Get Mystery Box with random crypto!

ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ ʜ
የቴሌግራም ቻናል አርማ halal_fonqaa — ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ
የሰርጥ አድራሻ: @halal_fonqaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.56K
የሰርጥ መግለጫ

የአላህ እዝናት ሠላም ፍቅር አንድነት በሁላችሁም ለይ ይወራድ !!
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ዲነቻን የምናውቅበት ቤታችን ነው።
🌺 የነቢያት ታሪክ 🌺
🌺አስገራሚ መልዕክቶች🌺
🌺ጣፋጭ እውነተኛ ታሪኮች🌺
ኢስሊምነን 💓 የመሰለ ምን አለ!
🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል።
💌 @Damme_man

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-29 13:13:27
1.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:13:01
1.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:12:25
1.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:50:22 ቀደምቶች ለ አላህ የነበራቸው ፍራቻ

አላህን አብዝቶ የሚገዛ አንድ ሰው ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ዒባዳ ከሚያደርግበት እንደ ፎቅ ካለው ቆጥ ላይ ሆኖ ወደታች ሲመለከት አንዲት ሴት አየና በጣም ተፈተነባት።
  ከዚያም ወደርሷ ለመሄድ እግሩን አወጣና ትንሽ ቆም ብሎ አስተዋለ፤ አወጣ አወረደ።
   እግሩን ለመመለስ አሰበና <<በአላህ ይሁንብኝ!! ጌታዋን ለማመፅ ያሰበችን እግርማ ወደማምለኪያዬ አልመልስም>> በማለት ወደ ውጭ እንደተዘረጋች ተዋት።
  እናም ይህች እግር በረዶ፣ ዝናብና ፀሀይ ተፈራርቀውባት በመበስበስ ተቆርጣ ወደቀች።

(ምንጭ፦
روضة المحبين ونزهة المشتاقين
ابن القيم الجوزية
ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
       @Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛
1.5K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:38:15
ኢንሻ አላህ ነገ አራህማን ከላ ለpp የመሆን ጥቅሶች በብዛት ጠዋት ላይ #ኢስላማዊ #የፍቅር #የብሶት #የብቻኘነት በጠቀላይ ስሜትን ያምነቀኒቂ አገራሚ ፎቶዎች #ነገ ኢንሻ አላህ?
Anonymous Poll
78%
ኧራ ያአራዳ ልጅ የመችክ
22%
Uff ጥቅሶች እያላ ለዚገን ነው ደግሞ
69 voters1.4K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:25:54 ትንሽ የሚያካፋ ወጨፎ ዝናብ እንጂ የሰው ዘር የለም። እናትም አይደለም ፣
1.4K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:21:47 #እምዬን_አፋልጉኝ #ክፍል_አንድ ደራሲና ተራኪ :- አብዲ ኢኽላስ ሀቢብ እጅግ ባማረና በተንጣለለ ህይወት ውስጥ የሚኖር ከሀናን ና ከኢንቲሳር ጋር በደስታ ህይወቱን በመምራት ላይ ያለ ለግላጋ ፤ ወደ ጉልምስና እየሄደ ያለ የወጣትነቱን የመጨረሻዎች እድሜ እያጣጣመ ያለ ወጣት ለመባል ግን በትንሹ የሚደፈር ለግላጋ ሰው ነው። ሀናን ለሀቢብ ባለቤቱ ናት፤ ኢንቲሳር ደግሞ ብቸኛ ሴት ልጁ። ሀናን…
1.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:21:47 #እምዬን_አፋልጉኝ #ክፍል_አንድ ደራሲና ተራኪ :- አብዲ ኢኽላስ ሀቢብ እጅግ ባማረና በተንጣለለ ህይወት ውስጥ የሚኖር ከሀናን ና ከኢንቲሳር ጋር በደስታ ህይወቱን በመምራት ላይ ያለ ለግላጋ ፤ ወደ ጉልምስና እየሄደ ያለ የወጣትነቱን የመጨረሻዎች እድሜ እያጣጣመ ያለ ወጣት ለመባል ግን በትንሹ የሚደፈር ለግላጋ ሰው ነው። ሀናን ለሀቢብ ባለቤቱ ናት፤ ኢንቲሳር ደግሞ ብቸኛ ሴት ልጁ። ሀናን…
1.3K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:19:32 •°•☞የማላቀው ባሌ ☜•°•
(በ ነኢማ ኸድር)
ክፍል➊ :
:
...አንዳንዴ ሂወት እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን እኛ እንድንኖር በተፃፈልን መንገድ ይዛን ትነጉዳለች እኛ የፈለግነው በጊዜው ለኛነታችን እጅግ ጠቃሚ ነው ብለን ያሰብነው ነገር ሆኖ ሳለ ህይወት በፍቃዷ ታሰምረውና የራሷን ንድፍ ታወጣለታለች የዛኔ ደሞ ወደንም ሆነ ተገደን ህይወት የነደፈችልንን ንድፍ ተከትለን የመኖር ግንባታችንን እንጀምራለን የሚገርመው ግን እኛ ካሰብነው በላይ የተሰጠን እና እንድንኞርበት የተፈለገው እጅጉን በላጭ ነው!
...ወደ መኝታ ክፍል የላኳት ልጄ ሲቃ በተናነቀው ድምፅ "ማማ" እያለች ስትጣራ ይሰማኛል አንዳች ነገር እንደተፈጠረ ስለገባኝ ከመቀመጫዬ እየተነሳው "መጣው ሁቢ" አልኳት መኝታ ክፍል ስገባ ግን ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ የዛሬ 4 አመት በፊት ሁቢን እንዳረገዝኩኝ ለ አብዱልሀፊዝ(የሁቢ አባት) ስነግረው የሰጠኝ ስጦታ ነበር ሁቢ የመጀመሪያ ልጄ ናት አብዱልሀፊዝ ደሞ ባሌ! ቅፅል ስሙ
የሁቢ አባት ነው ጓደኞቹ ናቸው ያወጡለት ክብ በጠርሙዝ ውስጥ የተሰራ ቀለበት ነበር መሬት ላይ ተሰብሮ አየሁት ሁቢ ከአልጋው እግርጊ ከተቀመጠው ወንበር ስር መሬት ላይ ተቀምጣ ታለቅሳለች የአራት አመት ቅርሴ መሰበሩ ቢያናደኝም የልጄ ለቅሶ የእናትነት አንጀቴን ስላንሰፈሰፈው ወደ ሁቢ ተጠጋሁና "ሁቢ ምን ሆነሽ ነው በቃ መጀመሪያ ወንበር ላይ ስትወጪ መጠንቀቅ ነበረብሽ በቃ አሁን አታልቅሺ ሁለተኛ ግን ቁመትሽ ወደማይደርስበት ቦታ እቃ ለማውረድ እንዳትታገዬ"አልኮት ወንበር ላይ ስትወጣ እንደሰበረች ገብቶኛል ሁቢ አንጀት በሚበላው የልጅነት አንደበቷ "ማማ ሊወድቅ ሲል እኮ ላተርፈው ነበር ግን ከወንበር ወደኩኝ" አለች በሚያሳሳ አንደበቷ "በቃ አሁን እናፀዳዋለን አታልቅሺ" ብዬ በ እጄ እጇን ስጎትታት " አ ማማ"አለች ፊቷን እያጨማደደች ቅድም ከወንበር ወደኩኝ ያለችኝ ትዝ አለኝና "ሁቢ ቅድም ስትወድቂ የመታሽ ቦታ አለ እንዴ"አልኳት እየተደናገጥኩኝ በዛ በሚያሳሳ የልጅነት አፏ አይናይኔን እያየችኝ "ማማ እግሬን መቶኛልእኮ"አለች ጠርዙን እያሳየችኝ ደነገጥኩኝ ደቂቃ ሳላባክን ሰፈር ወደሚታወቁ የባህል ወጌሻ ጋር ወሰድኳት ወጊዛዋ በ እድሜ ገፋ እንደማለታቸው መጠን አይናቸው ብዙም አያይም አንዳንዴ "ጥበብ ከፈጣሪ ይሰጣል" አይደል ሚባለው እሳቸውም ተሰቷቸው ነው መሰል እጃቸው ፍቱም መዳኒት ነው የጊቢያቸውን በር አልፈን ልትወድቅ ከደረሰችው የጭቃ ክፍላለች ገባን እኔም ሁቢን እንዳዘልኳት እሳቸውም ከዘራቸውን ተደግፈው በር በሩን ሲያማትሩ ተገናኘን "ማነው" አሉ በደከመና እርጅና በተጫጫነው መንፈስ የአዛውንቷ ሁኔታ እድጉን ያሳዝናል የተጎሳቆለ የፊት ገፅታ ያደፈ ሙሉ ልብስ መልኩን የቀየረ የግርግዳ ቀለም ተበልቶ ያለቀ የተቆራረሰ የወለል ንጣፍ እና የተጨማደደ የፊት ገፅታ! "እኔ ነኝ እማማ ሰኢዳ እርሶ ኖት?"አልኮቸው እየተርበተበትኩኝ "ህህ አይ ልጄ እንዲ ወድቄ ስታዬኝ አልመስል አልኩሻ እንግዲ ጊዜ የጣለው ጊዜ እስኪያነሳው እንዲ ነው አሁን ምን ፈልገሽ መጣሽ"አሉ በተቆራረጠና በደከመ የድምፅ ቅላፄ "አይደለም እማማ ከዚ ቀደም በስም እንጂ በአካል ስለማላቆት ነው ልጅ ከወንበር ወድቃብኝ ነው" አልኳቸው ......."አይ ልጅ እኔኮ የድሮ አይደለሁም አይኔም አይታየኝ እጅም እንደ ድሮ ጠንኮራ አይደል እስቲ ወዲህ አምጫት" አሉ ከዘራቸውን ከ ግርግዳ ጋር እያስደገፉ ሁቢን ከወገቤ አውርጃት ወደ እማማ ሰኢዳ ቀረብኩኝ "ቅባት ይዘሻል"አሉኝ ለማሸት እጃቸውን እያፍታቱ የያዝኩትን ቫዝሊን ፈጠን ብዬ ሰጠኀቸው እና ሁቢን ማሸት ጀመሩ ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ቀኝ እጇን ሲነኮት ወጮህ ጀመረች እንባ ከ አይኖ ይወርዳል አብሬያት ማልቀስጀመርኩኝ እማ ሰኢዳ ቆጠሠብለው "የምን መልፈስፈስ ነው ሴት ጠንከር ስትል ነው ምታምረው ነገ ልጅሽንስ ምን እያስተማርሻች ነው ልጆች ወላጆቻቸውን ይመስላሉ"ብለው ሁቢን ማሸት ጀመሩ ብዙም ሳይደክሙ ሁቢን አሽተው ጨረሱና "በይ አሉን ወፋራም ነገር አልብሻት ስምሽ ማነው?"አሉ ሁቢን ይዘዋት
"ሁቢ ያንቺስ?"አለች ሁቢ ጅንግጥ አልኩና ሁቢ አንቺ ይባላል? አልኮት "እና ማማ አንድ እኮ ናት አለች የሁቢ ንግግር ሁሌም ያስበኛል አፍሬ ዝም አልኩኝ "ሁቢ ጥሩ ስም ነው ታድያ እንደ ስምሽ ፍቅር ሁኚ ከንግዲ ወንበር ላይ

ክፍል➋ይቀጥላል...

ቀጣዩን ክፍል ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!

https://t.me/+TP5jske0s3YUPUXE

ለአስተያየት @Damme_man
1.4K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:15:48 ወዳጆቼ እዬ ታሪክ ይቀጥል እንዴ?
1.5K views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ