Get Mystery Box with random crypto!

Hagerie Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media
የሰርጥ አድራሻ: @hageriemedia
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.59K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 41

2022-07-04 19:07:02
#አስደሳች #ሰበር #ዜና
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ሙሊት መጀመሩን ከቦታው ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል። ኢትዮጵያ በጉባ ሸለቆ ላይ እየገነባች ያለችው የአፍሪካ ትልቁ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ሦስተኛውን የውሃ መጠን መቋጠር ጀምሯል።
በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ተወጥራ በሱዳንና በግብፅ ሴራ ሳትሸነፍ ሦስተኛውን የውሃ ሙሊት መከወን ጀምራለች።
ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ደስ አላችሁ።
1.5K viewsedited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:19:21

1.8K views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:56:52
ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ።

አንጋፋው የስፖርት ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል።
1.9K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:16:13
ዛሬ ዋንጫውን ማን ይበላል
Anonymous Poll
68%
ፋሲል ከነማ(አፄዎቹ)
32%
ቅዱስ ጊዮርጊስ(ፈረሰኞቹ)
101 voters1.6K views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 07:03:04

1.7K views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 19:09:39

1.8K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:19:59
የሱዳን ወራሪ ቡድን ገላ አልቦን ተቆጣጥሮ ወደ በረከት እየገባ ነው። ይህ ወራሪ ቡድን ከህወሓት የሳምሪ ቡድን ጋር በመጣመር ወገኖቻችን ላይ አሰቃቂ ግድያ እየፈፀመ ነው። ገላ አልቦ ለወልቃት ቅርብ ሲሆን በረኸትን ለመያዝ ውጊያ እያደረገ ነው። ጦሩ በረኸት ያለውን የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ ካፕ ይዣለሁ የሚል መግለጫ ቢሰጥም ከወገን ሀይል አጣርቸ ውሸት መሆኑን አረጋግጫለሁ።
ወራሪ ድል ቀንቶት በረከትን ከተቆጣጠረ ሁመራን ያዘ ማለት ነው። መንግስት የሚሰጠውን መግለጫ እየጠበቅን ሲሆን የሱዳን ጦር እያደረገ ያለው ዘመቻ በአየር ሀይል የታገዘ ነው። በዚህ ሰአት በረኸትን ለመያዝ አጭር እርቀት ተተኳሽ ሮኬቶችን እየተኮሰ ነው። የፌደራሉን መንግስት መግለጫ ጠብቁ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዝግጁ ሆኖ መቀመጥ አለበት። ጠቅላላ እናልቃታለን እንጅ በፍጹም ከዚህ በላይ ይሄ ቀን ጠብቆ የሚወጋንን ሀይል መታገስ የለብንም።
2.0K viewsedited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 13:23:14

1.9K views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 11:52:11

2.6K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 19:10:32

2.4K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ