Get Mystery Box with random crypto!

Hagerie Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageriemedia — Hagerie Media
የሰርጥ አድራሻ: @hageriemedia
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.59K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-13 20:48:48
አንድ መኪና ሙሉ የአማራ ልዩ ሀይል ተረሸነ
ዛሬ ከደሴ ወደ ደብረ ብርሃን በመኪና ተጭነው ሲሄዱ የነበሩ በርካታ የአማራ ክልል ልዩ ሀይሎች እና መኪናው ውስጥ የነበሩት የሸዋሮቢት ተሳፋሪዎች ጀውሃ ድልድይ ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት ረሽነዋቸዋል።
1.3K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 20:05:20

227 views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 12:07:18
ኮምቦልቻ በሰልፈኞች ላይ በተተኮሰ ጥይት ከ10 በላይ ቆስለዋል። ሰልፈኞቹ ወደ ያፒ የመከላከያ ካምፕ ሄደው በመሳደባቸው ምክንያት እንደተኮሱባቸው ተገልጿል።ቁስለኞች ወደ ቀበሌ ሁለት ጤና ጣቢያ እየገቡ ነው።ክልሉ ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እያመራ ይመስላል።ሁኔታው አሁን ላይ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል።መንገዶች በሁሉም ቦታ ዝግ ናቸው።አስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልጋል።
530 viewsedited  09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 11:09:34
የባህር ዳር ከተማ ሁሉም መንገዶች በአሁኑ ሰዓት ተዘግተዋል!
በአማራ ክልል ከልዩ ኃይል አባላት ወደ ፌደራል የፀጥታ መዋቅር መግባት ጋር ተያይዞ የተከሰተው ውጥረት ቀጥሏል።በዛሬው እለት የክልል መስተዳደሩ መቀመጫ በሆነችው ባህር ዳር ከተማ ሁሉም መንገዶች መዘጋታቸውን አዲስ ዘይቤ ተመልክታለች። በተጨማሪም የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ የተቋረጠ ሲሆን የንግድ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዝግ ሆነዋል።በተቀጣጠለ ጎማ የተዘጉ መንገዶችን የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪ እያጠፋም ይገኛል።
512 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:38:21

492 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 18:34:53

213 views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 13:00:48

327 views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:40:35
የደቡብ ወሎዋ ፈርጥ #ደሴ እምቢተኝነቱን በሌሊት ጀምራለች! መውጫና መግቢያ መንገዶችን ዘግታለች!
412 views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:28:19

403 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 20:32:50

437 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ