Get Mystery Box with random crypto!

Holistic Bible College

የቴሌግራም ቻናል አርማ holisticbiblecollege — Holistic Bible College H
የቴሌግራም ቻናል አርማ holisticbiblecollege — Holistic Bible College
የሰርጥ አድራሻ: @holisticbiblecollege
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.42K
የሰርጥ መግለጫ

Training፦
🌐 www.hbcrainingcentre.com
💬 @htcsupport 💬 @htchawassa
📞 251955454574 📞 251977893457
Teaching፦
🌐 www.holisticbiblecollege.org
💬 @infohbc 💬 @infohbchawassa
📞 251919741700 📞 251961416796
Apply for Teaching፦ https://bit.ly/3zVCiK8

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-09 07:02:52
ጥያቄ 1
ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው?
Anonymous Quiz
1%
ሀ. ሰው ብቻ ነው
2%
ለ. ግማሽ ሰው ግማሽ አምላክ ነው
7%
ሐ. አምላክ ብቻ ነው
90%
መ. አምላክም ሰውም ነው
1.4K voters4.5K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:22:04
ማስታወቂያ
በሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ የርቀት መርሐ ግብር መማር የምትፈልጉ በአየር ጤና አካባቢ (አዲስ አበባ) ያላችሁ አዲስ የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቢሮ ስለከፈትን መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
#አድራሻ ዘነበወርቅ አካባቢ አየርጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጎን ባለው ሕንጻ ግራንድ ላይ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ፦ +251118206642 / +251919741700

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

በኦንላይን ሁሌም ትምህርት ሁሌም ምዝገባ አለ!
ያናግሩን @infohbc

በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ https://bit.ly/3zVCiK8

Contact us @Infohbc

E-Learning www.holisticbiblecollege.org
Website www.holisticbiblecollege.com
Facebook www.facbook.com/holisticbiblecollege

Telegram Channels

@Holisticbiblecollege
@hbchawassa
5.4K viewsedited  12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 18:52:39
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች #ብቻ የክፍያ አማራጮችን እንደሚከተለው አሻሽሏል።


ለበለጠ መረጃ @infohbc

+251919741700
+251961416796
+251955454574
+251118206642


ለመመዝገብ https://bit.ly/3zVCiK8

Join our Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
5.3K viewsedited  15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 09:12:06
ማስታወቂያ
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከዚህ በፊት በስነ-መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ሚኒስትሪ ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ ፕሮግራም ደረጃ በርቀይ እና በኦንላይን እያስተማረ እንደሚገኝ ይታወቃል።
አሁን ደግሞ በክርስቲያን ካውንስሊንግ ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ በአማርኛ እና በእንግልዝኛ ቋንቋ ለማስተማር አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ አድርገን ምዝገባ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
ስለሆነም መማር የምትፈልጉ በኦንላይን እና በርቀት(በሐዋሳና በአዲስ አበባ አካባቢ ያላችሁ) መከታተል እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ይስማው ዳንኤል
የሬጂስትራር ዳይሬክተር

ስለ ትምህርቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://holisticbiblecollege.com/christian-counseling/

ለመመዝገብ https://bit.ly/3zVCiK8

ለበለጠ መረጃ
+251919741700
+251955454574
+251961416796

Join our Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
5.7K viewsedited  06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:30:54 ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ #በነጻ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን መስጠት ከጀመረ ዓመታት እንደተቆጠረ ይታወቃል፡፡
ከ8 ሺ በላይ ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት አሰጣጥ መንገዶች (በቴሌግራም፣ በክላስ ሩም እና ኦንላይን ሌርኒንግ) ተምረው ጨርሰዋል፡፡
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁንም ብዙዎችን ለመድረስ የምዝገባ ስርዓቱን በሁለት መንገድ አድርገናል፡፡
1ኛ የሚሰራ E-mail ያላቸው www.holisticbiblecollege.org ላይ በራሳቸው ተመዝግበው እንዲማሩ
2ኛ ለመመዝገብ የተቸገሩ በ @infohbc ላይ በማናገር ተመዝግበው እንዲማሩ፡፡

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ!

E-Learning www.holisticbiblecollege.org

Join Our Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
6.9K viewsedited  14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 10:07:28
❝እግዚአብሔር ጥበብ ይሰጣልና፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ፤❞
ምሳሌ 2: 6

E-Learning Portal:-
www.holisticbiblecollege.org (you can browse by our E-Learning app or Google chrome app)
ሁሌም ትምህርት አለ!
ሁሌም ምዝገባ አለ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register using this Form https://bit.ly/3zVCiK8

ያናግሩን @infohbc


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
5.9K viewsedited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 11:05:51
❝ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።❞
ምሳሌ 27: 17

E-Learning Portal:-
www.holisticbiblecollege.org (you can browse by our E-Learning app or Google chrome app)
ሁሌም ትምህርት አለ!
ሁሌም ምዝገባ አለ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register using this Form https://bit.ly/3zVCiK8

ያናግሩን @infohbc


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
5.0K viewsedited  08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 11:41:39
❝የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።❞
1ኛ ቆሮንቶስ 1: 18

E-Learning Portal:-
www.holisticbiblecollege.org (you can browse by our E-Learning app or Google chrome app)
ሁሌም ትምህርት አለ!
ሁሌም ምዝገባ አለ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register using this Form https://bit.ly/3zVCiK8

ያናግሩን @infohbc


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
4.6K viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 04:25:46
❝ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።❞
2ኛ ቆሮ 5: 17

E-Learning Portal:-
www.holisticbiblecollege.org (you can browse by our E-Learning app or Google chrome app)
ሁሌም ትምህርት አለ!
ሁሌም ምዝገባ አለ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register using this Form https://bit.ly/3zVCiK8

ያናግሩን @infohbc


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
4.5K viewsedited  01:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 17:55:29
❝እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።❞
ያዕቆብ 5: 8

E-Learning Portal:-
www.holisticbiblecollege.org (you can browse by our E-Learning app or Google chrome app)
ሁሌም ትምህርት አለ!
ሁሌም ምዝገባ አለ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Register using this Form https://bit.ly/3zVCiK8

ያናግሩን @infohbc


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
4.5K viewsedited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ