Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክና ፍልስፍና

የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የሰርጥ አድራሻ: @hisandphilo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

Africa magazine
https://t.me/ IXNVK1XhMpczMTE0
To get magazines @Africanmagazinebot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-04 21:44:07 የሰው ልጅ፣የሰውን ልጅ በዘሩ ምክንያት መንቅፍም ሆነ መደገፍ ከጀመረ፣ ከእዚያ ሰው እውነትንና ፍትህን ለማግኘት አትሞክር!
"ሃይማኖት አለኝ"፣እያለ የፈጣሪውን ስም ቢጠራ አትስማው! ምክንያቱም በፈጣሪው ፈጣሪነት ከልብ የሚያምን ቢሆን በዘሩ የወደደውም ሆነ የጠላው ሰው የተፈጠረው በፈጣሪው ፍቃድ ነውና ፣ያንን አይቃወምም ነበር።
ተምሬያለሁ ቢልም፣ጭንቅላቱን ደፍኖ ጆሮው ላይ ባይንጠለጠል ሰው በዘሩና በቋንቋው ፣ሳይሆን፣በአካባቢው፣በመልክዐምድሩ፣በባህሉና በትምህርት ደረጃው እንደሚለያይ ማሰብ አይገደውም ነበር። ለዚህ ነው ማርቲን ሉተር ኪንግ "The call for intellegence is call for openmindedeness,sound judgement,,and love truth."ያለው።
ከምክንያት ይልቅ፣ለዘር ቡድን፣ከትክክለኛ ፍርድ ይልቅ ለደባ እየተገዛን፣እውነትን ባፍጢሟ እየደፋን ለዕውቀትና ለእውነት ወዳጅና ዘመድ ልንሆን አንችልም፣ሕሊናችንም በእውነት ቁጣ ተዠልጦ ባለመስማት የሞተና የደነዘዘ ነው።
ሌባውን አጎትህን ትተህ፣ጨዋውን ባዕድ የምትከስስ ከሆነ ያንተ ትምህርት የገሀነም ፍም ነው።ሌሎችን ብቻ ሳይሆን አንተን ያቃጥላል።
ሰው እንዲታረድ መመሪያ እየሰጡ ክርስቶስ ያድናል ብሎ መናገር፣ስለታቦታት መደስኮር ፣ስለቁርዐን መተረክ ዐይን አውጣነት ነው።
ወይ ሃይማኖቱን አሊያም ዘረኝነትን መተው ነው።
እንደ መጽሐፍ ቅዱሱ ሰው ኢያሱ " እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን፣እናንተ የምታመልኩት ምረጡ!" የሚል ቄስ፣ዲያቆን፣ፓስተር፣ሼክ እንዴት በሀገር ይጠፋል?
ገዳይነት የሰይጣን አሽከርነት ነው፣ዘረኝነት ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው።ታዲያ በአንድ ጊዜ የሰይጣን አሽከርና የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ይቻላል እንዴ??
እውነትም ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉት ከሽፈናል።ሺህ ጊዜ ከሽፈናል!!
*
ደረጀ በላይነህ
2.0K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:24:51 Dear,Subscribers

@philosopheret.....channel
@philochatet......group discussion
@philosopheretbot....private messages
465 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:21:35 አዋላጅና አዋቂ ሰው ያየውን ሁሉ አይናገርም።

ያወቁትን ሁሉ መናገር እውቀት አይደለም የእውቀት ማነስ ምልክት ቢሆን እንጂ…

አንዳድ እውቀቶች ለአንተ አዲስ ሲሆን ለምትነግረው ሰው ያረጀ ሊሆን ይችላል።


አእምሮህ የመዘገበውን ሁሉ አፍህ አይናገር አንዳዱን እራስህ ጋር አብስለህ ለራስህ ተጠቀምበት።

@Philosphyloves
@Philosphyloves
478 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:46:58 የሰማይ ቤት ግሮሰሪ
(በላይ በቀለ ወያ)
.
.
ጨረቃ" ምንላት
ግሮሰሪ ቤት ናት
"ሰማይ" ለምንለው ፣ ቀውጢ ከተማ
ሥራ ምትጀምረው ፣ሲሆን ነው ጨለማ!!!
።።።።
ከዋክብት ደግሞ ፣ አብረዋት 'ሚወጡ
ሰካራሞች ናቸው ፣ እሷ ጋር ሚጠጡ!!!
።።።
በጣም የሰከረው...
ራሱን ከሰማይ ፣ ፈጥፍጦ ሲገድል
"ተወርዋሪ ኮከብ" ፣ ማለት ነው የኛ እድል!!!
ሼርርርር
2.3K viewsMY Struggle, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:47:56
እንኳንም ቅዱስ ጊዮርጊስ በላው።ባለፉት ጥቂት አመታት የፋሲል ከነማ አድናቂ ነበርኩ፤በተለይ ጎንደር ላይ ያደርጋቸው በነበሩት ጨዋታዎች።ግን ዛሬ ፋሲል ከሱ አይነት ትልቅ ቡድን የማይጠበቅ ግልፅ ጥፋት ሰርቷል actually this seems like politics of football ይህንን ለመረዳት ስታዲየም ውስጥ ሲባል የነበረውን መስማት በቂ ነው።ጊዮርጊስ በችሎታችሁ ብቻ እንኳን አሸነፋችሁ፤ፋሲሎች አይደለም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ማጫወት የሰፈር ሜዳም ይበዛባችኋል፤እንኳንም ዋንጫውን አጣችሁት።።
ዕድሜ ልክ እንዳይሳካላችሁ ምኞቴ ነው።
ቆማጣን ቆማጣ ማለት ባህላችን ይሁን።
591 viewsMY Struggle, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 23:44:50 ብዙዎቻችሁ ሀሳብ የምትሰጡበትን መስመር ስትጠይቁን ነበር።ይኸው በዙ ቦት ደስ ያላችሁን ነገር አጋሩን የናንተው ነው
t.me/philosopheretbot
507 viewsMY Struggle, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:27:36 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ

A- ሲጋራ ታጨሳለህ እንዴ?

B- አዎ

A-በቀን ምን ያህል?

B- ሶስት ፓኮ አጨሳለሁ

A-አንድ ፓኮ ሲጋራ ስንት ነዉ?

B- ሃያ ብር

A-ለስንት አመት አጨስክ?

B-ለ15 አመት

A-በቀን ሶስት ፓኮ ሲጋራ የምታጨስ ከሆነ 60 ብር ታወጣለህ፡፡ ይሄ በ 30 ቀን ሲባዛ 1800 መሆኑ ነዉ፡ በአመት ስታሰላዉ ደግሞ 21,600 ብር ታወጣለህ ማለት ነዉ፡፡

B-እና ምን ይጠበስ???

A-በአንድ አመት 21,600 ብር ካወጣክ ለ15 አመት የሲጋራን ዋጋ አሁን ባለበት ዋጋ ብናስብ ፣ 324 ሺህ ብር አጠቃላይ አዉጥተሃል ማለት ነዉ፡፡ አይደል?

B- አዎ

A-ግን ታዉቃለህ ...አጫሽ ባትሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ብር ባንክ ተቀምጦ በየአመቱ ወለድ እየወለደ ለ 15 አመት ሲቀመጥ ምን ያህል ትልቅ ብር ሊኖርህ እንደሚችል? ይኸኔ ቶዮታ ፒክአፕ ገዝተህ ነበር!

B-ጨረስሽ?

A-አዎ ጨርሻለሁ

B-እሺ እኔ ደግሞ ልጠይቅሽ...ሲጋራ ታጨሻለሽ?

A-ማን እኔ? ምን በወጣኝ በናትህ!

B-እና የታለ የገዛሽዉ ፒክአፕ መኪና??????


ዋና ሃሳብ--*-*-*-*--
ሰዉን ከመምከርህ በፊት ምክሩን በራስህ ህይወት እንደተገበርከዉ አረጋግጥ፡፡

ታዲያ አጭሱ እያልኩ አይደለም!!

መልካም ምሽት

JOIN US
1.8K viewsMY STRUGGLE, edited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:26:59 ከ32 ዓመት በላይ በመድረክ ላይ ወጥቶ ባደረገው ንግግር
ስለ ሰው ልጅ ብዙ ብዙ ያለው ኦሾ በዚች ምድር አምሳያውን የሚገድል ፍጡር ቢኖር የሰው ልጅ ብቻ ነው ይለናል የትኛውም እንሰሳ መርዝ አዘጋጅቶ ስለት ስሎ ሰዋራ ቦታ አድብቶ ወይ በገመድ አንቆ አልያም ጥይት ተኩሶ አምሳያውን የገደለበት አጋጣሚ በአለም እንዳልታየ ይገልጻል።
:
በአንድ ሆስፒታል ውስጥ የመጀመሪያው ታማሚ
ክፍል የተዘጋ በር ላይ ' በእባብ የተነደፈ ሰው በህክምና ላይ
የሚገኝ ሲሆን ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ድኖ ይወጣል ' ይላል
ሁለተኛው በር ላይ " በአንበሳ የተነከሰ ሰው በህክምና ላይ
ይገኛል ከአንድ ሰአት በኃላ ድኖ ይወጣል " ይላል ሶስተኛው በር
ላይ ደግሞ #በሰው የተነከሰ ሰው በህክምና ላይ ይገኛል ህይወቱ ስለ መትረፉ እንኳን እርግጠኞች አይደለንም "
#ቅዱስ ሆናችሁ ተወልዳችሁ ሰይጣን ሆናችሁ ትሞታላችሁ የሚለን እሾ
እርኩስም ቅዱስም የመሆን ምርጫው የሰው ልጅ ጋር እንዳለ
አጽኖኦት ሰጥቶ ያሳስባል።
ኦሾ/Osho
Source osho views
1.8K viewsMY STRUGGLE, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 07:08:53
524 viewsMY STRUGGLE, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:13:13

“Response”
is one of the most powerful
weapon to occupy
a place in someone's heart...

So always
give the “Best Response”
to the people
“Who care for you”
1.8K viewsMY STRUGGLE, 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ