Get Mystery Box with random crypto!

ተዋህዶ ሃይማኖቴ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxy_negn — ተዋህዶ ሃይማኖቴ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxy_negn — ተዋህዶ ሃይማኖቴ
የሰርጥ አድራሻ: @orthodoxy_negn
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.83K
የሰርጥ መግለጫ

ማንም እንዳያስታችኹ ተጠንቀቁ።
ማር ፣ ፲፫ ፥ ፭
👉መንፈሳዊ መዝሙሮች
👉መንፈሳዊ ትምህርቶች
👉 መንፈሳዊ መጽሐፍቶች
👉 መንፈሳዊ ወረብ
ስለሚለቀቁበት አሁኑኑ ይቀሉቀሉ 👇👇👇👇👇👇@ORTHODOXY_NEGN
@ORTHODOXY_NEGN
@ORTHODOXY_NEGN
@ORTHODOXY_NEGN

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-12 23:38:30
እርሶስ ከቤተክርስቲያን ጎን ኖት?
135 views20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 23:05:51
173 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 22:12:48 ይሄን ሳይቀላቀሉ ማለፍ ከባድ ነው
211 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 20:54:35 የተዋሕዶ አማኝ በመሆንህ/ሽ ደስታ ይሰማሻል
263 views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 19:22:55 ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ቢሆንልኝ " m.r eyob yemenu
403 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 19:22:55
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ቢሆንልኝ " m.r eyob yemenu
393 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 15:55:13
ማርያም JOIN አደርጋለሁ
ማርያምን ብለሀል አሁኑኑ JOIN በል።
434 views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 12:06:43
"ጥያቄ አለኝ ስለ ንሰሐ"

ሰው ንስሐ ይዞ ሐጥያት

ቢሰራ ምን ማድረግ አለበት ?

ለዚህ አይነት ሰው ምን ማድረግ

እንዳለበት ቤተክርስቲያን ትመክራለች ?

በዚህ ዙሪያ የአባቶች መልስ ይኖር ይሁን ?

መሉ ማብራሪያ red more .......
488 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 10:16:03 አጭር አስተማሪ ታሪክ
,
አንድ ሰው ነበር በባህር ብቻውን በመርከብ እየተጓዘ በመዓበል ተመታና መርከቡ ተሰባብራ በባህሩ ሰመጠች ሰውዬው እንደምንም እራሱን
አድኖ አንድ ደሴት ላይ ያርፍና ጎጆ ነገር ሰርቶ ለቀናት ለብቻው እዛች ደሴት ላይ ይኖራል…… ምግቡን ዓሳ አያጠመደ እየተመገበ ብዙ ቆየ።
አንድ ቀን ዓሳ ሊያድን ወደ ባህሩ እየሄደ
በማሃል እዛች ባህር ላይ ጭስ ሸተት ዞር ብሎ ሲያይ ያቺ ጎጆው እየነደደች ነው……እየሮጠ ቢመለስም ጎጆዋን ሊያድናት አልቻለም ለካ ዓሳ
ለማብሰል ያቀጣጠለው እሳት ተያይዞ ጎጆውን አንድዷታል አለቀሰ ፈጠሪውን ወቀሰ እንዴት እዚህ ባህር ላይ ብቻዬን ጥለሀኝ ከቤተሰቦቼ ነጥለሀኝ
ስታበቃ በስንት ልፋት የሰራኋትን ጎጆ
ታቃጥልብኛለህ ብሎ አለቀሰ አማረረ……
ከደቂቃዎች በኃላ አንድ ድምፅ ሰማ ወደ ድምፁ ፊቱን ሲያዞር አንድ ትልቅ መርከብ አየ ተደሰተ…… የመርከቡ ሰዎች መጥተው ጭነው ወሰዱት
ከዚያም ለመርከቡ ሰዎች ጠየቃቸው! እንዴት አገኛቹኝ እዚህ አካባቢ እዚህ ባህር ላይ ማንም አይመጣም እኮ እናንተ እንዴት አገኛቹኝ? አላቸው……መርከበኞቹም እኛማ በዛኛው በኩል
ዞረን እየሄድን ነበር ከዚህ በኩል ጭስ አየንና እዚህ ሰዉ ይኖራል ብለን መጣን አንተ አገኘን አሉት። አቤት ጌታዬ ለካ ከዚህ ከስቃዬ ልታውጣኝ ፈልገህ ነው ትንሿ ጎጆዬን ያፍርስከው ወደ ትልቁ
ቤት ልትውሰደኝ ነው። አለ ::
አንዳዴ የሆነ ነገር ስናጣ ሲበላሽብን ሰውንም ፈጣሪንም ስናማርር እንኖራለን ግን ከጣነው ነገር ከጎደለብን ነገር ጀርባ ብዙ ጥሩ ነገር ልናገኝ እንደምንችል እንዘነገለን በችግራችን ጊዜ መጣጋት
ያለብንን አንድዬን እንረሳዋለን ከዚያም አልፈን የሁሉ ነገር ፈጣሪውን እንኮንነዋለን። ያጣነውን የሰጠን አንድዬ! አእምሮችን ከሚያስበው በላይ ሊሰጥህን እንደሚችል ማመን አለብን።
439 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 08:26:27
የቀደመ በደላችንን        |  በዘማሪት አዳነች አስፋው |
432 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ