Get Mystery Box with random crypto!

ፀደይ ትምህርት ቤት በ 0 ዓመት በሚከተሉት ሙያ የተመረቃችሁ በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ አወዳድር | Google Jobs

ፀደይ ትምህርት ቤት በ 0 ዓመት

በሚከተሉት ሙያ የተመረቃችሁ በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ አወዳድር መቅጠር ይፈልጋል።

የሳይንስ መምህር፣ የስነጥበብ መምህር፣ የአማርኛ መምህር፣ የእንግሊዝኛ መምህር፣ የስፖርት መምህር፣ የግዕዝ መምህር፣ ሴክሬታሪ፣ የአንደኛ ደረጃ ም/ርዕ/መምህር፣ የአፀደ ህፃናት ረዳትና ዋና መምህር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 18
የስራ ቦታ: ባህርዳር
ስልክ: 0918163634
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015 ዓ.ም
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara