Get Mystery Box with random crypto!

Holistic Bible College

የቴሌግራም ቻናል አርማ holisticbiblecollege — Holistic Bible College H
የቴሌግራም ቻናል አርማ holisticbiblecollege — Holistic Bible College
የሰርጥ አድራሻ: @holisticbiblecollege
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.42K
የሰርጥ መግለጫ

Training፦
🌐 www.hbcrainingcentre.com
💬 @htcsupport 💬 @htchawassa
📞 251955454574 📞 251977893457
Teaching፦
🌐 www.holisticbiblecollege.org
💬 @infohbc 💬 @infohbchawassa
📞 251919741700 📞 251961416796
Apply for Teaching፦ https://bit.ly/3zVCiK8

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-22 07:38:57 የጥያቄ 4 መልስ
በምድር ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመላለስ የብሉይ ኪዳንን ስርዓት ሲፈጽም ነበር(ማቴ 8፡4፣ ገላ 4፡4)፡፡
በመስቀል በተሰቀለ ጊዜ የቤተመቅደሱ መጋረጃ ለሁለት ሲሰነጠቅ ብሉይ ኪዳን ተጠናቆ አዲስ ኪዳን ተጀመረ(ሉቃ 23፡45፣ ዮሐ 19፡30)፡፡
ስለዚህ አዲስ ኪዳን የተጀመረው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ ነው(ማቴ 26፡28)፡፡

ለቀጣይ ጥያቄ እና መልስ አሳታፊ እንዲሆን በእንግሊዝ ቋንቋም እናደርጋለን፡፡


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
1.3K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 08:24:47
ጥያቄ 4
ብሉይ ኪዳን ተጠናቅቆ የአዲስ ኪዳን መሠረት የተጣለው መቼ ነው?
Anonymous Quiz
37%
ሀ) በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት
3%
ለ) በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት
57%
ሐ) በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳዔ
3%
መ) መልስ የለም
962 voters3.2K views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:32:32
Our Mission
Equipping ministers, with Bible-based Holistic principles to serve the Church and the nation with the heart of Christ for advancing on kingdom of God.

Our Vision

To be one of the outstanding teaching, training and research College in Bible that helps the Church of Christ to accomplish Great Commission throughout the world.

Our Motto
Bible Education for All.

Register for Online Learning https://bit.ly/3zVCiK8

Join Telegram Channel

https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
2.3K viewsedited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 10:56:03 www.holisticbiblecollege.org ሊንክ በመጠቀም እንዴት በስልካችን ኦንላይን ትምህርት መማር እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ይመልከቱ!

E-learning Guide for Chrome Application Users



ሁሌም ትምህርት፣ ሁሌም ምዝገባ አለ!

በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ https://bit.ly/3zVCiK8


@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege
2.2K viewsedited  07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:20:40
Learning Modalities
-Online Learning
-Distance Learning

Programs
-Christian Counseling
-Christian Leadership
-Theology
-Ministry Study

Register now for Diploma, Degree, Masters Programs https://bit.ly/3zVCiK8

Contact Us @infohbc

+251919741700 / +251118206642 / +251961416796


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
3.2K viewsedited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:18:34 የሰውን ማንነት ለማወቅ ከፈለጉ #በነጻ #በኦንላይን የሚሰጠውን ኮርስ ማንበብ ይችላሉ።
ለብዙ ጥያቄዎችን ምልስን ያገኛሉ!

በነጻ የሚሰጡ ሌሎች ኮርሶችን ለመማር ከፈለጉ www.holisticbiblecollege.org ላይ ገብተው ሞጁሎችን Download ማድረግ ይችላሉ።

Contact Us @infohbc

Join Channel

@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
2.5K viewsedited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:55:10
ጥያቄ 3
የሰው ማንነት ምንድነው?
Anonymous Quiz
68%
ሀ. መንፈስ፣ ነፍስ፣ ሥጋ ነው፡፡
26%
ለ. መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል፡፡
2%
ሐ. አላውቅም፡፡
4%
መ. መልስ የለም
1.2K voters4.4K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:45:16 ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ለማስተማር ወይም ታዋቂ ለመሆን ወይም ተከታይ ለማፍራት ወይም ኃይማኖት ለመመስረት አይደለም።
ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት አስተማሪዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ብዙ ተከታይ ያላቸው ሰዎች፣ ኃይማኖቶች ነበሩ።
ኢየሱስ የመጣው በመስቀል ሞቶ የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን ነው፡፡ "...እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ” (ዮሐ 10፡10)፡፡
ብዙ ኃይማኖቶች የዘላለም ሕይወት ለማግኘት መንገዱ #ይህ ነው ይላሉ ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት መንገዱ #እኔ ነኝ ብሏል!
#ኢየሱስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው(1ኛ ዮሐ 5፡12)።


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
3.2K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 06:42:33
ጥያቄ 2
ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት ዋናው ዓላማ ለምንድነው?
Anonymous Quiz
1%
ተከታይ ለማፍራት
0%
ታዋቂ ለመሆን
2%
ለማስተማር
97%
የዘላለም ሕይወት ለመስጠት
1.3K voters4.7K views03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 06:38:49 የጥያቄ 1 መልስ

መ. አምላክም ሰውም ነው የሚለው ትክክለኛ መልስ ነው!

ኢየሱስ ክርስቶስ በመለኮታዊ ባህርው ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ የማያንስ ትክክል ወይም እኩል የሆነ የእግዚአብሔር የባህር ልጅ ነው(ዮሐ 1፡3፣ ቆላ 1፡15-16)። ሁሉ በእርሱ የተፈጠረበት የእግዚአብሔር ቃል ነው። በቅድመ ዓለም በዘላለም ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ወልድ ድሕረ ዓለም ዓለምን ለማዳን ያለ ወንድ ፈቃድ ከድንግል ማርያም ተወልዷል። ኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያውና በዘላለማዊ ባሕርዩ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እኩል ነው፤ በኋለኛውና በትሥጉት(በሰውነቱ) በያዘው ባሕርዩ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ፣ ከራሱም ባሕርየ መለኮት ያንሳል፤ በባሕርየ መለኮቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ እኩል ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ግን አብና ከመንፈስ ቅዱስ፣ ከራሱም ባሕርየ መለኮት ያንሳል። በባሕርየ መለኮቱ አምላክ፣ በባሕርየ ትስብእቱ ሰው ነው። በባሕርየ መለኮቱ ፈጣሪ ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ፍጡር ነው። በባህርየ መለኮት አባት አለው፤ በባሕርየ ትስብእቱ አምላክ አለው(ኤፌ 1፡3)። በባሕርየ መለኮቱ ጌታ ነው፣ በባሕርየ ትስብእቱ ባሪያ፣ በባሕርየ መለኮቱ የዳዊት ጌታ፣ በባሕርየ ትስብእቱ የዳዊት ልጅ ነው። በባሕርየ መለኮቱ የማርያም መገኛ (ፈጣሪ) ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ደግሞ ከማሪያም የተወለደ ነው። በመጀመሪያው ኢውሱን ነው፤ በሁለተኛው ውሱን።

ለበለጠ መረዳት በኦንላይን #በነጻ በሰርተፍኬት ደረጃ የሚሰጠውን ነገረ ክርስቶስ የተሰኘውን ኮርስ ይማሩ!

ያናግሩን @infohbc

#Share to groups

JOIN Channel

@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege
3.6K viewsedited  03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ