Get Mystery Box with random crypto!

ታሪክና ፍልስፍና

የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የቴሌግራም ቻናል አርማ hisandphilo — ታሪክና ፍልስፍና
የሰርጥ አድራሻ: @hisandphilo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

Africa magazine
https://t.me/ IXNVK1XhMpczMTE0
To get magazines @Africanmagazinebot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 22:15:59 https://t.me/+IXNVK1XhMpczMTE0
ቀጣይ ማክሰኞ ሀምሌ 12/2014
የመጀመሪያው ፅሁፋችን ይደርሳችኋል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።ወዳጅ ጓደኛዎን ይጋብዙ
Team Africa Magazine
https://t.me/+IXNVK1XhMpczMTE0
82 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:41:14 ታሪክና ፍልስፍና pinned «@Africanmagazinebot አዲስ ኦንላይን ጆርናል።አፍሪካ መጋዚን ፍልስፍናን ታሪክ ስፖርት ቴክኖሎጂን ኢኮኖሚ ግለታሪክ ወዘተ ይዞ በቅርብ ቀን @Africanmagazinebot»
19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:21:17 @Africanmagazinebot

አዲስ ኦንላይን ጆርናል።አፍሪካ መጋዚን
ፍልስፍናን
ታሪክ
ስፖርት
ቴክኖሎጂን
ኢኮኖሚ
ግለታሪክ
ወዘተ ይዞ በቅርብ ቀን
@Africanmagazinebot
312 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:20:49
217 views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 11:23:46 ገብርኤልና ሚካኤል ተታኮሱ

ወይዘሮ ማዘንጊያ ይፈሱና «ውይ ገብርኤልየ» ይላሉ። ይቆዩና እንደገና
ይፈሳሉ «ውይ ሚካኤልየ» ይላሉ ከዛ ድንገት ዞር ሲሉ አለቃ ገብረሀናን
በመስኮት ቆመው ያዩዋቸዋል። ድንግጥ ይሉና «እርሶ ደግሞ እዛ ቆመው
ምን ያረጋሉ?» ብለው ይጠይቋቸዋል።አለቃ ገብረሀና ደግሞ «እን..ዴ..
ገብርኤልና ሚካኤል ሲታኮሱ እያየሁ ነዋ!» አሏቸው ይባላል።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
89 views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:38:55 Muluwn album @allinone_berebot
285 viewsedited  13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 00:41:33
እነዚህንና ውብ ምስሎችን
ፊልም
መፃህፍት
የቪዲዮ ትምህርት
መተግበሪያ
ሀይማኖታዊ መዝሙሮችን
ሁሉንም በአንድ ላይ ከ @allinone_berebot
አሁኑኑ ይሞክሩት
@allinone_berebot
@allinone_berebot
90 views21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 21:42:45 ሰላም

ዛሬ አንድ አስገራሚ ቦት ላስተዋውቃችሁ

ይህ ቦት @allinone_berebot በዋናኝነት ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች የሚጠቅም ሲሆን በውስጡም ፦

Freshmam (Module, Mid and Final Exam, Worksheet, Teacher Guide)
መፅሀፍትን በትረካ (audio)
መፅሀፍትን በpdf
ልብወለድ መፅሀፍትን (fiction books)
ኢ-ልብወለድ መፅሀፍትን
አዳዲስ እና ውብ መፅሀፍትን
የተማሪ መፅሀፎችን (6-12)
የአስተማሪ መምሪያዎችን (teacher's guide) (8-12)
አጋዥ መፅሀፍት (refreance books)
Exams Paper (6-12)
Series (A-Z)
ተከታታይ ፊልም በአማርኛ ትርጉም
Music (Album Both)
Amazing Wallpaper Images(All kind)
Video(Motivational , Film, Tiktok Respect, Movie In amharic)
Programming video(በአማርኛ , English)
አጋዥ video ከ7-12ተኛ ክፍል
ሀይማኖታዊ(መዝሙር መፅሐፍት ነሽዳ) Protestant, Orthodox and Muslim
How to... videos
Discover About....
Application (Student app and others)
Windows (7, 8, 10, 11)
Any YouTube video/audio
Any Mezimur (All religion)
whatever just ask

እና ሌሎችም አሉበት።
ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቦቱን መጠቀም ይችላሉ።


@allinone_berebot
@allinone_berebot
@allinone_berebot
@allinone_berebot
@allinone_berebot
@allinone_berebot
@allinone_berebot

whatever if you want u can ask!


ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
275 views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:38:46 WE'VE REACHED 1,500 SUBSCRIBERS....THANKS A LOT!!!!! By admin
364 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:12:08 የአለቃ ገብረሀና አዝናኝ ቀልዶች እና ሌሎችም
አንድ ቀን አለቃ ስጋ ቤት ገብተው ስጋ እየበሉ ሳሉ አንዲት ድመት መጥታ
"ሚያው ሚያው" ማለት ጀመረች አለቃም አስተናጋጁን ጠርተው ሩብ ኪሎ ስጋ
ስጣት አሉት። እና ሰቷት በላች እንደጨረሰችም ድጋሜ "ሚያው ሚያው" ማለት
ጀመረች አለቃም አስተናጋጁን ጠርተው ግማሽ ኪሎ ስጋ ስጣት አሉት እና
ሰጣት። በልታ ስትጨርስ ድመቷ ሄደች። አለቃም በልተው እንደጠገቡ
አስተናጋጁን ጠርተው ሂሳብ ጠየቁት። አስተናጋጁም "የእርሶ 100 ብር የድመቷ
50 ብር አንድ ላይ 150 ብር" አላቸው። አለቃም "ምን ማለትህ ነው እኔ
የድመቷን ምን አገባኝ" አሉት። አስተናጋጁም"እርሶ አደሉ እንዴ ስጣት ያሉኝ?"
አላቸው በቁጣ። አለቃም "አይ የቂል ነገር እኔ እኮ ድመቷ የምታወራውን
እየተረጎምኩልህ ነበር" አሉት ይባላል

Join us
3.0K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ