Get Mystery Box with random crypto!

ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ guramaylebooks — ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ guramaylebooks — ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @guramaylebooks
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.57K
የሰርጥ መግለጫ

ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡
በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ
Free delivery
@Guramaylebooks
@Guramayelie 0912319263

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-26 22:38:52
ደራሲ ክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ ከጻፏቸው ተወዳጅ ስራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ወንጀለኛው ዳኛ ከብዙ አመታት በኋላ በድጋሚ ህትመት ለገበያ ቀረበ።

ወንጀለኛው ዳኛ ከሀዲስ አለማየሁ
የገፅ ብዛት - 536 የተለጠፈበት ዋጋ - 406 ብር
መሸጫ ዋጋ - 350 ብር  >=3 Free delivery
Contact us
@Guramayelie   0912319263  

Telegram :
t.me/guramaylebooks
Twitter :
twitter.com/guramaylebooks
Facebook :
facebook.com/guramaylebooks
IG :
Instagram.com/guramayle_books
Email :
guramaylebooks@gmail.com
533 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:11:01
◉The 10x Rule
◉ by Grant Cardone

ከትልቅ ግቦች በኋላ ከሆንክ፣ ለተለመደው ነገር መስማማት አትፈልግም። ኩባንያዎች እና ግለሰቦች ግባቸውን እና ህልማቸውን እንዲገነዘቡ ዋስትና የሚሰጥ የድርጊት ደረጃ ነው።
የMassive Action ውጤቶችን ለማግኘት በትክክል የት መጀመር እንዳለቦት፣ ምን ማድረግ እንዳለቦት እና እያንዳንዱን እርምጃ በበለጠ እርምጃ እንዴት እንደሚከታተሉ ይወቁ።

ከዒላማዎችዎ በላይ ማለፍዎን ለማረጋገጥ የ"ጥረትን ግምት" ስሌት ይማሩ
ዕድልን እና እድልን ከዓላማዎ እኩልታ ያስወግዱ እና ትልቅ ስኬት ውስጥ ይቆልፉ።
536 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 23:07:22
#የሰመረ_ሕይወት_እንዲኖርህ_3ቱን_አድርግ!

#1_ስህተትህን_ተሸክመህው_አትዙር!

ያለፈው ስህተትህ አስደናቂ የወደፊት ጊዜን እንድትፈጥር ሊያስተምርህ እንጂ እንድትፈራው ሊያደርግህ አይገባም፡፡ ስህተትህን ተሸክመኸው አትዙር፡፡ ይልቁንም ከእግርህ ስር አድርገኸው እንደ መውጫ ደረጃ ተጠቀምበት፡፡ በፍጹም እንዳትጸጸት፡፡ ጥሩ ከሆነ ቆንጆ ነው፡፡ መጥፎ ከሆነ ደግሞ ልምድ ነው፡፡ ስኬት አንድ ጊዜ በቆምክበት ቦታ አይለካም፤ ይልቁንም ምን ያህል ተማርክ እና እዚያስ ለመድረስ ምን ያህል ርቀት ተጓዝክ በሚለው ይለካል፡፡

#2_አስፈላጊ_የሆነው_ነገር_ላይ_ብቻ_አተኩር

ለአንተ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር ለይ፡፡ ሌላውን ነገር በምትችለው አቅም ሁሉ አስወግደው፡፡ ጊዜ አታባክን፣ በማይረቡ ነገሮች ላይ ጉልበትህን አትጨርስ፤ መጸጸትም አቁም፡፡ ያለፈው አልፏል፤ የሚመጣውም ምን ይዞ እንደሚመጣ አይታወቅም፤ አሁን ላይ ብቻ ሁን! አሁን ላይ በጣም አስፈላጊው ነገር ላይ ብቻ አተኩር፡፡

#3_ለሁሉም_ሰው_ሁሉንም_ነገር_መሆንህን_አቁም

ከሁሉም ጋር ጓደኛ ለመሆን አትሞክር፡፡ ከጥቂት ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነቶችን መስርት፡፡ ለሆነ ሰው ሁሉንም ነገር መሆን ላይ ማተኮር ጀምር፡፡ ሁሉንም ሰው መርዳትና ማስደሰት የማይቻል ነው፡፡ አንድን ሰው እንዲስቅ ማድረግ መቻል ግን ዓለምን ሊቀይር ይችላል፡፡ ምናልባት መላውን ዓለም ባይቀይር የእነርሱን ዓለም ግን ይቀይርላቸዋል፡፡ ስለዚህ ትኩረትህን አጥብብ እና እራስህን ሁን፡፡

በተረፈ ደግሞ #የስኬት_አቡጊዳ_መጽሐፍን አንብብ፡፡ የሰመረ ሕይወት ይሁንልህ!
367 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 21:06:29
ሁለት ሰዎች ከሲጋራ ሲታቀቡ በዓይነ ሕሊናዎ ይመልከቱ። ሲጋራው ሲሰጣቸው፣ የመጀመሪያው ሰው “አይ አመሰግናለሁ፣ ለማቆም እየሞከርኩ ነው፣” ይላል። ይህ ምክንያታዊ ምላሽ ይመስላል፣ ግን ይህ ሰው አሁንም አጫሽ እንደሆነና ሌላ አይነት ሰው ለመሆን እየሞከረ እንደሆነ ያምናል። እንደዚህ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ እምነቶችን ይዘው ባህሪያቸው እንደሚለወጥ ተስፋ የሚያደርጉት ናቸው።

ሁለተኛው ሰው “አይ አመሰግናለሁ። እኔ አጫሽ አይደለሁም፣” በማለት ሲጃራውን አይቀበልም። ይህ ትንሽ ልዩነት ነው፣ ነገር ግን ይህ ንግግር የማንነት ለውጥን ያሳያል። እንደዚህ ላሉ ሰዎች ሲጋራ ማጨስ የቀድሞ ሕይወታቸው ክፍል ነበር፣ የአሁን ግን አይደለም። ከእንግዲህ እንደ አጫሽ አይቆጠሩም።

ብዙ ሰዎች ለመሻሻል ሲነሱ የማንነት ለውጥን እምብዛም አያስቡትም። “ቀጭን መሆን እፈልጋለሁ እናም በዚህ የአመጋገብ ስርዓት ከቀጠልኩ፣ ያኔ ቀጭን እሆናለሁ፣” ብለው ያስባሉ። ድርጊቶቻቸውን የሚያነሳሱ እምነቶችን ከግምት ሳያስገቡ ግቦችን ያስቀምጣሉ፤ እንዲሁም ግቦቹን ለማሳካት መውሰድ ያለባቸውን እርምጃዎች ይወስናሉ። ነገር ግን እራሳቸውን የሚመለከቱበትን መንገድ በጭራሽ አይቀይሩም፤ የድሮው ማንነታቸው አዲሱን የመለወጥ እቅዳቸውን ሊያበላሽ እንደሚችል አይገነዘቡም።

ከራስ ጋር የማይጣጣም ባህርይ አይቆይም። ምናልባት ብዙ ገንዘብ ይፈልጉ ይሆናል፣ ግን ማንነትዎ ገንዘብን ከማፍራት ይልቅ የሚያባክን አይነት ሰው ከሆነ፣ ከማግኘት ይልቅ ወደ ማባከን መሳብዎን ይቀጥላሉ። የተሻለ ጤንነት ይፈልጉ ይሆናል፣ ነገር ግን ከድርጊት ይልቅ ምቾትን ማስቀደምዎን ከቀጠሉ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከማድረግ ይልቅ ወደ ዘና ማለት ይሳባሉ። ወደ ቀድሞ ባህሪዎ የመሩዎትን መሰረታዊ እምነቶቸ ካልቀየሩ በስተቀር፣ መቼም ቢሆን ልምዶችዎን መቀየር ከባድ ነው፡፡
860 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 08:40:49
12 Rules for life by Jordan Peterson
መጽሃፉ በውስጡ 12 ህጉችን የያዘ ሲሆን ባጭሩ ለመቃኘት እንሞክር ።

ህግ 1 ፦ የሰውነት አኳሃን ማስተካከል
በራስ መተማመን የሌላቸው ሰዎች ሰውነታቸው ይናገራል ስለዚህ ራስህን ከፍ አድርግ(ለማን አባቱ ብለህ ነው ራስህን ዝቅ ምታረገው ) ቀጥ በል፣ ትከሻህን ወጣ አድርግ፣ ደረትህን ነፋ ስታረግ በአንተና በጓደጞችህ እንደምትተማመን ያሳያል ሰዎችም ላንተ ያላቸው ግምት ክፍ ይላል እና ቀና በል ወንድሜ።

ህግ 2 ፦ እምትወደውን ሰው እንደምትንከባከበው ሁሉ ራስህን ተንከባክብ
ውሻህን ወይም ድመትክን እንደምትንከባከበው ራስከን ብትንከባከብና ብትጠብቅ ለራስክ ያለክ ግምት እና ዲሲፕሊንክ ስለሚጨምር ለራስክ እንደምትወደው ሰው ልፋ።

ህግ 3 ፦ ራስክን ላንተ ትልቅ በሚመጙ ሰዎች ክበብ
አንተ ማለት በዙሪያክ ያሉት የ 5 ሰዎች አማካይ ውጤት ነክ ስለዚህ ባጠገብህ ያለውን በደንብ ማጤን አለብክ።

ህግ 4 ፦ የሌሎችን ሰዎች ጨዋታ ከመጮት ይልቅ የራስክን ጨዋታ አሳድግ
በዚች አለም ውስጥ ራስክን የምታወዳድር ከሆነ ሁሌ የበታች ሆነክ ታገጘዋለክ። ስለዚህ Instagram እና facebook ላይ ቁጭብለክ የሰዎችን ህይወት ከምታደንቅ ራስክን ምታሳድግበትን መንገድ ፈልግ (አሁኑኑ)።

ህግ 5 ፦ ልጆቻችሁን ከማህበረሰቡ ያፈነገጡ እንዳይሆኑ አስትምሯቸው
ልጆች ማህበረሰቡ እንዴት እንደሚሰራ በደንብ ካልተማሩ ሲያድጉ ወደመጥፎ ድርጊቶች መሳባቸው ስለማይቀር በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሺጝ እንዳይመጣ ማስተማር አለብን

ህግ 6 ፦ የሌሎችን ቤት ከማብጠልጠላችን በፊት የራሳችንን እናጽዳ
በህይወት ውስጥ ፈተና ያጋጥማል ግን ዋናው ፈተናው ሳይሆን ለፈተናው የምንሰጠው መልስ ነው። አንዳንዱ ተስፋ ሲቆርጥ ሌላው ደግሞ እንደ እድል ወስዶት ታሪክ ይሰራበታል .
ይቀጥላል.
853 views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 17:13:36
Welcome to Fashion City online shop
Good quality for Good price
https://t.me/hiwit1

    Men and Women clothes
    Bags
    Shoes
    Perfumes
    Cosmetic
Join our  telegram channel
https://t.me/hiwit1
176 views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 12:37:15 https://youtube.com/channel/UCo82G0Ga00RiIapYcPsbPhw

hello traveler....it is a taraveling channel helps to know about Ethiopia
740 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 11:47:24
1.7K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 20:30:29
ጉዞ ወደ እንሳሮ

የመገናኛ ቦታ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት

መገናኛ ሰዓት፡ ጠዋት 12:00

መነሻ ሰዓት፡ ጠዋት 12:15

የጉዞ ሂሳብ: 1500 ብር

የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው

ትራንስፖርት : የመግቢያ ክፍያ አስጎብኚ: ስናክ: ምሳ : ውሃ: ፎቶ
  
አሁኑኑ ይደውሉ።

     +251 93 666 4707
+251 91 139 9834
+251 92 055 2203
2.9K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 08:14:42 "One type of person approaches a situation with the mindset of, “How can I make this work?”

Another type seems to approach each circumstance with the mindset of, “What are all the reasons this wouldn’t work?”

Both people will be forced to deal with reality, but the first person will only have to solve problems that actually occur while the second person will often avoid taking action entirely because of the potential problems they have dreamt up before starting.

There will always be reasons to not do something. Be a problem solver, not a problem adder."


From James Clear
The Author of Atomic Habits
3.6K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ