Get Mystery Box with random crypto!

ጎንደር ተቃውሞው ተጀምሯል ጎንደር ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም።መንገዶች በሙሉ ተዘግተዋል። | Hagerie Media

ጎንደር ተቃውሞው ተጀምሯል
ጎንደር ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም።መንገዶች በሙሉ ተዘግተዋል።በጎንደር ከተማ ከትናንት ጀምሮ የሆነ ውጥረት ነግሷል፤ህዝቡ የብልጽግና አገዛዝ የእብሪት መንገድን መርጧል ሲል አውግዟል።በሸዋ ማጀቴ፣ሸዋሮቢት፣ደራ እና አንጾኪያ ገምዛ እንዲሁም በዳባት የተከፈተው ጸረ አማራ መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ባለማድረጉ የተቆጣው የጎንደር ህዝብ ስርዓቱን እያስጠነቀቀ ነው።አብይ አህመድ ያሰማራው ጦር የተወሰኑ ተራራማ አካባቢዎች መቆጣጠሩን ተከትሎ በህዝብ ዘንድ ቁጣ መቀስቀሱን ምንጮች አስታውቀዋል።