Get Mystery Box with random crypto!

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ ʜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ
የሰርጥ አድራሻ: @halal_fonqaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.56K
የሰርጥ መግለጫ

የአላህ እዝናት ሠላም ፍቅር አንድነት በሁላችሁም ለይ ይወራድ !!
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ዲነቻን የምናውቅበት ቤታችን ነው።
🌺 የነቢያት ታሪክ 🌺
🌺አስገራሚ መልዕክቶች🌺
🌺ጣፋጭ እውነተኛ ታሪኮች🌺
ኢስሊምነን 💓 የመሰለ ምን አለ!
🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል።
💌 @Damme_man

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-05 08:15:23
#ኢስላማዊ_ጥቅሶች


https://t.me/+TP5jske0s3YUPUXE
@Halal_Fonqaa

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

♡————————♡
ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ ♡ ♡ ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ
1.1K views♡—Ⓛ——ⓐ——ⓜ——ⓡ——ⓔ—♡, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 08:15:00
#ኢስላማዊ_ጥቅሶች


https://t.me/+TP5jske0s3YUPUXE
@Halal_Fonqaa

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

♡————————♡
ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ ♡ ♡ ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ
1.1K views♡—Ⓛ——ⓐ——ⓜ——ⓡ——ⓔ—♡, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:32:14 ​​

ፍቅር መሸነፍ ነው
ፍቅር እጅመስጠት ነው

ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው

ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው
ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው

ያስፈራል ፍቅር የማይታከሙት ህመም የማይጠገን ቁስል የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል

የሚያስፈራው ያፈቀርነው ሰው ሳይሆን ማፍቀር ራሱ ነው፡

ካፈቀርክ በኀላ እኔ የምትለው ሁሉ ይጠፋል

ለራሳችን ትርፍ እንሆናለን በፈቃደኝነት ከራሳችን የምናስቀድመው የምናስበልጠው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው

ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው
እጅ መስጠት፣ ወዶ መግባት፣ ከራስ መነጠል፣ መጥፋትና በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ ነው።





https://t.me/+TP5jske0s3YUPUXE
@Halal_Fonqaa

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

♡————————♡
ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ ♡ ♡ ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ
1.4K views♡—ⓐ——ⓕ——ⓡ——ⓐ——ⓓ—♡, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:19:11 ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣የሀብት ሙላት አይደለም:: የአካል ውህደት፣ የስሜት ሙላት ነው::
ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋ አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው:: ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ ነው በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው።የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው::ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው::እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ከአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው::
ፍቅርም ምንም የሀሳብ:የነፍስ እና የመንፈስ ዉህደት ቢሆንም ዙርያውን በእሾህ የተከበበ ፅጌረዳ መሆኑን መዘንጋት የለብንም::
ፅገሬዳዋን ለመንካት መቁሰል ትንሿ መስዋዕትነት ልትሆን ትችላለች ዋናው ሁሉንም ነገር በፀጋ የመቀበልን አቅም መገንባቱ ላይ ነው
ፍቅር ያብዛልን!

ከተመቾት ለወዳጆ ያጋሩት

https://t.me/+TP5jske0s3YUPUXE
@Halal_Fonqaa

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

♡————————♡
ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ ♡ ♡ ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ
1.2K views♡—ⓐ——ⓕ——ⓡ——ⓐ——ⓓ—♡, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ