Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ 1. ጽዳትና ተላላኪ 10ኛ/12ኛ ክፍል የጨረሰ/ች የስራ ል | Google Jobs

አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

1. ጽዳትና ተላላኪ
10ኛ/12ኛ ክፍል የጨረሰ/ች
የስራ ልምድ: 2 ዓመት (በፅዳትና ተላላኪነት የተገኘ ልምድ)
የስራ ቦታ: አርባያ፣ አርማጭሆ

2. ጥበቃ
10ኛ/12ኛ ክፍል የጨረሰ/ች
የስራ ልምድ: 2 ዓመት (በውትድርና/በፖሊስ የተገኘ ልምድ)
የስራ ቦታ: አርባያ በለሳ፣ አርማጭሆ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015 ዓ.ም

Apply Online
https://vacancy.amharabank.com.et