Get Mystery Box with random crypto!

Gorgora Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ gorgoramedia — Gorgora Media G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gorgoramedia — Gorgora Media
የሰርጥ አድራሻ: @gorgoramedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.23K
የሰርጥ መግለጫ

@GorgoraMedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-07 09:56:28
1.2K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:56:23 1) ሰላማዊ ሰልፍ መከልከልና አለፍ ሲልም በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ እርምጃ መውሰድ ኢትዮጵያ የገባቻቸውን ዓለምአቀፋዊና አሕጉራዊ ስምምነቶች እንዲሁም በኢፌዴሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 30 ላይ የተቀመጠውን የዜጎች መብት የሚጋፋ ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ አስተያየት ቢሰጡበት?

2) በአማራ ሕዝብ ላይ ባለፉት 31 ዓመታት በተለይም ባለፉት 4 ዓመታት በማያባራ መልኩ እየተፈፀመ ያለው የዘር ፍጅት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ነው ብለው ያምናሉ ወይ? የዘር ፍጅቱንስ መንግስትዎ መቼና እንዴት ለማስቆም እያሰበ ነው? እርስዎ የሚመሩት የፍትኅ ተቋም እስከዛሬ ድረስ በዘር ፍጅት ፈፃሚዎች ላይ ለምን ክስ መመስረት አልተቻለውም? በመንግስትዎ በኩል የማይቻል ከሆነ ጉዳዩን ወደ ዓለምአቀፍ ፍርድቤት በመውሰድ የዘር ፍጅት ሰለባዎች ፍትኅ እንዲያገኙ ለማድረግስ ምን ያህል ቁርጠኛ ነዎት?

3) እርስዎ በፕሬዝዳንትነት የሚመሩት ገዥው የብልጽግና ፓርቲ ከትሕነግ ጋር ለመደራደር መወሰኑና ተደራዳሪዎችን መሰየሙንም ሰምተናል። ትሕነግ በአገር አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ላይ የከፈተው ጦርነት አገራዊ ሆኖ እያለ መሰል ጉዳዮችን ገዥው ፓርቲ በብቸኝነት ለመደራደር እንዴት ተነሳ? ማብራሪያ ቢሰጥበት።

4) በተደጋጋሚ ጊዜ አሸባሪው ሸኔ የሚፈጽማቸውን የሽብር ድርጊቶችን ለማውገዝ ዳተኝነት ያሳያሉ ተብለው በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይታማሉ። አለፍ ሲልም በተከበረው ምክርቤት አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀውን ኦየነግ ሸኔ ታጣቂ ኃይል «ኢመደበኛ»፥ የሚፈጽመውንም ዘር ተኮር ጅምላ ፍጅት «ግጭት» በማለት ሲገልጹ ይስተዋላሉ። ፍትኅ ወንጀሉንና ወንጀለኞችን በስማቸው ከመጥራት ይጀምራልና፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚቀርብብዎት ወቀሴታ ምላሽዎ ምንድን ነው?

(ጥያቄ አቅራቢ፦ የተከበሩ ሙሉቀን አሰፋ ከአብን)
1.3K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:15:29 https://vm.tiktok.com/ZMNURNyK4/?k=1
1.3K views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:43:56
1.3K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ