Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ #በነጻ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን | Holistic Bible College

ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ #በነጻ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን መስጠት ከጀመረ ዓመታት እንደተቆጠረ ይታወቃል፡፡
ከ8 ሺ በላይ ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት አሰጣጥ መንገዶች (በቴሌግራም፣ በክላስ ሩም እና ኦንላይን ሌርኒንግ) ተምረው ጨርሰዋል፡፡
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁንም ብዙዎችን ለመድረስ የምዝገባ ስርዓቱን በሁለት መንገድ አድርገናል፡፡
1ኛ የሚሰራ E-mail ያላቸው www.holisticbiblecollege.org ላይ በራሳቸው ተመዝግበው እንዲማሩ
2ኛ ለመመዝገብ የተቸገሩ በ @infohbc ላይ በማናገር ተመዝግበው እንዲማሩ፡፡

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ!

E-Learning www.holisticbiblecollege.org

Join Our Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS