Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከዚህ በፊት በስነ-መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና | Holistic Bible College

ማስታወቂያ
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከዚህ በፊት በስነ-መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ሚኒስትሪ ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ ፕሮግራም ደረጃ በርቀይ እና በኦንላይን እያስተማረ እንደሚገኝ ይታወቃል።
አሁን ደግሞ በክርስቲያን ካውንስሊንግ ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ በአማርኛ እና በእንግልዝኛ ቋንቋ ለማስተማር አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ አድርገን ምዝገባ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
ስለሆነም መማር የምትፈልጉ በኦንላይን እና በርቀት(በሐዋሳና በአዲስ አበባ አካባቢ ያላችሁ) መከታተል እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ይስማው ዳንኤል
የሬጂስትራር ዳይሬክተር

ስለ ትምህርቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://holisticbiblecollege.com/christian-counseling/

ለመመዝገብ https://bit.ly/3zVCiK8

ለበለጠ መረጃ
+251919741700
+251955454574
+251961416796

Join our Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS