Get Mystery Box with random crypto!

Grace Revolution✤

የቴሌግራም ቻናል አርማ grace7alone — Grace Revolution✤ G
የቴሌግራም ቻናል አርማ grace7alone — Grace Revolution✤
የሰርጥ አድራሻ: @grace7alone
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.26K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦
✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ)
✔️ ግጥሞች
✔️ ዝማሬዎች
✔️ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል።
ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት @eternallyforgiven ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 21:31:35 መዳን ሽልማት ሳይሆን ስጦታ ነው። ድነት ሽልማት ቢሆን ኖሮ ላደረግነው መልካም ነገር የሚሰጥ በሆነ ነበር። ድነታችን ግን በክርስቶስ የተቀበልነው ስጦታ እንጂ ሽልማት አይደለም። ከዳንን በኃላ ግን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የመሆንን ጉዞ ልንጀምር ይገባል። በዚህ ጉዞ መዉደቅና መነሳት ይኖር ይሆናል፤ ዳሩ ግን ጉዞአችንን ለመቀጠል ቆራጥና እዉነተኛ መሆን አለብን::.

✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

@eternallyforgiven
share share share
@grace7alone
@grace7alone
ይ ላ ሉን
365 viewsŠhÂŁØm, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 14:30:37 ዘፀ 13
በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ።

የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም።
749 viewsŠhÂŁØm, 11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 22:31:02
. ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟
@eternallyforgiven
share share share
@grace7alone
@grace7alone
ይ ላ ሉን
673 viewsBiruk Jemal, edited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 20:21:16 መዝሙር 93 (Psalms)
4፤ ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ እግዚአብሔር በከፍታው ድንቅ ነው።
576 viewsBiruk Jemal, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:45:53
654 viewsBiruk Jemal, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:12:01 Live stream started
19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 08:50:46
Lyrics:
I’ll wait for You to come
I’ll wait for You to come
Cause when I’m with You Lord
It always leaves me wanting more
Here’s our praise You can dwell within
Come again

Come again
Let the glory in
I'm open, I'm open

Come again
Let the glory in
I'm open, I'm open

It’s not a building You wanna fill
It’s my heart
This empty space
Is what You wanted all along
789 viewsŠhÂŁØm, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 09:23:53 #በመንፈስ_ቅዱስ_መሞላት
ክርስቲያኖች ዛሬ የሚያስፈልጋቸው ብቸኛ ታላቅ ነገር በመንፈስ ቅዱስ መሞላትና በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ሥር የሆነ ሕይወትን መኖር ነው። ሕይወታቸው ኃይል አልባ የሆኑ በርካታ ክርስቲያኖች አሉ። በኃጢአት ተሸንፈው ይኖራሉ። ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸው ግንኙነት ሰልምድ የሚፈጸም ሥርዓት ብቻ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል መስማት አቁመዋል። ሰልባቸው ህልውናው አይሰማቸውም። በየሳምንቱ የሚሰብኩት ስብከታቸው ግን ኃይል አልባ ስለሆነ የሰዎችን ሕይወት ፈጽሞ መለወጥ የማይችል የሆነባቸው ብዙ መሪዎች አሉ። እነርሱም ወጥ የሆነ፥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የሚታይበትና (ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ በጐነት፥ እምነት፥ የዋህነት፥ ቸርነት ትዕግሥት፥ ራስን መግዛት) ሰዎች በሕይወታቸው ያለውን ለውጥ የሚገነዘቡበት ሕይወት እንዲኖራቸው በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ያስፈልጋቸዋል።
እነዚህ መንፈሳዊ ስጦታዎች አስፈላጊ ቢሆኑም እንኳ በመጨረሻ በየዕለቱ እናንተም ሆናችሁ እኔ እንዴት እንደምንኖር በሕይወታችን ተጽዕኖ የሚያደርግ ከሁሉ የላቀው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ «በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ነው።» እግዚአብሔርን ደስ በሚያሰኝ መንገድ እንድንኖርና እንድናገለግል የሚያደርገን የመንፈስ ቅዱስ እገልግሎት ይህ ነው። በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ሥር በምንመላለስበት ወቅት በየዕለቱ በመንፈሳዊ ብስለት እያደግንና ኢየሱስን እየመሰልን እንሄዳለን። በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ሥር ሆነን እንደ ኢየሱስ እናስባለን፥ እንደ ኢየሱስ እንኖራለን፥ ለእርሱ ክብር የእርሱን ተግባራት እንፈጽማለን።
በክርስትና ታሪክ ሁሉ ውስጥ ከማንኛውም ተራ ክርስቲያኖች የተለዩ ክርስቲያኖች ነበሩ። ለእግዚአብሔር ያላቸው ቅናት እጅግ የሚቀጣጠል ከመሆኑ የተነሣ ሕይወታቸው እግዚአብሔርን የበለጠ ለማወቅ የሚያጓጓ ነው። ወይም በእግዚአብሔር ላይ የነበራቸው እምነት ታላቅ ስለሆነ ለእግዚአብሔር አስደናቂ ነገሮችን ለማድረግ የሚችሉ ነበሩ። አንዳንዶቹ እጅግ ልዩ ከመሆናቸው የተነሣ እነርሱ ባሉበት መሆን በእግዚአብሔር ፊት እንደ መገኘት ነበር። እነዚህን ክርስቲያኖች ልዩ ያደረጋቸው ምንድን ነው? ይህ የሕይወት ደረጃ ለተመረጡ ጥቂቶች ብቻ የተሰጠ ነውን? እንደ እነርሱ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን?
የእነዚህን ታላላቅ ክርስቲያኖች ሕይወት ስናጠና ሁላቸውም በሕይወታቸው ሰቆቃ የነበረባቸው ወቅት ነበር። ይህ ጊዜ እግዚአብሔርን በዚያ ሁኔታ ውስጥ እጅግ የፈለጉበትና እግዚአብሔርም በእስደናቂ መንገድ የመለሰላቸው ጊዜ ነበር። እንደዚህ ዓይነቱ ልምምድ ስእነዚህ ትላልቅ ቅዱሳን ሕይወት በተደጋጋሚ በመከሰቱ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው የሚታየው እድገት ከአንድ ኮረብታ ወደ ሌላ ከፍተኛ ኮረብታ የመዝለል ያህል ነበር። እነዚህ የቀድሞ ትላልቅ ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ለመግለጽ በተለያዩ ቃላት ተጠቅመዋል። አንዳንዶች በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ብለውታል። ሌሎች በመንፈስ ቅዱስ መቀባት ብለውታል። አሁንም ሌሎች የጠለቀ ሕይወት ወይም ደግሞ በረከት ብለውታል። ወይም በመንፈስ ቅዱስ መሞላት የሚሉም አሉ። ስለ ልምምዶች ምንነት የተሳሳተ መረዳትን ሊሰጡ የሚችሉ ቢሆኑም፥ ልምምዳቸውን ለመግለጽ የተጠቀሙባቸው ቃላት በራሳቸው ጠቃሚ አይደሉም። ዋናው አስፈላጊ ነገር ልምምዳቸው ነው። የእግዚአብሔር ፍላጐት ሁላችንም ይህ ልዩ የሆነ ጥልቅ ግንኙነት ከእርሱ ጋር እንዲኖረን ነው። አጥብቀን ከልባችን ብንፈልግ እንደምናገኘው ተስፋ ሰጥቶናል (ኤር 29፡12-13)። በሕይወታችን የእግዚአብሔርን ክብር ከሁሉ በላቀ መንገድ ለማየት ከፈለግን (ዘፀአ 33፡18-23) እግዚአብሔር እራሱን ይገልጥልናል። እግዚአብሔር በጥልቀት እንድንላማመድ ያላስቻለን ነገር እግዚአብሔር ሌሎች ምርጦች ስላሉትና እኛን በተመሳሳይ መንገድ ሊባርከን ስለማይፈልግ ሳይሆን ነገር ግን የእነርሱን ያህል ጥረት ስለማናደርግ ነው። እግዚአብሔር ማንነቱን በጥልቀት የሚገልጸው በሙሉ ልባቸው ለሚፈልጉት ነው። ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያድግ ኅብረት እንዲለማመዱ በመጀመሪያ ፍላጐት እንዲኖረው ከማድረግ ጀምሮ በመርዳት የሚሠራ መንፈስ ቅዱስ ነው።
675 viewsŠhÂŁØm, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 14:01:19

679 viewsBiruk Jemal, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 17:07:40 https://t.me/grace7alone/1562
729 viewsŠhÂŁØm, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ