Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 29.02K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-25 17:08:53 መከላከያ ኮንስትራክሽን

1. Civil Engineer
BSc degree in Civil Engineering, or related
Experience: 4 years
Quantity required: 2
Salary: 11,750 birr

2. Electrical Engineer
BSc degree in Electrical Engineering, or related
Experience: 4 years
Quantity required: 2
Salary: 11,750 birr

3. Quantity Surveyor
BSc degree in Civil Engineering, or related
Experience: 4 years
Quantity required: 2
Salary: 11,750 birr

4. Finance Officer
BA degree in Accounting and related fields
Experience: 6 years
Quantity required: 2
Salary: 11,750 birr

5. Human Resources Officer
BA degree in Management, or related fields
Experience: 4 years
Quantity required: 2

6. ኮንስትራክሽን ፎርማን
ደረጃ 4 በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
የስራ ልምድ:  6 ዓመት

7. ቧንቧ ሰራተኛ
ደረጃ 3 እና 2 ዓመት በቧንቧ ስራ ልምድ

Place of work: Bahirdar
Tel: 0588304417
Deadline: 27/11/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
2.4K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 15:55:30 መከላከያ ኮንስትራክሽን በ 0 ዓመት

Position: Junior Engineer
#BSc degree in Civil Engineering, or related fields

Experience: Zero year
Quantity required: 2
Place of Work: Bahirdar
Tel: 0588304417
Deadline: 27/11/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
5.0K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 15:50:27 የዕጣ ማውጣት ጥሪ

አመልድ ኢትዮጵያ ላይ #በሹፌር መደብ ለተመዘገባችሁ በቀን 19/11/2015 ከጠዋቱ 4:00 ላይ የዕጣ ማውጣት ፕሮግራም ስላለ ተወካይ በመላክ ወይም በአካል እንድትገኙ።
የስም ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ! 
@googlejobsinamhara
5.1K views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 10:40:47 ዘመን ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Customer Service Representative
#BA degree in Management, Public relations, Marketing, Communication, or related fields.
CGPA: 2.5 and above.
Year of graduation: 2023
Sex: Females
Experience: Zero year
Deadline: 28/11/2015 E.C

Apply Online
https://forms.gle/uPNVsEU8ioD24dZc8
9.0K viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 08:37:16 ፀደይ ትምህርት ቤት በ 0 ዓመት

በሚከተሉት ሙያ የተመረቃችሁ በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ አወዳድር መቅጠር ይፈልጋል።

የሳይንስ መምህር፣ የስነጥበብ መምህር፣ የአማርኛ መምህር፣ የእንግሊዝኛ መምህር፣ የስፖርት መምህር፣ የግዕዝ መምህር፣ ሴክሬታሪ፣ የአንደኛ ደረጃ ም/ርዕ/መምህር፣ የአፀደ ህፃናት ረዳትና ዋና መምህር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 18
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ስልክ: 0918163634
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015 ዓ.ም
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
10.0K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 21:02:06 CARE Ethiopia NGO

Position: Accounting Assistant
#BA degree/Diploma in Accounting, or related fields.

Salary: 397 dollar
Experience: 1/2 yrs for BA/Diploma
Contract duration: Indefinite
Place of Work: Bahirdar
Deadline: 25/11/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
12.2K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 20:31:10 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ዜጎች ለዜጎች ል/ድርጅት NGO
የስራ መደብ: ኮሙኒቲ ኦፊሰር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/11/2015

2. ሰሌክታ ኢትዮጵያ
የስራ መደብ: የመጋዘን ሃላፊ
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/11/2015

3. አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የስራ መደብ: የሂሳብ ክፍል ሃላፊ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

4. ባህርዳር ከተማ አስተዳደር
የስራ መደብ: ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 3,934 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/11/2015

5. የአብክመ ር/መስተዳድር ጽ/ቤት
የስራ መደብ: ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ደመወዝ: 4,609 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
12.5K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 22:22:41 Google Jobs pinned «ሂጅራ ባንክ በ 0 ዓመት Position: Graduate Trainee BA degree in Management, Accounting, Economics or related fields. CGPA: males 2.75 and above& females 2.5 and above. Age: 27 and below Year of graduation: 2022&2023 Experience: Zero year Deadline: 19/11/2015…»
19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 08:22:32 የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: የድምፅና ምስል ቅንብር ባለሙያ
ዲፕሎማ በኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሮኒክስ& ኮሚኒኬሽን፣ ቪድዮ ካሜራ፣ ጀኔራል ፊልም አርት፣ ኢኩዩፕመንት ቴክኖሎጂ፣ ኦዲዮ & ቪዲዮ ቴክኖሎጂ፣ ወይም ተያያዥ ሙያ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/11/2015
ስልክ: 0583209732
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
16.2K views05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 08:13:33 ኮኮብ ቀለምና እብነበረድ ፋብሪካ

1. Accountant
BA/MA degree in Accounting, Accounting and finance
Salary: 11,253 birr
Experience: 4/2 yrs for BA/MA

2. Senior Accountant
BA/MA degree in Accounting, Accounting and finance
Salary: 14,655 birr
Experience: 6/4 yrs for BA/MA

Place of work: Bahirdar
Employment type: Permanent
Deadline: 19/11/2015 E.C
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@googlejobsinamhara
16.2K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ