Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. ቶፕ የምግብ ዘይት ፋብሪካ የመጋዘን ቤት ሃላፊ ደመወዝ: በድርጅ | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ቶፕ የምግብ ዘይት ፋብሪካ
የመጋዘን ቤት ሃላፊ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/11/2015

2. አንድሮሜዳ ትምህርት ቤት
- የKG ዋና መምህር
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
- የKG ረዳት መምህር
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- የግዕዝ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- መምህራን
ብዛት: 10
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የቋንቋ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የKG ርዕሰ መምህር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- የ1ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- አካውንታንት
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
- ሴክሬታሪ
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/11/2015

3. ምዕራብ ራዳር ንግ/አፓርታማ
ጸሃፊ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara