Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፈነ የአማራ ድምፅ መሥራች እና ባለቤት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ቆቦ ላይ የ | Hagerie Media

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፈነ
የአማራ ድምፅ መሥራች እና ባለቤት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ቆቦ ላይ የዐቢይ አህመድ ጦር አፈና መፈፀሙን የአይን እማኞች ገልጸዋል።ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በዐቢይ አህመድ የሚመራው የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብ ኃይል 'አሸባሪ' በሚል እፈልጋቸዋለሁ ማለቱ አይዘነጋም።በሚታሠሩ ግለሰቦች የሚቆም ትግል የለም፤ ትግላችን ይቀጥላል።