Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 29.02K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-07-21 19:27:07 ጥቁር አባይ ትራንስፖርት በ 0 ዓመትና በልምድ

1. Junior Mechanic
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, or related fields
Quantity required: 6
Experience: zero year

2. Junior Electrician
BSc degree in Electrical Engineering, Automotive, or related fields
Quantity required: 2
Experience: zero year

3. Junior Welder
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, Metal technology, or related fields
Experience: zero year

4. Junior Painter
BSc degree in Mechanical Engineering, Automotive, Metal technology, or related fields
Experience: zero year

5. ግሪስና እጥበት
ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
ብዛት: 2

Place of work: Kombolcha
Employment type: Permanent
Tel: 0582208279 / 0335517277
Deadline: 20/11/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
19.1K viewsedited  16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 19:04:16 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ፈለገ ጊዮን የቁጠባ ማህበር
ሂሳብ ሰራተኛ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

2. አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል
- ሜዲካል ላቦራቶሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

3. ዋን ኸርት ሆልንስ ሴንተር
አካውንታንት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
17.5K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 18:37:54 አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

1. ጽዳትና ተላላኪ
10ኛ/12ኛ ክፍል የጨረሰ/ች
የስራ ልምድ: 2 ዓመት (በፅዳትና ተላላኪነት የተገኘ ልምድ)
የስራ ቦታ: አርባያ፣ አርማጭሆ

2. ጥበቃ
10ኛ/12ኛ ክፍል የጨረሰ/ች
የስራ ልምድ: 2 ዓመት (በውትድርና/በፖሊስ የተገኘ ልምድ)
የስራ ቦታ: አርባያ በለሳ፣ አርማጭሆ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015 ዓ.ም

Apply Online
https://vacancy.amharabank.com.et
17.3K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 10:54:31 የተራዘመ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
#አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል በቀን 12/11/2015 ዓ.ም በዜሮ አመት ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
18.2K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 08:30:19 ሂጅራ ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Graduate Trainee
BA degree in Management, Accounting, Economics or related fields.
CGPA: males 2.75 and above& females 2.5 and above.
Age: 27 and below
Year of graduation: 2022&2023

Experience: Zero year
Deadline: 19/11/2015 E.C
Place of Work: Bahirdar, Gondar, Dessie

Apply Online
http://jobs.hijra-bank.com/ads/graduate-trainee/
18.6K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 20:48:34 ጋምቢ ጠቅላላ ሆስፒታል በ 0 ዓመት

Position: Radiology Technologist
BSc degree in Radiology

Experience: 0 year
Place of work: Bahirdar
Employment type: permanent
Deadline: 20/11/2015 E.C
Tel: 0582200013
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
18.9K viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 20:37:45 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. Humedica NGO
Finance Officer
Experience: 5 years
Deadline: 17/11/2015

2. ሪቨር ላንድ ሆቴል
- ርሴፕሽን
ብዛት: 3
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- ካሸር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/11/2015

3. መስተጋብር የገበያ ማዕከል
ንብረት ክፍል
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2015

4. መልህቅ አርክቴክቶች
ድራፍቲንግ ባለሙያ
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/11/2015

5. ጣና ክፍለ ከተማ
ሴክሬታሪ
ደመወዝ: 3,934 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2015

6. በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ ሸማቾች
የሽያጭ ባለሙያ
ደመወዝ: 1,850 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

7. የአማራ ህዝብ ዝ/ታሪክ ማዕከል
ሴክሬታሪ
ደመወዝ: 4,609 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
18.4K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 10:48:17 World Vision Ethiopia

1. IYCF Officer
BSc degree in Public Health, Nursing, Nutrition, or related health fields
Experience: 3 years
Apply online
https://bit.ly/46VLakM

2. Mental Health Officer
BSc degree in Clinical nurse, Midwifery, Clinical psychologies
Experience: 2 years
Apply online
https://bit.ly/3NYze9h

For all positions
Employment type: Contract
Place of Work: Habru-North wollo
Deadline: 17/11/2015 E.C
@googlejobsinamhara
18.8K viewsedited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 09:48:57 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ቶፕ የምግብ ዘይት ፋብሪካ
የመጋዘን ቤት ሃላፊ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

2. አንድሮሜዳ ትምህርት ቤት
- የKG ዋና መምህር
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
- የKG ረዳት መምህር
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- የግዕዝ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- መምህራን
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የቋንቋ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የKG ርዕሰ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የ1ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- አካውንታንት
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- ሴክሬታሪ
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/11/2015

3. ምዕራብ ራዳር ንግ/አፓርታማ
ጸሃፊ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
18.8K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 08:47:10 ዳርዜማ የግብርና አገልግሎት አ.ማ በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ
#በማንኛውም ዲፓርትመንት በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች

ብዛት: 20
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14/11/2015
ስልክ: 0928555979
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
20.5K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ