Get Mystery Box with random crypto!

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ ʜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ
የሰርጥ አድራሻ: @halal_fonqaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.56K
የሰርጥ መግለጫ

የአላህ እዝናት ሠላም ፍቅር አንድነት በሁላችሁም ለይ ይወራድ !!
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ዲነቻን የምናውቅበት ቤታችን ነው።
🌺 የነቢያት ታሪክ 🌺
🌺አስገራሚ መልዕክቶች🌺
🌺ጣፋጭ እውነተኛ ታሪኮች🌺
ኢስሊምነን 💓 የመሰለ ምን አለ!
🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል።
💌 @Damme_man

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-28 23:11:47 #እምዬን_አፋልጉኝ #ክፍል_አንድ ደራሲና ተራኪ :- አብዲ ኢኽላስ ሀቢብ እጅግ ባማረና በተንጣለለ ህይወት ውስጥ የሚኖር ከሀናን ና ከኢንቲሳር ጋር በደስታ ህይወቱን በመምራት ላይ ያለ ለግላጋ ፤ ወደ ጉልምስና እየሄደ ያለ የወጣትነቱን የመጨረሻዎች እድሜ እያጣጣመ ያለ ወጣት ለመባል ግን በትንሹ የሚደፈር ለግላጋ ሰው ነው። ሀናን ለሀቢብ ባለቤቱ ናት፤ ኢንቲሳር ደግሞ ብቸኛ ሴት ልጁ። ሀናን…
1.5K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:40:47 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።

እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ።

join በማለት አስተማሪና አዝናኝ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎችንና ታሪኮችን ቶሎ ቶሎ ያግኙ

ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛
2.4K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:56:13 ዩኑስ ቢን አብድ አል- ዓዕላ የተባለ የኢማሙ ሻፊዒ ተማሪ ነበር ። አንድ ቀን ኢማም ሙሀመድ ቢን ኢድሪስ አሻፊዒ መስጂድ ውስጥ እያስተማሩ እያሉ ከዩኑስ ጋር በሆነች መስአላ ( ጉዳይ) ይለያያሉ።

ከዛም ዩኑስ ተናዶ ትምህርቱን አቋርጦ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ከመሸ በኃላ የቤቱ በር ሲንኳኳ ይሰማና

" ማን ነው ??? " ብሎ ሲጠይቅ

የሚያንኳኳውም ሰው ፦ " ሙሀመድ ቢን ኢድሪስ ነኝ " ይላል ።

በዚህ ጊዜ ዩኑስም " ከኢማሙ ሻፊኢ በስተቀር ሙሀመድ ቢን ኢድሪስ በተባለ ሰው ሁላ አሰብኩ " ይላል ። ሲቀጥልም

" ከዛም በሩን ስከፍት ባየሁት ነገር ደነገጥኩኝ ። በዚህ ጊዜ ኢማሙ አሻፊኢ እንዲህ አሉኝ " አንተ ዩኑስ ሆይ! ብዙ መስአላዎች አስማምተውን ሳለ አንዲት መስአላ ታለያየናለች"


↠ በሁሉም ልዩነቶችና ክርክሮች ላይ ማሸነፍን አትሞክር ። አንዳንድ ጊዜ አጋጣሚዎችን ከማሸነፍ ይልቅ ልቦችን ማሸነፍ ይበልጣል ።

↠ የገነባሀቸውንና ያለፍካቸውን ድልድዩች በትንሽ ምክንያት አታፍርስ ። ምን አልባትም ለመመለስ አንድ ቀን ሊያስፈልጉህ ይችላሉና።


↠ምን ጊዜም ስህተቱን እንጂ ተሳሳቹን ሰው አትጥላ ።

↠ንግግሩንም አውግዝ ነገር ግን ተናጋሪውን አክብር።

↠ በሙሉ ልብህ ወንጀሉን ልትጠላ ቢገባህም ለወንጀለኛው ግን ማዘን አለብህ ።

↠ የኛ ሀላፊነት ህመሙን እንጂ ህመምተኛውን ማስወገድ እንዳለሆነ ልናውቅ ይገባል ።


ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛
2.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:11:30 አንድ ከገጠር የመጣ ሰው ነቢዩ ﷺ ከባልደረቦቻቸው መሀል ሁነው " ሙሀመድ የትኛችሁ ነው ? " ብሎ ሲጠይቅ

ይህ ምንም አይነት የመሪነት መገለጫ ፣ ከፍ ያለ ወንበር ወይም የተለየ ልብስ እንደሌላቸው ያሳያል ። ይህ ነው መተናነስ ማለት… እንዲህ ናቸው የኛ ነቢይ ሙሀመድ ﷺ

እስኪ ለእኚህ ታላቅ መሪ ላቅ ያለ ሰለዋት እናውርድባቸው !!

اللهم صلي وسلم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛
2.0K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:16:21 አሁን Online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው

1ኛ - ለወጣ 100 ብር ካርድ
2ኛ - ለወጣ 50 ብር ካርድ
3ኛ - ለወጣ 25 ብር ካርድ
ይሸለማሉ.

ዝግጁ ከሆናችሁ (ጀምር) የሚለውን ይጫኑ!
20 viewsILahi, 09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:09:25
ሊነበብ የሚገባ ወቅታዊ ጉዳያችኝ ነው ወሏሂ አንብቡት ካነበባችሁ ቡኃላ ሼር የግድ ነው!!

ሼኼ ሼኻቸው የነገሯቸውን እውነተኛ ታሪክ ለኔ ነግረውኝ ለናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ።እንዲህ ነው ታሪኩ:-መስጅድ ውስጥ ወሀቢይ ነው ብለው ሁሉም የሚጠሉት አንድ ግለሠብ ነበር።ሁሌም ሠደቃ ያወጣል ግን ቢሆንም ጥላቻቸው አልቀነሠም።ያው አይቀርማ ሠው ነውና ቀደሩ ደርሶ ከ ጌታው ጋር ይገናኛል።ሠዎቹም እንኳን ሞተ የመሣሠሉትን ይላሉ።ቀብሩንም ማንም አልሄደለትም........
36 viewsJude, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:06:34
ለኢድ የሚሆኑ #profile ይፈልጋሉ ?
እንግዲያውስ ከታች ያለውን በመንካት የሚገራርሙ #profile ታገኛላችሁ ።

ማየት ማመን ነው
31 views يا ربي , 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:01:35 #አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን


☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።

ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና....


ሙሉዉን ለማምበብ join ይጫኑ ወሸት ሀራም ነዉ!!!

https://t.me/fuadislamic/1411
21 viewsFNB, 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:59:50
ለምን ካዕባን በተቃራኒ ሰአት አቅጣጫ እንዞራለን ? ?
ብዙ ሰዎች በአእምሮአቸው የሚያስቡት ጥያቄ ነው በሁሉም ስራችን ላይ በቀኝ እየጀመርን ለምን ካእባን በግራ በኩል እንዞራለን?
መልሱን ለማግኘት ||#open|| ሚለውን ይንኩት
43 viewsŹëbũrà Films, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:32:49 የተወለዱበትን ወር በቶሎ ይምረጡና
በZodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ
ይወቁ የፍቅር ሁኔታዎን እና
የወደፊት እድሎን መመልከት ይችላሉ



መስከረም ጥቅምት ኅዳር


ታህሳስ ጥር የካቲት


መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት


ሰኔ ሀምሌ ነሀሴ
85 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ