Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ koyeteyalu — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል መ
የቴሌግራም ቻናል አርማ koyeteyalu — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @koyeteyalu
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ ዘ ኢትዮጵያ
0985166353 ሀሎ ይበሉን መፍትሔ ያገኛሉ


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

30 juuli 2022
ተአምራዊው #የመሰወር ጥበብ (እፀ-

መሰውር) (The Cloaking Device)

Marvel የተሰኘው የፊልም አምራች ድርጅት በሰራቸው በርካታ ፊልሞች ላይ
የማይጠፋ አንድ ቴክኖሎጂ አለ! ይህ ቴክኖሎጂ ትንሽ ቆየት ብሎ የወጣውን
black panther እና እንደ marvel agents of shield የተሰኙት
ፊልሞች ላይ ያስተዋልነው Cloaking device የተሰኘው መሳሪያ ነው!

ይህ መሳሪያ በተግባር ላይ እንደዋለ የሚያሳዩ መረጃዎች ያሉ ሲሆን በተለይ
የአሜሪካና የእንግሊዝ የጦር ሀይል ተጠቅሞበታል!
በተለይ የእንግሊዝ የጦር ሀይል በዚህ መሰወሪያ መሳሪያ በመጠቀም ታንክ
ሰውሮ ለውጊያ እንደተጠቀመ የሚያሳዩ መረጃዎች አሉ።

በተጨማሪ Mercedes የተባለው የመኪና አምራች ድርጅት በዚህ መሰወሪያ መሳሪያ የተቀመረች መኪና አምርቶ ለሙከራ አብቅቶም ነበር

ነጮቹ ይህን የቴክኖሎጂ ምርታቸውን
እና ጥናታቸውን እንደ Harry potter እና Hollow man በተሰኙ የሆሊውድ
ፊልሞች ላይ አሳይተውናል።
Black Panther ፊልም ላይ የተሰወረችው ከተማ ዋካንዳ እና ከሰው እይታ የሚሰወሩት ጀቶች ምስጢር ይህ ግዝፈት ያላቸውን ነገሮች ለመፈብረክ የተዘጋጀው የክሎኪንግ ዲቫይስ ቴክኖሎጂ ነው!
ሊሆን የሚችል ቴክኖሎጂ ነው...ለሙከራ ያህል እንጂ ሙሉ ለሙሉ ጥቅም ላይ አልዋለም፣ ዋነኛው ችግሩ ለስራው አስፈላጊ የሆነ ማቴሪያል ማምረቱ ላይ
ነው...ጽንሰ ሃሳቡ የተነደፈው በከፍተኛ ሙቀት ሠዐት ለምሣሌ አስፓልት ላይ
ከምናየው የብርሃን መጨበርበር ነው

ተመራማሪዎችም የካርበን ቲዩቦች ውስጥ ከፍተኛ ሙቀት በማሣለፍ clocking effect መፍጠር
ችለዋል...ቢሆንም በማቴሪያሉ አቅም የተነሣ ያንያህል experment ተግባራዊ
ሊሆን እንደሚችል ከማሣየት የዘለለ ነገር አልተሠራም።

ይህ ጥበብ በኛ ዘንድ የበርካታ ሺህ ዘመናት ታሪክ አለው!
በዚህ ጥበብ ልክ ብላክ ፓንተርስ ላይ እንደተመለከትነው አያቶቻችን በርካታ
ከተሞችን ከሰው እይታ ሰውረዋል! እነኚህ ከተሞች ልክ እንደ ዋካንዳ በርካታ
ሀብት ጥበብና ምስጢር ያዘሉ ናቸው! እነኚህን ከተሞች አያቶቻችን የሰወሩበት
መንገድ እና ቴክኖሎጂ ደግሞ መሰውር ይሰኛል!

ይህን ጥበብ በመጠቀም አበው በርካታ ቅርሶችን ከዘራፊዎች ታድገዋል።
አሁንም እንደተሰወሩ የቀሩ ዋሻዎች ፣ ቅርሶች ፣ ፒራሚዶችና መንደሮች አሉ።

መሰወር የተሰኘው የመሰወሪያ መሳሪያ ሙሉ ለሙሉ ከእፅዋት ተቀምሞ
እንደሚዘጋጅ የዘርፉ ሊቃውንት ይናገራሉ! በተለምዶም እፀ- መሰውር እየተባሉ ይጠራሉ እፅዋቱ።

የኛ ሰው ይህን ጥበብ ጥንቆላ ብሎ ቢያንቋሽሸውም ምዕራቡ አለም የአዲሱ ዘመን አስደናቂ technology አድርጎታል።

ምን አልባት ይህ ጥበብ አገራችንን ከጠላት የምንከላከልበት ጥሩ አማራጭ ሊሆንም ይችላል።
የሚገርመው ገዳማውያን
አባቶች አሉ ፡ አብረዋቸው ከሚጓዙት ሰወች ተሰውረው ቀድመው ባሰቡት ቦታ የመድረስ ጥበብ ያላቸው አሉ።

ከተማሪዎቻቸው (ከትውልዱ) በምግባር
የበቃ ተከታይ ስላልተገኘ ጥበባቸውን
አያወርሱም። ከዚህም በላይ ተማሪዎች
(የቆሎ) ፈሪሀ እግዚአብሔርን ከመማር
ይልቅ ጥበቡን በአቋራጭ ለመማር
የሚያደርገው መፍጨርጨር ስላላስደሰታቸው ትውልዱ ያለምግባር እግዚአብሔር በሰጠው ጥበብ የሰይጣን አጋዥ እንዳይሆን ጥበቡን ራሳቸው ጥንቆላ መተት መርገምት የሚል ካባ በመሸፈን ይጠብቃሉ።
ነገር ግን ይህ ጥበብ ከምድረገጽ ፈፅሞ ሳይጠፋ እንፈልገው ከወደቀበት እናንሳው።።።።።።።።።።።
#የእፀ መሠውር ገቢር እነሆ

ጋሚን አርጋሚን አፊል አላፊል ሥውር አሠውር መፍልህ አብህል ከልህ ሠውረኒ እምገፀ ሕዝብ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ.....
#ገቢረ
#በአንበሳ ቁርበት ቢታጣ በሚዳቋ ብራና ከሁለት ላይ በሰባቱ ቀለማትና በሰይጣን ደሮ ደም ቀላቅሎ ፅፎ አንዱን በግራ ኪስ አንዱን በቀኝ ኪስ መያዝ ነው ስትሰወር በግራ ኪስህ ያለውን አውጥተህ በግራ እጅህ ያዝ በቀኝ እጅህ ብትይዘው ትከሰታለህ በቀኝ ያለው አይወጣም

ውድ የዚህ ድህረ ገጽ ቤተሰቦች መልካም ትብብራችሁን ታደርጉልኝ ዘንድ እነዚህን ማቴሪያሎች ስታገኙ እንድትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ

የጥንት አባቶቻችን ጠበብ እንፈልገው እናሳድገው ሳይጠፋ እንታደገው

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ።

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0985166353
በኢሞ -በዋትሳብ -0985166353

#ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ
588 viewsKdus, 05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል (@koyeteyalu) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @koyeteyalu ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል 1.03K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስ... avatar
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስ... @koyeteyalu
በቴሌግራም ይክፈቱ