Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. Humedica NGO Finance Officer Experience: | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. Humedica NGO
Finance Officer
Experience: 5 years
Deadline: 17/11/2015

2. ሪቨር ላንድ ሆቴል
- ርሴፕሽን
ብዛት: 3
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- ካሸር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/11/2015

3. መስተጋብር የገበያ ማዕከል
ንብረት ክፍል
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2015

4. መልህቅ አርክቴክቶች
ድራፍቲንግ ባለሙያ
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/11/2015

5. ጣና ክፍለ ከተማ
ሴክሬታሪ
ደመወዝ: 3,934 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2015

6. በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ ሸማቾች
የሽያጭ ባለሙያ
ደመወዝ: 1,850 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

7. የአማራ ህዝብ ዝ/ታሪክ ማዕከል
ሴክሬታሪ
ደመወዝ: 4,609 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara