Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክና ፍልስፍና

የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የሰርጥ አድራሻ: @hisandphilo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

Africa magazine
https://t.me/ IXNVK1XhMpczMTE0
To get magazines @Africanmagazinebot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 23:18:45
255 views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:50:36
Do Something Today For Your Future

#Join Us
@Shinoro15
234 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:50:06 #UPDATE
የቻናሉ ስም ወደታሪክና ፍልስፍና ተቀይሯል።
አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን።
ለሀሳብዎ @philosopheretbot
229 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:47:53 Channel name was changed to «ታሪክና ፍልስፍና»
13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:47:22 Channel photo updated
13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:11:06 Unmute በማድረግ ተባበሩን።
318 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:33:59 አንድ እውነተኛ ታሪክ ላጫውትህ። ከአመታት በፊት ፓሪስ ውስጥ በሚገኝ የኦፔራ አዳራሽ ውስጥ ሙዚቃውን ሊያቀርብ አንድ ታዋቂ ዘፋኝ ስምምነትን ፈጸመ። እሱ እንደሚመጣ የሰሙ አድናቂዎቹ የመግቢያ ትኬቶችን ተጋፍተው ገዙ። ሙዚቃው በሚቀርብበት እለትም፤ የመድረክ አስተናባሪው ንግግር ማድረግ ጀመረ -

"ክቡራት እና ክቡራን፤ በትዕግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን፤ ሆኖም ለዛሬ ቀጠሮ የተያዘለት ሙዚቀኛ በህመም ምክንያት ሊገኝ አልቻለም። ነገር ግን በእርሱ ምትክ ሌላ ሙዚቀኛ ፕሮግራሙን የሚያስቀጥለው ይሆናል"

ታዳሚዎቹ አጉረመረሙ፤ ይህንን ጠብቀው አልነበረም የመጡት።

ተጠባባቂ የተባለው ሙዚቀኛ ሙዚቃውን አቀረበ። ሲጨርስም፤ አዳራሹ ምቾት በማይሰጥ ሰጥታ ተዋጠ። በመሃል አንድ ህጻን ልጅ ከወንበሩ ተነሳና -

"አባዬ፤ ጎበዝ ነህ!" የሚል ድምጽን አሰማ። አዳራሹን የሞሉት ታዳሚዎች ይህንን ሲሰሙ እንባ እያነቃቸው ማጨብጨብ ጀመሩ...

አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ "ጎበዝ ነህ፤ በርታ!" ብለው የሚገፉን ሰዎች ያስፈልጉናል። የመጣህበትን መንገድ ባላውቀውም፤ ያለፍካቸው ብዙ ችግሮች እንቅፋቶች እና መከራዎች አሉና አይዞህ በርታ፤ ጎበዝ ልልህ እወዳለሁ።

አይዞህ በርታ!!!

Join us
2.3K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:53:14 WE'VE REACHED 1,500 SUBSCRIBERS....THANKS A LOT!!!!!
By admin
358 viewsedited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:08:13 የእነዚህ ደግሞ ይለያል........
በትናንትናዉ እለት በሴራሊዮን ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሁለት ክለቦች ተመሳሳይ ሰላሳ ሁለት ነጥብ እና ተመሳሳይ የግብ መጠን ስላላቸዉ በአፍሪካ መድረክ የሚሳተፈዉን ለመለየት ሁለቱም ጨዋታ ያደርጉልሃል ....
ጋልፍ ከ ኮኩማ ሌበነን እና ሌምባቡ ከ ካኑላ ሬንጄርስ ጋር ጨዋታቸዉን እያደረጉ ጋልፍ የመጀመሪያ አጋማሽ 10 ለ 0 እየመራ እረፍት ወጣ ፤ ሌላኛዉ ክለብ ካኑላ ሬንጄርስ ደግሞ 2 ለ 0 ነበር እረፍት የወጡት።
ታዲያ ከእረፍት ሲገቡ ያኛዉ ቡድን 10 ለ 0 እየመራ መሆኑን ያወቁት ካኑላዎች ተጋጣሚያቸዉን አነጋግረዉ ከእረፍት በኋላ 93 ጎል በተቃራኒ መረብ ላይ አስቆጠሩ ፤ ይህንንም የሰሙት ጋልፎችም ከእረፍት በኋላ 81 ጎል አስቆጥረዉ ጨዋታዉን
ጋልፍ 91 - 1 ካኩማ ሌበኔን
ለምባቡ 0 - 95 ካኑላ በሆነ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል።
በነገራችን ላይ ሁለተኛዉን ጨዋታ በመሃል ዳኝነት የመራዉ ዳኛ ሜዳ ዉስጥ ደክሞት በአራተኛዉ ዳኛ መተካቱ የጨዋታዉ ክስተት ነበር ፤ የዉጤት ማጭበርበር በአፍሪካ ይሄን ያህል ላይ ደርሷል።
1.5K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 15:22:14 On the arrival of the children, a beautiful smile comes on the face of the "mother". But over time, children are the biggest reason for the decrease in the smile of the parents. Carl jung has said on this subject
__________
“The greatest tragedy of the family is the unlived lives of the parents.” ― Carl Gustav Jung
364 views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ