Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. ፈለገ ጊዮን የቁጠባ ማህበር ሂሳብ ሰራተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመ | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ፈለገ ጊዮን የቁጠባ ማህበር
ሂሳብ ሰራተኛ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

2. አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል
- ሜዲካል ላቦራቶሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

3. ዋን ኸርት ሆልንስ ሴንተር
አካውንታንት
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara