Get Mystery Box with random crypto!

Hagerie Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media
የሰርጥ አድራሻ: @hageriemedia
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.59K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-04 10:54:09
ጎንደር ተቃውሞው ተጀምሯል
ጎንደር ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም።መንገዶች በሙሉ ተዘግተዋል።በጎንደር ከተማ ከትናንት ጀምሮ የሆነ ውጥረት ነግሷል፤ህዝቡ የብልጽግና አገዛዝ የእብሪት መንገድን መርጧል ሲል አውግዟል።በሸዋ ማጀቴ፣ሸዋሮቢት፣ደራ እና አንጾኪያ ገምዛ እንዲሁም በዳባት የተከፈተው ጸረ አማራ መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ባለማድረጉ የተቆጣው የጎንደር ህዝብ ስርዓቱን እያስጠነቀቀ ነው።አብይ አህመድ ያሰማራው ጦር የተወሰኑ ተራራማ አካባቢዎች መቆጣጠሩን ተከትሎ በህዝብ ዘንድ ቁጣ መቀስቀሱን ምንጮች አስታውቀዋል።
813 views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:50:02
#ሰበር_ዜና

የቀድሞው የሱዳን መሪ ኦማር_ሀሰን_አልበሽር ከእስር ማምለጠቸው እየተነገረ ይገኛል።በሱዳን ነገሮች ሁሉ ከቁጥጥር ሁጭ እየሆኑ ይገኛሉ።
1.2K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:16:19
አሜሪካ ግዙፍ ጦር ወደ ሱዳን ልታስገባ መሆኑ ተረጋገጠ
ትንሽ ችግር በተፈጠረበት አገር ሁሉ እየበረረች በመግባት ዝርፊያና ውድመትን የምትፈፅመው የአለማችን ወራሪና አሸባሪዋ ሀገር አሜሪካ ሱዳንን እንደ ሶሪያና ሊቢያ ልታደርጋት ዝግጅቷን ጨርሳለች።የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ስለዚህ ጣልቃገብነት ምን እንደሚሉ አብረን እምናየው ይሆናል።ኢትዮጲያ ሆይ ለሁለት አመት በተካሄደው አስከፊ ጦርነት ውስጥ ሆነሽ የምዕራባዊ ወታደር እግሩን ያላሳረፈብሽ ዛሬም በክብር የቆምሽ መሆንሽን በዚህ አጋጣሚ ከዚች አገር መወለዴን ወደድኩት፥እውነትም ኢትዮጲያ ነሽ
280 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 10:01:41

382 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:08:46
በሀድያ ዞን የምስራቅ ባዳዋቾ ወረዳ መንግስት ሰራተኞች ከአዲስ አበባ አበባ ወደ አርባምንጭ የሚወስደውን የፌደራል መንገድ በድጋሚ መዝጋታቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል
459 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:57:30

630 views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 10:45:00
አስደሳች ዜና

ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በ10ሺ ብር ዋስትና እንድትለቀቅ ፍ/ቤቱ ወስኗል
676 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:21:28
የርስበርስ ጦርነት ላይ ነበርንበት ጊዜ መሬታችንን የያዘው የሱዳን መከላከያ ሀይል ተበትኗል።ምናልባት የታሰበ ነገር ካለ መሰራት ካለበት አሁን ነው ስራ መስራት ያለብን።በገዳሪፍ ስር የሰፈረው ወታደር ወደ ከሰላ ሄዷል።ያማለት መንግስት አካባቢው ላይ ሰላም አስከባሪ መስሎ ቦታዎችን መልሶ መቆጣጠር ይችላል።ከዚህ በላይ አጋጣሚ ተመልሶ አይገኝም
906 views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 15:57:40
የሱዳን አየር ሀይል ሄሊኮፕተሮች የካርቱም ኤርፖርትን የሄሜቲ ፈጥኖ ደራሽ ጦር መቆጣጠሩን ተከትሎ የአየር ድበደባ አርገው የሱዳን አየር መንገድ አውሮፕላኖችን አውድመዋል።ካርቱም በአንድ ቀን ውጊያ ብዙ ውድመት አስተናግዳለች።
816 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 23:20:10
ዛሬ የተረሸኑት ልዩ ሀይሎች ቪዲዮ
1.3K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ