Get Mystery Box with random crypto!

HAppy Mûslim

የቴሌግራም ቻናል አርማ heppymuslim29 — HAppy Mûslim H
የቴሌግራም ቻናል አርማ heppymuslim29 — HAppy Mûslim
የሰርጥ አድራሻ: @heppymuslim29
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.25K
የሰርጥ መግለጫ

ONLY SHORT ISLAMIC STORY‼️
Fôr Any Cømments👉 @HappyMuslim29bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-23 22:52:56 አንዲት በስጋ ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ሴት የዘወትር ተግባሯን ስትከውን ዋለች። በመጨረሻም ስጋ የሚቀመጥበትን ማቀዝቀዣ ክፍል ለማየት ወደማቀዝቀዣው ክፍል ገብታ ስጋዎችን በማስተካከል ላይ ሳለች የማቀዝቀዠው ክፍል በድንገት ተዘጋባት። የሚከፍትላት ሰው በመፈለግም በሩን ደጋግማ ደበደበች። ሰራተኞቹ ወተው ነበርና የድረሱልኝ ጩኸቷን የሚሰማት አላገኘችም። ቅዝቃዜው ሰውነቷን እያኮማተራት ነው። ሞት አፍጥጦ ከጣገቧ ደፍጦ ደቂቃ እየቆጠረ ነው። በዚህ ህኔታ ለአምስት ሰአት በፊሪጁ ውስጥ ቆየች። እስትንፋሷ ግን አልተቋረጠም። በድንገት ግን ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ። የፋብሪካው የጥበቃ ሰራተኛ በሩን ከፍቶ ገባ። እሷ ግን ለመናገር ትንፋሽም አጥሯት ነበር። ዘበኛው ግን የማቀዝቀዣውን በር ከፈተው። በሞት አፋፍ ላይ ያለችውንም ወይዘሮ ህይወት ታደጋት። ድርጊቱ ከሆነ በኃላ የዘበኛው በድንገት እዛ ክፍል መገኘት ያስገረማቸው ሁሉ ይሄን ጥያቄ ሰነዘሩለት። <<አንተ ሴትዮዋን ስትጮህ ካልሰማሀት እዚያ ክፍል ምን ልታደርግና እንዴት ገባህ?>><<እኔ እዚህ ፋብሪካ ውስጥ ስሰራ 35 አመቴ ነው። ሰራተኞች ሲወጡም ሆነ ሲገቡ እከታተላለሁ። ይህች ሴት ደግሞ ከሌላው በተለየ ሁኔታ ጠዋት ወደስራ ስትገባ "እንደምን አደርክ? መልካም ቀን ይሁንልህ!" ትለኛለች። ማታ ከስራ ስትወጣም "መልካም ምሽት ተመኝታልኝ ነው የምትሄደው። ዛሬም. እንደወትሮው ጠዋት ሰላምታ አቅርባልኝ ወደስራ ብትገባም ማታ ላይ ሰራተኞች ሲወጡ ግን ያን የለመድኩትን ሰላምታ አላገኘሁትም።በመሆኑም ወደዚህ ክፍል የገባሁት ሰላምተኛዬን ፍለጋ ነበር።>> በማለት መለሰላቸው።
ለሰው ልጅ መልካም መሆን፣ መልሶ ይከፍላል።

@heppymuslim29
3.0K views*¨*ɯɐɥlǝ*¨*, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 12:08:25
አላህ እህቶቻችንን ከዚ ይጠብቅልን ይጠብቀን

@heppymuslim29
3.6K views*¨*ɯɐɥlǝ*¨*, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ