Get Mystery Box with random crypto!

ሕፀ ደብዳቤ (መፍትሔ ሥራይ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ medanit_hiwot — ሕፀ ደብዳቤ (መፍትሔ ሥራይ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ medanit_hiwot — ሕፀ ደብዳቤ (መፍትሔ ሥራይ)
የሰርጥ አድራሻ: @medanit_hiwot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 803
የሰርጥ መግለጫ

የአባቶች የጥበብ እውቀት ከዕጸ ደብዳቤ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-30 06:47:38 @medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
ለጉልበት ፣ለጀርባ ፣ለመገጣጠሚያ ህመም መፍትሄ

100% የተፈተነ

በጉልበት ህመም እና በጉልበት እብጠት እንዲሁም በህመሙ ምክንያት መራመድ ይልቻል ፣ደረጃ መውጣት የተቸገረ፣ goንብስ ቀና ማለት ለከበደው ፣በመገጣጠሚያ ህመም ለተሰቃየ ፣የወገብ ህመም እረፍት ለነሳው ፣ ከዚህ በታች ይሄው መፍትሄው ።
ተጠቀሙ ሌሎች እንዲጠቀሙ ያድርጉ ።!!!

የሚያስፈልጉ ግብአት !

- አንድ ኩባያ የወይራ ዘይት
- 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል
- 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ከበሙን
-አንድ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ሰናፍጭ ሁሉም ይፈጩ
@medanit_hiwot
"እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል "

- ሁሉንም መድሀኒቶች በአንድ ሳህን ውስጥ ይቀላቅሉ እና በእሳት ላይ ይጣዱ እና
እና ለአምስት ደቂቃዎች እንዲፈላ ያድርጉ።
ከዚያም ሙሉ በሙሉ እንዲቀዘቅዝ ካደረጉ በኃላ በጠርሙስ ውስጥ ያስቀምጡት።

ማታ ላይ የህመሙን ስፍራ ይቀቡ እና ለ30 ደቂቃ ይሸፍኑት ።ይጠቀሙት መፍትሄ ያገኛሉ ።

@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
782 views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 07:13:05
ግመሮ
925 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 07:12:32 @medanit_hiwot
@medanit_hiwot

ለጥርስ ቁርጥማት የግመሮን ስር ጅንጅብልን አንድ ላይ በማድረግ ማላመጥ። ሳል ለበዛበት የግመሮን ስር ከወተት ጋር አፍልቶ መጠጣት ፍቱን ውእቱ።
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
880 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:11:11
ጥቅም ላይ የሚውለው የመቅመቆ ስሩ ነዉ
845 views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:06:03 @medanit_hiwot
ሰገራ ለከለከለውና ለሚያስምጠው መቅመቆን ከወተት ጋር አፍልቶ ማጠጣት ነዉ ፈቱን ነዉ
@medanit_hiwot
798 views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:00:29 በውስጥ መስመር ላናገራችሁን
ምስር አዘውትረው ቢበሉት አይንን ያደክማል ከወተት ጋር ቀቅለው ለተከታታይ ሶስት ቀናት በባዶ ሆድ አንድ ሲኒ ቢበሉት ለአፍረተስጋ ለማበርታት ፍቱን ነዉ
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
786 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 21:48:23 @medanit_hiwot
@medanit_hiwot
የጉበት ስብ በሽታ እንዴት ማከም ይቻላል? ከሕፀ ደብዳቤ

1.የፖም አቼቶን መጠቀም(Apple cider vinegar)
2.የሎሚ ጭማቂን በቀን ከ2-3 ጊዜ መጠጣት
3.በቀን ከ3-4 ሲኒ አረንጓዴ ሻይ መጠጣት
4.ግማሽ የሻይ ሲኒ እርድ ከግማሽ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ጋር በማዋሃድ በቀን 2 ጊዜ መጠጣት
5.መጨናነቅን ማቆም
6.ፓፓያን መመገብ
7.በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ንፁህ ውሃ መጠጣት
8.በቂ እረፍት ማድረግ
9.አትክልትና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ
10.የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
1.3K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 21:42:26 የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ?
የጉበት ስብ በሽታ ማለት አላስፈላጊ የሆነ ስብ በጉበት ላይ መከማቸት ማለት ነው።
የጉበት ስብ በሽታ መንስዔዎች
-የአልኮል መጠጥ አብዝቶ መጠቀም
-በደም ውስጥ ያለ የስብ መጠን ከፍተኛ መሆን
-የስኳር ህመም
-በዘር ውስጥ የጉበት በሽታ ተጠቂ መኖር
-ለሌላ በሽታ የሚወሰዱ መድሀኒቶች
ለጉበት ስብ በሽታ የሚያጋልጡ ሁኔታዎች
-የአልኮል መጠጥ አብዝቶ መጠቀም
-ከሀኪም ትዕዛዝ ውጪ እና ከተገቢው በላይ መጠኑ ከፍ ያለ መድሀኒት መውሰድ ለምሳሌ:- ፓራሲታሞል
-እርግዝና
-ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል መጠን
-የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መኖር
-ቅባትነት ያላቸውን ምግቦች አብዝቶ መመገብ
የጉበት ስብ በሽታ ምልክቶች
1.የምግብ ፍላጎት መቀነስ
2.የክብደት መቀነስ
3.የሆድ አካባቢ ህመም
4.የድካም ስሜት መኖር
5.ማዞር እና ከፍተኛ የሆነ የድካም ስሜት
6.ማቅለሽለሽ እና ወደ ላይ ማለት
7.በሆድ የላይኛው የቀኝ ክፍል ላይ ከፍተኛ ህመም መኖር
ጉበት በከፍተኛ ደረጃ ስትጎዳና ቁስለት ሲፈጠር …
1.በሆድ አካባቢ በፈሳሽ መሞላት እና እብጠት መኖር
2.የቆዳ እና የዓይን አካባቢ ወደ ቢጫነት መቀየር
3.በቀላሉ መድማት
4.ራስን መሳት
የጉበት ስብ በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል? 
-የአልኮል መጠጥ አብዝቶ አለመጠቀም
-ከሀኪም ትዕዛዝ ውጪ መድሀኒት አለመውሰድ
-የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
-ቅባትነት ያላቸውን ምግቦች አለመመገብ
የጉበት ስብ በሽታ ከተከሰተ በኋላ በቤት ውስጥ @medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
1.1K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 21:40:10 የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ?
ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮች በደም አማካኝነት ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ ዘልቀው ገብተው ጤናችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ብርቱ ተጋድሎ የሚያደርግ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ በምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች እንዲሁም ለተለያዩ በሽታዎች ማከሚያነት በምንወስዳቸው መድሃኒቶች ውስጥ የሚገኙና ለሰውነታችን አላስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ሁሉ በጉበት አማካኝነት እየተመረጡ እንዲወገዱ ይደረጋል፡፡ ቀይ የደም ሴሎቻችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ሲያጠናቅቁ የሚወገዱትም በዚሁ በጉበታችን አማካኝነት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ጉበታችን ፋቲ አሲድ፣ ፕሮቲን፣ ጉሉኮስንና በሽታን ለመከላከል የሚያስችሉ ንጥረ ነገሮችን እያመረተ ለሰውነታችን ክፍሎች እንዲዳረሱ ያደርጋል፡፡ የዚህ የሰውነታችን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሰጪ የሆነው የሰውነታችን ክፍል በህመም መጠቃት በሰውነታችን ሥርዓተ ዑደት ላይከፍተኛተፅእኖንያሳድራል፡፡ 
አልኮል አመጣሽ በሆነው የጉበት ስብ በሽታ የተጠቁ ሰዎች አምስት አመት በህይወት የመቆየታቸው እድል 50በመቶ % ብቻ ነው፡፡ በሽታው የጉበትን የመሥራት አቅም በፍጥነት የሚያዳክምና ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርግ በመሆኑ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ለህልፈት የመዳረጋቸው እድል ከፍተኛ ነው፡፡ 
የጉበት ስብ በሽታ ከሚከሰትባቸው ሁለት ምክንያቶች መካከል አንደኛው የአልኮል መጠጥ ሲሆን ሌላው ከአልኮል ውጪ በሆኑ ሌሎች ምክንያቶች ማለትም ለተለያዩ በሽታዎች ማከሚያነት የምንወስዳቸው መድሃኒቶች እንዲሁም የስኳር በሽታ፣ ውፍረት፣ ጉሉኮስ የማከማቸት ችግርና ኮፐርና ዚንክ የተባሉ ማእድናትን በሰውነት ውስጥ ማከማቸት… ለጉበት ስብ በሽታ መነሻ ምክንያት ሆነው ይጠቀሳሉ፡፡ የአልኮል መጠጦች በጉበት ስብ በሽታ ለመጠቃት 40በመቶ ድርሻይኖራቸዋል፡፡ 
956 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 22:49:54 @medanit_hiwot
@medanit_hiwot
እንቅልፍ አልወስድ ሲለን ምን ማድረግ አለብን ሕፀ ደብዳቤ
1 የኮክ ቅባት መብላት
2 ቃርያ ሳይበዛ መብላት
3 የልት ፍሬ ከጨው ጋር ከፈጩ በኋላ በጠጅ መጠጣት
4 ሰሊጥ ከጠጅ ጋር አዋህዶ ፊትን መቀባት እና
5 የድንብላል እሸት ማሽተት እንቅልፍ እንዲወስደን የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዋች ናቸው ፡፡ 
@medanit_hiwot
@medanit_hiwot
922 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ