ሜላት፦የሐር ግምጃ ማለት ነው።
6 ኅሩይ፦ምርጥ የተመረጠ ማለት ነው።ለሴት ኅሪት
7 ሮዛ፦ጽጌረዳ ማለት ነው።
8 ቀጸላ፦አክሊል ማለት ነው።
9 አስካል፦ፍሬ ማለት ነው።
10 በጽሐ፦ደረሰ ማለት ነው።
11 መሐሪ፦ይቅር ባይ ማለት ነው።
12 መንክር፦ልዩ ማለት ነው።
13 ሥሙር፦የተወደደ ማለት ነው።
14 ሐመልማል፦ለምለም ማለት ነው።
15 ነጸረ፦አየ ተመለከተ ማለት ነው።
16 ቅድስት፦ልዩ ምስጉን ማለት ነው።ቅዱስ ለወንድ ነው።
17 ይኄይስ፦ይሻላል ማለት ነው።
18 ጥዑም፦ጣፋጭ ማለት ነው
19 ግሩም፦የተፈራ ማለት ነው።
20 ተቅዋም፦መቅረዝ ማለት ነው።
21 ጸገየ፦አበበ ማለት ነው
22 ደምፀ፦ተሰማ ማለት ነው።
23 ጎሐጽባሕ፦የንጋት ኮከብ ማለት ነው።
24 ሐዋዝ፦መልካሙ ማለት ነው።
25 ሠናይ፦መልካሙ ማለት ነው።ሰናይት ለሴት ነው።
26 ፈታሒ፦ፈራጁ ማለት ነው።
27 መዓዛ፦ጥሩ ሽታ ማለት ነው።
28 መራሒ፦መሪ ማለት ነው።
29 ነጋሢ/ንጉሥ፦የነገሠ ማለት ነው።
30 ስቡሕ፦የተመሰገነ ማለት ነው።
31 ስብሐት፦ምስጋና ማለት ነው።
32 ብሩህ፦የበራ ማለት ነው።
33 ብርሃን፦ያው በቁሙ ብርሃን ማለት ነው።
34 ትጉህ፦የተጋ ማለት ነው።
35 አምኃ፦እጅ መንሻ ማለት ነው።
36 ልዑል፦ከፍ ያለው ማለት ነው።
37 ከሀሊ፦የሚችል ማለት ነው።
38 ዳግም፦ዳግመኛ ማለት ነው።
39 ማዕረር፦አዝመራ ማለት ነው።
40 ክቡር፦የተከበረ ማለት ነው።
41 አዕምሮ፦እውቀት ማለት ነው።
42 ደብሩ፦ተራራው ማለት ነው።
43 ምሥራቅ፦የፀሐይ መውጫ ማለት ነው።
44 ይባቤ፦እልልታ ማለት ነው።
45 ጥበቡ፦ብልሀተኛው ማለት ነው።
46 ሃይማኖት፦ሃይማኖት ማለት ነው።
47 ትሕትና፦ትሕትና ማለት ነው።
48 ተከሥተ፦ተገለጠ ማለት ነው።
49 በየነ፦ፈረደ ማለት ነው።
50 መኮንን፦ገዢ ማለት ነው።
51 ሐዳስ፦አዲሱ ማለት ነው።
52 ትንሣኤ፦መነሳት ማለት ነው።
53 ሢራክ፦ብልሀተኛ ማለት ነው።
54 ቡሩክ፦ምስጉን የተመሰገነ ማለት ነው።
55 ህላዌ፦መኖር ማለት ነው።
56 ማኅደር፦መኖሪያ ማለት ነው።
57 ሕይወት፦መኖር ማለት ነው።
58 ቤዛ፦መድኃኒት ማለት ነው። ቤዛዊት ለሴት ነው።
59 ኄራን፦ደጋጎች ማለት ነው።
60 መርዓዊ፦ሙሽራ ማለት ነው። መርዓዊት ለሴት ነው።
61 ተስፋ፦ተስፋ ማለት ነው።
62 ዜናዊ፦ነጋሪ ማለት ነው።
63 ጸዐዳ፦ነጭ ማለት ነው።
64 ጸጋ፦ስጦታ ማለት ነው።
65 ብሥራት፦የምሥራች ማለት ነው።
66 ኅሊና፦ማሰቢያ፥ሀሳብ እውቀት ማለት ነው።
67 ማህሌት፦ምስጋና ማለት ነው።
68 ሐሴት፦ደስታ ማለት ነው።
69 ፍሥሓ፦ደስታ ማለት ነው።
70 ትርሲት፦ሽልማት ማለት ነው። በተጨማሪ ስርጉት ማለት የተሸለመች ያጌጠች ማለት ነው።
71 ምዕራፍ፦ማረፊያ ማለት ነው።
72 መቅደስ፦ማመስገኛ፥ መመስገኛ ማለት ነው።
73 ዋካ፦ብርሃን ማለት ነው።
74 ረድኤት፦ እርዳታ ማለት ነው።
75 ጽጌ፦አበባ ማለት ነው።
76 ሠረገላ፦መኪና ማለት ነው።
77 አማን፦እውነት ማለት ነው።
78 አሜን፦ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው።
79 ተንከተም፦ድልድይ ማለት ነው። ሰዋስው መሰላል ነው።
80 ጸዳሉ፦ብርሃኑ ማለት ነው።
═══════❁✿❁ ═══════
2.7K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 11:09:50 1 ሩሐማ፦ምሕረት ማለት ነው።
2 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል ማለት ነው።
3 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነው።
4 ኑኃሚን፦ደስታየ ማለት ነው።
5 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው።
6 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው።
7 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል ማለይ ነው
8 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
9 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ ማለት ነው።
10 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል ማለት ነው።
11 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው።
12 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ማለት ነው
13 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነው።
14 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው! ማለት ነው።
15 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል ማለት ነው።
16 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት ማለት ነው።
17 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
18 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ ማለት ነው።
19 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ ማለት ነው።
20 ሣራ፦ልዕልት ማለት ነው።
21 ስምዖን፦ሰማ ማለት ነው።
22 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ ማለት ነው።
23 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።
24 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
25 አልዓዛር፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
26 አስቴር፦ኮከብ ማለት ነው፣
27 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ ማለት ነው።
28 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው ማለት ነው።
29 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
30 አብራም፦ታላቅ አባት ማለት ነው።
31 አብርሃም፦የብዙዎች አባት ማለት ነው
32 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው ማለት ነው።
33 አክዐብ፦የአባት ወንድም ማለት ነው።
34 ባሮክ፦ቡሩክ ማለት ነው።
35 አዳም፦መልካሙ ማለት ነው።
36 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
37 ባርቅ፦መብረቅ ማለት ነው።
38 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው ማለት ነው።
39 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል ማለት ነው።
40 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ማለት ነው።
41 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል ማለት ነው።
42 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት ማለት ነው።
43 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
44 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ ማለት ነው።
45 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው ማለት ነው።
46 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው ማለት ነው።
47 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል ማለት ነው።
48 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
49 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
50 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል ማለት ነው።
51 ኤዶም፦ቀይ ማለት ነው
52 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል ማለት ነው።
53 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው ማለት ነው።
54 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ ማለት ነው።
55 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነው።
56 ሰሎሞን፦ሰላማዊ ማለት ነው።
57 ኬብሮን፦ኅብረት ማለት ነው
58 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
59 ኤደን፦ደስታ ማለት ነው።
60 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
61 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል ማለት ነው።
62 ይሳኮር፦ ዋጋዬ ማለት ነው
63 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ ማለት ነው።
64 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው ማለት ነው።
65 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው ማለት ነው።
66 ዮሴፍ፦ይጨምር ማለት ነው።
67 ዮናስ፦ርግብ ማለት ነው።
68 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
69 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።
70 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው ማለት ነው።
71 ምናሴ፦ማስረሻ ማለት ነው።
72 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል ማለት ነው።
73 ዲቦራ፦ንብ ማለት ነው።
74 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ማለት ነው።
75 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው ማለት ነው።
76 ጽዮን፦አምባ ማለት ነው።
77 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው።
78 ሴት፦ምትክ ማለት ነው።
79 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው።
80 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው።
81 ኄራኒ፦ሰላም እና ፍቅር ማለት ነው።

.

1 ሐና፦ጸጋ ወይም ስጦታ ማለት ነው።
2 ሮቤል፦እነሆ ወንድ ልጅ ማለት ነው።
3 ኤርምያስ፦እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል ማለት ነው።
4 ሮብዓም፦ሕዝብ ይብዛ ማለት ነው።
5 ማራናታ፦ጌታ ሆይ ና ማለት ነው።
6 ቤቴል፦የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው።
7 ቄርሎስ፦የተመረጠ ምርጥ ማለት ነው።
8 እስጢፋኖስ፦አክሊል ማለት ነው።
9 ሳውል/ሳኦል፦ከእግዚአብሔር የተለመነ ማለት ነው።
10 ሴዴቅያስ፦የእግዚአብሔር ጽድቅ ማለት ነው።
11 ፊቅጦር፦ኀዘኔን አራቀልኝ ማለት ነው።
12 ንፍታሌም፦ታጋይ የሚታገል ማለት ነው።
13 ዮርዳኖስ፦ወራጅ ውሃ ማለት ነው።
14 ዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
15 ገነት፦የአትክልት ስፍራ ማለት ነው።
16 ፊልድልፍያ፦የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው።
17 ዲና፦ፈረደ ማለት ነው።
18 ማኑሄ፦እረፍት ማለት ነው።
19 መልሕቅ፦ከብረት የተሠራ የመርከብ ማቆሚያ
20 ራማ፦ከፍታ ማለት ነው።
21ቴዎድሮስ፦የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው።
22 ፊላታዎስ፦የአምላክ ወዳጅ ማለት ነው።
23 ሕርያቆስ፦ኅሩይ ምርጥ ማለት ነው።
24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ ማለት ነው።
25 ቶማስ፦ፀሐይ ማለት ነው።
26 ታዴዎስ፦እሸቱ ማለት ነው።(ግብራዊ ትርጓሜ)
27 ማትያስ፦ፀሐይ ወይም ምትክ ማለት ነው።
28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ ማለት ነው።
29 አቤል፦በግ ወይም ደመና ማለት ነው።
30 ኖኅ፦ደስታ ማለት ነው።
31 ሴም፦ተሾመ ማለት ነው።
32 ይሥሐቅ፦ደስታ አንድም ይሳቅ ማለት ነው።
33 ሙሴ፦የውሃ ልጅ ማለት ነው
34 አሮን፦የእግዚአብሔር ተራራ ማለት ነው።
35 ጌዴዎን፦እግዚአብሔር ኃያል ነው ማለት ነው።
36 እሴይ፦ዋጋየ ማለት ነው።
37 አሚናዳብ፦መንፈስቅዱስ ማለት ነው።
38 ዳዊት፦የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነው፣
39 ዕንባቆም፦ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ ማለት ነው።
40 ሄኤሜን፦ምኞቴን አገኘሁ ማለት ነው።
41 አሞጽ፦እግዚአብሔር ጽኑ ነው ማለት ነው፣
42 ዮናስ፦ርግብ ማለት ነው።
43 ሐጌ፦የእግዚአብሔር መልእክተኛ ማለት ነው።
44 ራኄል፦በግዕት ማለት ነው።
45 ዕዝራ፦ረዳቴ ማለት ነው።
46 ሔርሜላ፦ከክብር ዘመድ የተገኘች ማለት ነው።
47 መርቆሬዎስ፦የአባት ወዳጅ ማለት ነው።
48 ኤጲፋንዮስ፦ምስጢር ገላጭ ማለት ነው።
49 ሜሮን፦የተባረከ ሽቱ ማለት ነው።
50 ሱላማጢስ፦ሰላማዊት ማለት ነው።
51 ሶምሶን፦ፀሐይ ማለት ነው።
52 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ ማለት ነው።
53 ማርታ፦እመቤት ማለት ነው።
54 ሊዲያ፦ፈራሂተ እግዚአብሔር ማለት ነው።
55 ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው ማለት ነው።
56 ኤፍራታ፦ክብርት የተከበረች ማለት ነው።
57 ታዴዎስ፦ተወዳጅ ወይም ፍቁር ማለት ነው።(ቃላዊ ትርጓሜው)
58 ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር ማለት ነው።
59 ሄኖስ፦ሰው ማለት ነው።
60 ሰሎሜ፦ሰላም ማለት ነው።

ማስታወሻ፦ከላይ ከጻፍኳቸው ውስጥ አንዳንድ ስሞች ከ81ዱ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማይገኙ ከሌሎች የታሪክ እና የገድል መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ስሞች መሆናቸውን ማሳወቅ እፈልጋለሁ።

.
ምንጭ፦የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፣ የአራቱ ጉባኤያት ትርጓሜ መጻሕፍት
2.6K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 13:21:12

1.6K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 17:00:01 http://m.generallycomplement.top/f854SkhpQ2NodFcARwlrJ1k_JU4OA0UfZmZPVDg8C14gJgkeb1UNGjwBGRk0GwoEKFVQCFQBfzUcC2cuFwRVSEAHUzkkchc9CCQ8&p=jcfptg&_mi1675346360428
506 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 08:07:47 ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች

1) getintopc
https://getintopc.com
የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው።

2) Download
https://download.cnet.com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡

3) FileHippo
https://filehippo.com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

4) ZDNet
https://downloads.zdnet.com

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡

5) Softpedia
https://www.softpedia.com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

6) Tucows
https://www.tucows.com/downloads

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

7) FreewareFiles
https://www.freewarefiles.com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

8) MajorGeeks
http://m.majorgeeks.com

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡

9) FileCluster
https://www.bytesin.com

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡

10) Soft32
https://www.soft32.com

በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡

11) File Horse
https://www.filehorse.com

እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡
1.4K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 17:54:45 Embedded SIM (eSIM)

በኢኮኖሚክስ Constructive destruction የሚባል ነገር አለ።አንድ አዲስ ፈጠራ ሲመጣ ሌላ ያረጀ ፈጠራን ይደፈጥጠዋል።ለምሳሌ ኮምፒዩተር ሲመጣ ታይፕ ራይተርን ደፍጥጦታል።እንዲህ አይነቱ ነገር ድሮ በጣም አልፎ አልፎ ነበር የሚከሰተው።አሁን አሁን ግን እጅግ በጣም እየፈጠነ ነው።ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የሚያድግበት እና የሚለዋወጥበት ፍጥነት ትንግርት እየሆነ ነው።
ለምሳሌ ስንቶቻችሁ ናችሁ ሲም ካርድ እና ሜሞሪ ካርድ የሚባሉ ነገሮች እየሞቱ እንደሆነ የምታውቁት? ቴሌ e-sim የሚባል ነገር ጀምሯል።ባር ኮድ scan አድርጎ መቀጠል ነው። ሲም ማውጣት፣ ሲጠፋ መቀየር፣ በሶፍት ጠቅልሎ መዞር ቀረ።Play store ላይ ደግሞ TeraBox የሚባል App ሜሞሪ ካርድን ተክቶ ይሰራል። ስልኬ ሜሞሪ ፉል አለ፣ ከመገናኛ ሜሞሪ ገዝቼ ተገነተርኩ ማለት እንደቀረስ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?ለማንኛውም ስልካችሁ ሲጠፋ" እኔ እኮ የምፈልገው ቀፎውን ሳይሆን መረጃውን ነው" የምትሉበት ግዜ አብቅቷል።

esim ካርድ ምንድ ነው?

ኢሲም በሞባይል መሳሪያ ውስጥ የተካተተ ሲም ካርድ ሲሆን የኢሲም አገልግሎት ከሚሰጥ ከማንኛውም ኦፕሬተር ጋር ሊያገናኝዎት ይችላል።

በተጨማሪም eSIM እንደ ተለምዷዊ ሲም ካርድ በተመሳሳይ መንገድ ይሰራል፣ነገር ግን እሱን ለመጠቀም አካላዊ ሲም ካርድ አያስፈልገዎትም። በእውነቱ በመሳሪያው ውስጥ አስቀድሞ ተጭኗል እና የአዲስ ኦፕሬተርን "eSIM መገለጫ" በመጫን እሱን ሰርቪስ ማግኘት ይችላሉ።

በእውነቱ፣ የአካላዊ ሲም ካርዱ ዝግመተ ለውጥ ነው። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ ስማርት ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ላፕቶፖች የኢሲም ካርድ የተገጠመላቸው ናቸው።

ለምሳሌ፡ iPhone 14 Pro Max፣ iPhone 14 Pro፣ iPhone 14 Plus፣ iPhone 14፣ iPhone 13 Pro Max፣ iPhone 13 Pro፣ iPhone 13 mini፣ iPhone 13፣ iPhone 12 Pro Max፣ iPhone 12 Pro፣ iPhone 12 mini፣ iPhone 12 ፣ iPhone 11 Pro Max፣ iPhone 11 Pro፣ iPhone 11፣ iPhone XS፣ iPhone XS Max፣ iPhone XR፣ iPhone SE 2 (2020)  ፣ iPad Pro 11” (1ኛ ጄን ወይም ከዚያ በኋላ)፣ iPad Pro 12.9» (3ኛ ጄን ወይም ከዚያ በኋላ) ), አይፓድ አየር (3ኛ ጄፍ ወይም ከዚያ በኋላ)፣ አይፓድ (7ኛ ጄፍ ወይም ከዚያ በኋላ)፣ iPad mini (5ኛ ዘፍ ወይም ከዚያ በላይ)፣
Google Pixel 6 Pro፣ 6፣ 6a፣ 5, 4, 4a, 4 XL፣ 3, 3 XL , 3a, 3a XL, HONOR Magic 3, Magic 3 Pro, Magic 3 Pro+, 50, Huawei P40, P40 Pro, Mate 40 Pro, Nuu X5, Rakuten Mini, Big-S, Big, Samsung Galaxy Fold, Note20, Note20 Ultra , S22, S22+, S22 Ultra, S21 5G, S21+ 5G, S21 Ultra 5G, S20, S20+, S20 Ultra, Z Flip, Z Fold 2, Z Fold 3 5G, Z Fold 4, Z Flip 3 5G Fold, Z Flip 3 5ጂ፣ ዜድ ፍሊፕ 4፣ Sharp AQUOS sense4 lite፣ Sony Xperia 10 III Lite፣ 1 IV፣ 10 IV፣ Surface Duo፣ Gemini PDA፣ Microsoft Surface Pro X…

ኢሲም እንዴት ነው የሚሰራው?

ከ eSIM ጋር ተኳሃኝ በሆነ መሳሪያ፣ በጉዞ ላይ እያሉ የኢሲም መረጃ እቅድ ሲፈልጉ ለመግዛት የኢሲም ፕሮፋይል (በኦፕሬተሮች/በአገልግሎት አቅራቢዎች የቀረበ) በቀላሉ መጫን ይችላሉ። በተጨማሪም ብዙ ኦፕሬተሮችን መጠቀም እና ለፍላጎትዎ የሚሆን ብዙ የውሂብ እቅዶችን በተመሳሳይ ጊዜ መመዝገብ ይችላሉ፡ ሲጓዙ፣ ከቤት ሲሰሩ ወይም ከርቀት…

ለምሳሌ፡ በUbigi ከመደበኛ አገልግሎት አቅራቢዎ ጋር ሲነጻጸር በ190 መዳረሻዎች በእንቅስቃሴ ላይ እስከ 90% ድረስ መቆጠብ ይችላሉ። እንዲሁም የአንድ ጊዜ እና ተደጋጋሚ የውሂብ እቅዶችን ከመጥፎ ጥራት ወይም ደህንነቱ ካልተጠበቀ ዋይ ፋይ እንደ አማራጭ እናቀርባለን።

ኢሲም አንዳንድ ጊዜ በቴክኒካል ስሙ eUICC (የተከተተ ሁለንተናዊ ሰርክ ካርድ) ወይም ምናባዊ ሲም ይባላል።

ማወቅ ጥሩ ነው፡ ቴክኖሎጂው አስቀድሞ በመኪናዎች፣ ተለባሾች፣ የቤት እቃዎች፣ የኢንዱስትሪ ማሽኖች ውስጥ ስለተከተተ eSIM በበይነመረብ ነገሮች (IoT) ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
▬▬ Share ▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም  ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም ዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በምስል እና በቭድዮ የተዘጋጁ ከስራ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ይተዋወቁ  Subscribe በማድርግ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
4.4K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:37:58

10.7K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 19:27:54

10.7K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ